cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

me are Manda

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
180Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ነገ የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ለምትጀምሩ ተማሪዎች መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!! Good luck with your exams! 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
Show all...
ለአመታት ያጠራቀምከውን ትእግስት ምትጨርሰው . ቀበሌ ላይ ነው😏😏
Show all...
እያወክ ሞኝ መሆን ብዙ ያስተምርሃል !!
Show all...
ህይወት ግን ደስ ስትል አንዱ ምን አባህ ላድርግህ ብሎ ትቶህ በሄደበት ቅፅበት አንዱ ምን አባቴ ላድርግልህ ብሎ ይመጣል።
Show all...
ባል የጋብቻ የምስክር ወረቀታቸውን እያገላበጠ ነው፡፡ #ሚስት፡- ምን እየፈለግክ ነው ውዴ? #ባል፡- Expire እሚያረግበትን ቀን
Show all...
የፈጣሪ እምቢ ማለት አያስደንግጥህ እዚ አለም ላይ እምቢ የተባሉ ናቸው ትልቅ ነገር ያሳኩት። ፈጣሪ ለአንተ የሚገባውን ትልቁን ሊሰጥህ ሲል ትንሹን ነገር ብትፈልግም ፣ ብትለፋበትም ፣ አለቅም ብትልም በግድ ያስለቅቅሃል። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። ድንቅ ቀን ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊
Show all...
አይንህ ወደ ፀሀይ ከሆነ ጥላህ ከኋላህ መሆኑ አይቀርም፤ አንተ በህይወት መልካም የሆነው ብቻ ከታየህ ከባዱን ነገር ሁሉ ከኋላህ ጥለኸው ትሄዳለህ። ደስ የሚለው መጥፎውን ሁሉ የሚያስረሱ ተዓምሮች ፈጣሪ በህይወት አሳይቶሀል፤ ወዳጄ ካንተ ሚጠበቀው አሁንም አሰንደሚያሳልፍህ አምነህ በጎውን ብቻ ማሰብ ነው። ልዩ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Show all...
እርግጠኛ ነኝ የዛሬዋን ቅዳሜ ከዚህ በፊት አላየሀትም፤ ልዩ ስጦታ ናት። ህይወትን ደስ በሚልህ መልኩ ዛሬ መጀመር ትችላለህ ምክንያቱም ትላንት እንደ ጭራ ከኋላ ቀርቷል፤ ነገ ደግሞ አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬን ተጠቀምበት! ወዳጄ እንደ ነፋስ ሽው ብሎ ለሚያልፈው እድሜህ ስለትናንት በማሰብ የሚባክን ጊዜ አይኖርም! ልዩ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Show all...