cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Refuge Ministry

Christ in you, the hope of glory:” Colossians 1፥27 #ለወዳጅዎ_ሼር_በማድረግ_ያጋሩ @Refuge_Minister ይቀላቀሉን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
202Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የእምነት ኃይል! ✍ እምነት በክርስትና ሕይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ መንፈሳዊ ንጥረ ነገር ነው። “እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።” — ዕብራውያን 11፥1 👉 እግዚአብሔር የሚኖረው በሚታየው ዓለም ሳይሆን በማይታየው አለም ውስጥ ነው፣ እምነት ደግሞ ወደ መንፈሳዊ ዓለም መሄጃ መንገድ ሆኖ እግዚአብሔርን እንድናገኘው ያደርጋል። @God_serv.yonatan
Show all...
Pastor Benny Hinn sings "As the Deer"😭 This song is full of anointing🙌 https://t.me/JesusCfamily https://t.me/JesusCfamily
Show all...
Let us prepare by his grace!❤ በፀጋው እንዘጋጅ! ኢየሱስ ክርስቶስ የተዘጋጁትን ለመውሰድ ተመልሶ ይመጣል።
Show all...
የክርስቶስ መስቀል! ይነበብ!!! ከቀደመው ፍቅር ብንወድቅ እና የቀደመውን ተግባራችንን ማድረግ ብንተው፣ የነበረንን መንፈሳዊ ግለት ብናጣው: ወደ ቀደመው ጎዳና የሚመልሰን አንድ እውነት የክርስቶስ መስቀል ነዉ። የክርስቶስን መስቀል ስንመለከት እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር ያስረዳል። ማድረግ ያለብንን ማድረግ እንድንችል ከፍቅር የተሻለ ግድ የሚለን የለም። ➤መጸለይ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤መቀደስ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤ወንጌል መስበክ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤ማገልገል ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር ብንጠራጠር መስቀሉን እንመልከት! ➤ጤነኛ መሆን ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤መሳካት ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤ብንጨነቅ መስቀሉን እንመልከት! ➤አቅርቦት ብናጣ መስቀሉን እንመልከት! እግዚአብሔር በየትኛውም ጊዜ በሰው ልጅ ሕይወት ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሰጠው የክርስቶስ መስቀል በሚባል ቋንቋ ነዉ። “ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” — ዮሐንስ 15፥13 @God_Serv_Yonatan sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Refugeministry @JesusCfamily
Show all...
“እንደ ገና የፍርሀት ባሪያ የሚያደርጋችሁን መንፈስ ሳይሆን፣ “አባ፣ አባት” ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ ተቀብላችኋልና፤” ሮሜ 8፥15 (አዲሱ መ.ት) sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Refugeministry @Refugeministry @JesusCfamily @JesusCfamily
Show all...
ቅባት/ANONTING ✍ እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳውን አገልጋዩን ወደ አንተ ሲልክ፣ በእርሱ ያለውን ቅባቱን ትካፈል እና ትይዝ ዘንድ ለአንተም እድል እየሰጠህ ነው። ቅባት የእግዚአብሔርን ሥራ ለምንሠራ እንደ እኔና እንደ አንተ ላለን ሰዎች የሚያስፈልገን ዋነኛ ነገር ነው። ነቢዩ ዘካርያስ እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር ቅባት እንደሆነ በደንብ የገባው ሰው ነበር። ለዚህም ነው እንዲህ ያለው፣ “. . . በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ . . ” (ዘካርያስ 4፡6)” “ኤልሳዕ የኤልያስ አገልገሎት የተሳካ የሆነበት ዋናው ምክንያት ቅባት እንደሆነ በሚገባ ተገነዘበ። አጋጣሚው በተመቻቸለት ጊዜም የጠየቀው አንድ ነገር ቢኖር ይህንኑ ቅባት ብቻ ነበር። ሌሎች ሰዎች የኤልያስን የገንዘብ አቅም፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ደግሞ ሙያ ሊጠይቁ ይችሉ ይሆናል። የኤልሳዕ መሻት ግን አንድና አንድ ብቻ ነበር እርሱም ቅባት! ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልህ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ ኤልሳዕም፡- መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት እጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ።. 2ኛ ነገሥት 2፡9 Lord we need more of your anointing! @JesusCfamily @God_Serv_Yonatan @JesusCfamily @God_Serv_Yonatan
Show all...
Repost from GOSPEL TV ETHIOPIA
“የሚያስፈልግው መቀባት ነው!!! ✍ እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳውን አገልጋዩን ወደ አንተ ሲልክ፣ በእርሱ ያለውን ቅባቱን ትካፈል እና ትይዝ ዘንድ ለአንተም እድል እየሰጠህ ነው። ቅባት የእግዚአብሔርን ሥራ ለምንሠራ እንደ እኔና እንደ አንተ ላለን ሰዎች የሚያስፈልገን ዋነኛ ነገር ነው። ነቢዩ ዘካርያስ እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር ቅባት እንደሆነ በደንብ የገባው ሰው ነበር። ለዚህም ነው እንዲህ ያለው፣ “. . . በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ . . ” (ዘካርያስ 4፡6)” “ኤልሳዕ የኤልያስ አገልገሎት የተሳካ የሆነበት ዋናው ምክንያት ቅባት እንደሆነ በሚገባ ተገነዘበ። አጋጣሚው በተመቻቸለት ጊዜም የጠየቀው አንድ ነገር ቢኖር ይህንኑ ቅባት ብቻ ነበር። ሌሎች ሰዎች የኤልያስን የገንዘብ አቅም፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ደግሞ ሙያ ሊጠይቁ ይችሉ ይሆናል። የኤልሳዕ መሻት ግን አንድና አንድ ብቻ ነበር እርሱም ቅባት! ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልህ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ ኤልሳዕም፡- መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት እጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ።. 2ኛ ነገሥት 2፡9 Lord we need more of your anointing! መልካም ቀን!! ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia
Show all...
የቅርብ ጓደኞቻቸው ክርስቲያን እና እኛ የምናምነውን የሚያምኑ መሆን አለባቸው። @God_Serv_Yonatan
Show all...
ቅድስና ማለት ከቅድስና ማንነት ውስጥ የሚወጣ ኑሮ ማለት ነን @God_Serv_Yonatan
Show all...