cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

✍ GOSPEL TEAM 🌍

#ወንጌል ያሸንፋል! #ኢየሱስ ያድናል! #ኢየሱስ ጌታ ነው! በዚህ ቻናል እርሶን የሚያንፁ፦ ቃለ እግዚአብሔር ፣ ፀሎት ፣ መዝሙር ፣ motivational speech , ግጥም ፣ ትረካ ና መፃህፍት ያገኙበታል. እርሶም ይህን ቻናል ለወዳጆ ያጋሩ እንዲሁም በ Instagram , Facebook , እና TikTok ያገኙናል ለማንኛውም አስተያየት @Elatam1038 , @Ephi_meku

Show more
Advertising posts
679Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

😭😭#የርሃብ_አመት_ይሁንልን😭😭 እግዚአብሔር መልስ የሚመልሰው 😭😭#ለርሃብህ😭😭 ነው።“እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት 😭#ለሚለምኑት😭 እንዴት አብልጦ ??#መንፈስ_ቅዱስን😭 ይሰጣቸው?” ሉቃስ 11፥13 😭😭ርሀቤ ክብር ነው ውበትህ ጥማቴ 😭😭 😭😭በሰማዩ ስፍራ ተወስዷል መሻቴ 😭😭 😭😭የምድሩን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ 😭😭 😭😭😭😭ወዳንተ እሮጣለው 😭😭😭😭 😭😭😭😭ዘውትር እንድሞላ 😭😭😭😭 እፈልግሀለው በቃ እፈልግሀለው እረ አባ እፈልግሀለው😭 እረ በቃ ኡ ኡ እፈልግሀለው 😭 😱😱😱እሚያስጮህኝ ርሀብ ነው😱😱😱😱 😱😱 ኡ ኡ የራበኝ ክብር ነው 😱😱😱 “እርሱም፦ #እባክህ_ክብርህን_አሳየኝ አለ።”   — ዘጸአት 33፥18 መዝሙር 63 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን #ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት #ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ። ² ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። “ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም 😭#የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።”   — ዮሐንስ 7፥37
Show all...
🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆            አዲስዓመት      መልካምአዲስዓመት   መልካም        አዲስዓመት መልካም           አዲስዓመት መልካም             አዲስዓመት መልካም             አዲስዓመት                         አዲስዓመት                        አዲስዓመት                      አዲስዓመት                    አዲስዓመት                  አዲስዓመት             አዲስዓመት         አዲስዓመት       አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት                አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት              አዲስዓመት         መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት     መልካምአዲስዓመትስዓመት           መልካምአዲስዓመት                  አዲስዓመት                   ዓመት             አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት              አዲስዓመት         መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዓመት መልካምአዲስዓመትአዲትዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት     መልካምአዲስዓመትስዓመት           መልካምአዲስዓመት                  አዲስዓመት                                                             🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻  አዲስ    🌻🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻  ዓመት    🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆
Show all...
🔥🔥🔥😭መንፈስ ቅዱስ😭🔥??🔥 ❤❤እውነተኛ ወዳጅ❤❤ #ያለ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል አይገለጥልህም! ፀሀፊው እርሱ ነውና‼️ #ያለ መንፈስ ቅዱስ መፀለይ አትችልም በማይነገር መቃተት የሚማልደው እርሱ ነውና‼️ #ያለ መንፈስ ቅዱስ በእግዚአብሔር መወደድህ አይገባህም የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን የሚፈሰው በእርሱ ነውና‼️ #ያለ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ አይበራልህም ኢየሱስን የሚያከብረው እርሱ ነውና‼️ #ያለ መንፈስ ቅዱስ አቅም የለንም ሀይል የሚሰጠን እርሱ ነውና‼️ ከመንፈስ ቅዱስ የሚቀርብ #የልብ ወዳጅ የለንም ከእኛ ጋር ህብረት ሊያደርግ የመጣው እውነተኛው አፅናኝ እርሱ ነውና‼️ “ነገር ግን #መንፈስ_ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” — ሐዋርያት 1፥8 🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ🔥🔥🔥 ♥️♥️ተወዳጁ እውነተኛ ወዳጅ♥️♥️
Show all...
Repost from N/a
ሰላም የአባቴ ልጆች በአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ #የወንጌል_ስርጭት እና #የፀሎት ፕሮግራም ስላለ መገኘት የምትችሉ ሁሉ ተገኙ። ጊዜው የፀሎትና የዝግጅት ነው። #በሰማይ ያለው አባት #ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ #መንፈስ_ቅዱስን_ይሰጣቸው?” — ሉቃስ 11፥13 የፊታችን #ዕሮብ ከ9:30_12:00 04 አቅሌሲያ አለም አቀፍ ቤ/ክ coll no 0968493704 0923359640 https://t.me/adama_forum_2014_lider https://t.me/adama_forum_2014_lider https://t.me/adama_forum_2014_lider
Show all...
Repost from N/a
ሰላም የአባቴ ልጆች በአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ #የወንጌል_ስርጭት እና #የፀሎት ፕሮግራም ስላለ መገኘት የምትችሉ ሁሉ ተገኙ። ጊዜው የፀሎትና የዝግጅት ነው። #በሰማይ ያለው አባት #ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ #መንፈስ_ቅዱስን_ይሰጣቸው?” — ሉቃስ 11፥13 የፊታችን #ዐረብ ከ9:30_12:00 04 አቅሌሲያ አለም አቀፍ ቤ/ክ coll no 0968493704 0923359640
Show all...
አዲስ ዝማሬ🙏😇
Show all...
🚨ድንቅ ምሽት🙈🙈🔥🔥🔥😍                             እሮብ ማታ 3:00 ላይ 👉ከወንድማችን አገልጋይ ኤፍሬም🔥🔥 እና ዘማሪ ማፊ 🔥 ጋር ድንቅ የክብር ምሽት  ይኖረናል🙈😍🔥🔥 ሌሎችም እንዲደርስ share አርጉት እወዳቹሀለው😍🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🇪🇹 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Babtizem @Babtizem          @Babtizem @Babtizem @Babtizem
Show all...
Repost from N/a
#በአዳማ እና በአከባቢዋ የምትገኙ #የRevival_ርሀብተኞች በአይነቱ ለየት ያለ የፀሎት እና የአምልኮ ጊዜ ስላዘጋጀን እንድትገኙ እንጋብዛለን ህዳር 23/3/2015 (አርብ) ከ11:00-1:45 ቦሌ ታክሲ መጨረሻ የሚገኘው #የመንፈስ_ቅዱስ_ሀይል_የክርስቶስ_ቤተክርስቲያን #phone no 0968493704                    0903643864 🔥#ከክብር_ወደ_ክብር_እንለወጣለን። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3: 18) Join & Share this channel On the Facebook pag & telegram @GlorytoGloryteam @THEREISGLORY @The_gospel_wins 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Join us👇and👆share
Show all...
Repost from N/a
ሰላም ለእናንተ ይሁን በአዳማ እና በአከባቢዋ የምትገኙ #የRevival_ርሀብተኞች በአይነቱ ለየት ያለ የፀሎት እና የአምልኮ ጊዜ ስላዘጋጀን እንድትገኙ እንጋብዛለን ህዳር 16/3/2015 (አርብ) ከ11:00-2:00 ቦሌ ታክሲ መጨረሻ የሚገኘው #የመንፈስ_ቅዱስ_ሀይል_የክርስቶስ_ቤተክርስቲያን #phone no 0968493704                    0903643864 🔥#ከክብር_ወደ_ክብር_እንለወጣለን። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3: 18) Join & Share this channel On the Facebook pag & telegram @GlorytoGloryteam @THEREISGLORY @The_gospel_wins 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Join us👇and👆share
Show all...