cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIOPIDIA®

የምርጥ ስነ-ፅሁፍ መገኛ መደበኛ ዝግጅቶቻችን #ከምናቡ መንደር #ከመጣጥፍ ገፆች #ከገሀዱ ዓለም #የጁሊያን ጉዞና ሌሎችም (የምናብ ) #ስነ-ግጥም #ስውሩ ወንበዴ #ወግና ጦማር #ልዩ ልዩ "ይግቡ ይጎብኙ አንዳች ቁምነገር ይቀስማሉ ። ለስብዕና ቅድሚያ እንሰጣለን ።" @ethiopidia

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
182Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#አንዳፍታ_______ ሀ .የወርቅ ቁልፍ ሁሉን ይከፍታል ። ****ኢትዮጵያውያን ለ .ጥቅጥቅ ያለ ደን ዝሆን ይደብቃል *ኬንያውያን ሐ. ጆሮ ቢያድግ ከራስ አይበልጥም *ሱዳናውያን መ .ዛፍ ምን ቢጎብጥ ንፋስ አይሰብረውም። *ታንዛንያውያን ሠ .የምግብ ፍላጎት ከመመገብ ይመጣል *ፈረንሳውያን ረ .ተስፋ ደመና ነው ። ፍሬው ደግሞ ዝናብ *አረቦች ___ @ethiopidia
Show all...
#አንዳፍታ ክፍል ሁለት •••••••••••••••• 1)ከአስቀያሚ አዕምሮ የሚያስጠላ ፊት ይሻላል ። [[……………ጄምስ ሌሊን………………]] 2)ለመተቸት መብት አለኝ ካልክ ለመረዳት ልብ ይኑርህ ። [[………አብርሃም ሊንከን………………]] 3)ምንጊዜም አንድ እርምጃ ስታስብ እግርህን የሚፈታተነን አንድ እንቅፋት ይኖራል ። [[………ኦኘርን አወር……………]] 4)ከፀጥታ ሠላም የሚገኝ መሆኑን አትዘንጋ [[………………አብርሃም ሊንከን ………]] 5)የሚያብረቀርቅ ሁሉ ወርቅ አይደለም ። [[…………………ሺክስፒር………………]] 6)ከምግባርህ እንጂ ከሰው ቁም ነገር አትጠብቅ። [[……………ማህተመ ጋንዲ……………]] 7)ሠው አረም የበዛበት የመከራ ተክል ነው። [[…………………ማርክቲይሞን……………]] ________________________ አዘጋጅ ;-ዲቲ share ;- 💚💚💚@ethiopidia 💛💛💛@ethiopidia ❤️❤️❤️@ethiopidia
Show all...
……………………………………………… ……………………………………… …………………………………… “Don't Just Don't just learn, experience. Don't just read, absorb. Don't just change, transform. Don't just relate, advocate. Don't just promise, prove. Don't just criticize, encourage. Don't just think, ponder. Don't just take, give. Don't just see, feel. Don’t just dream, do. Don't just hear, listen. Don't just talk, act. Don't just tell, show. Don't just exist, live.”✨ ― Roy T. Bennett #quotes ………………………………………………… ………………………………………… ……………………………………………………… @ethiopidia ///✍✍.✍Dt///
Show all...
#አንዳንድ ነገሮች………………… …………………………………………………… ድጓ ፆመ ድጓ ተሰቅሎ ከቤቴ፤ እኔን የሚገርመኝ ሳልማር መቅረቴ። ……………………………………………… ቤቴን መንገድ ዳር ሰርቼ ፤ አላፊ አግዳሚው ሊያፈርሰው ነው መሰል ። …………………………………………… ሰዉ አይቸገርም ሌት ዝናብ ቢሆን ፤ ጉዳት የሚያበዛው ቀን የጣለ እንደሆን። ……………………………………………… #ዘርፉ ከበደ @ethiopidia
Show all...
A healthy list: 1) Get more sleep 2) Make time to exercise 3) Drink more water 4) Eat less sugar 5) Stay teachable 6) Read and write more 7) Remove clutter 8) More random acts of kindness 9) Do not respond to negativity 11) Show gratitude 12) Forgive first #tips ………………………… ✍✍dt
Show all...
ሰላም ሰላም👐 ጅርቱ? ቅዳሜን ከኩታ ጋር..... በጉጉት ስትጠበቅ የነበረው ኩታ መጽሄት አንድ ሳምንት ዘግየት በማለቷ ይቅርታዬን እንኩ እያለች በዚ ሳምንት እነሆ ጥዕሙ እና ደማም ፅሁፎችን አካታ ለአንባቢያን ደርሳለች። ኩታን አንብቡ ለኩታ ይፃፉ! አሻም❤️ #share @more_more_more @more_more_more @more_more_more
Show all...
Two things define you: Your patience when you have nothing, and your attitude when you have everything. #tips
Show all...
ሰላም ሰላም👐 እነሆ ኩታ ቀኗን ጠብቃ ከተፍ ብላልናለች። ቅፅ ሁለት ባማረ መልኩ ተዘጋጅታ ቀርባላችኋለች። ቅዳሜን በኩታ መጽሄት ሸብ እንድታደርጓት እየጋበዘን - ለአንባቢያን እንድታስፈነጥሩልን እንማፀናለን። ኩታን ያንብቡ - ለኩታ ይፃፉ። አሻም🙏 @more_more_more @more_more_more @more_more_more
Show all...
# የእናት ውለታ .አይ! ኤሊ ! እማማ ፤ ልጇን አሳደገች ድንጋይ ተሸክማ ፤…።………… ……………………………… ምንጭ;- ጥላሸት የግጥም መድብል
Show all...