cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Habesha tweets ሀበሻን ትዊትስ😂😂😂😂😂

🔮ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ !FOR ANY PROMOTION CONTACT 📥 @Jonimaniken ጤናዎን ያስተካክሉ ምንጮቻችን ከተለያዮ ዶክተሮች እና ከታመነ ዌብሳይቶች ነዉ። ፩ ኢትዮጵያ 🍏🍋🍎 ኖ 🚫ዘረኝነት here Please DON'T Leave 😡😜 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .

Show more
Advertising posts
27 355Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💫ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን 0911700789 +251949358580 💥ፕሮቲን በሳምንት ውስጥ ከ2-7ኪ.ግ እንዲጨምሩ ይረዳዎታል 💥በአጭር ጊዜ ከሳይድ ኢፌክት ነፃ የሆነ!! 💥ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው 🚨ከአትር ፍሬ እና ከባቄላ የተቀመመ !! 🔥በተለያየ ጣእም እኛ ጋር ያገኙታል 🔥🔥ከ 1600 ጀምሮ በየአይነቱ ያገኙታል🎊🎊🎉🎉 🌅🌅ወደ ክልል ከተማም በፓስታ እንደምንልክ ስንናገር በደስታ ነው ☎️ +251949358580 +251911700789 💥💥ለበለጠ መረጃ ይሄንን ቴሌግራም ፔጅ ይከተሉ 👉🏾 https://t.me/joinchat/AAAAAEY3T6JKZnogB7y5Nw @jonymaniken 💥 protien shake the best protien in the market for mass gain and muscle development. 💥Amazing Price 🎉🎉🎊🎊
Show all...
🍑አስደሳች ዜና ለሴቶች🍑 🍑Hip Lift Up Cream 🍑 Call No:-0911700789 😍️የሴት ልጅ ዉበት ዳሌዋ ነዉ ሰርጀሪ መደረግ ቀረ በቅባት መልክ የቀረበ የተስተካከለ አቋም (ዳሌ) እንዲኖር የሚረዳ 100% ከተፈጥሮ እፅዋት የተሰራ🌱 😍አስተማማኝ ዳሌን የሚያሳድግ ምርት ነው 😍 ️ 😍አአለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ የዳሌ ማሳደጊያዎች አንዱ ሲሆን 😍ላብራቶሪ ዉስጥ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ነው። Price -1900birr ❌❌Discount 1500birr ስልክ ÷ 0911700789
Show all...
❤️titan gel GOLD EDITION👑💐 🇷🇺🇷🇺made in ራሽያ 🚩የብልት ጡንቻ ለማጠንከር የሚረዳ 💪 💐በዘላቃነት ለብልት ቁመት እድገት የሚያግዝ 🌹መቶ በመቶ ከተፈጥሮ የተሰራ🌱 የብዙሀኑን ህይወት የቀየረው 😃 🚩ዘላቂ የብልት ውፍረት እና ውጥረት 😍 ✅የሚቀባ ስለሆነ በጤና ላይ ምንም አይነት ጉዳት አያመጣም። ✅በማንኛውም የእድሜ ክልል የሚጠቅም 💐ቆዳ እንዲለጠጥ በማድረግ በዛው ልክ ውፍረት እንዲጨምር የሚያደርገውን ሁሉንም ግልጋሎት በአንድ ላይ የያዘውን ዘላቂ መፍትሄ price3000Birr❌=2500Birr✔️ (discount) 🚘🚖 ክፉለሀገር ላላችሁ customers በ ፈጣን dhl/ems/ups(posta) እንልካለን 🚖 አ.አ ላላችሁትም በእራሳችን transport ያሉበት ድረስ በ 30 ደቂቃ ውስጥ እናደርሳለን ❤️ተጨማሪ ምርቶች ከፈለጉ ከታች ያለዉን link በመንካት ተቀላቀሉን 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEY3T6JKZnogB7y5Nw CALL 📞 0911700789
Show all...
👱‍♀MINOXIDIL🧔 📌የፀጉር ና የፂም ማሳደጊያ ቅባት 📌ከቆዳችን ስር የሚገኘውን የፀጉር ጉጥ በማንቃት የፀጉርን እድገት የሚያፋጥን 📌በቀን 2 ጊዜ ለሚጠቀሙ ሰዎች በ 1 ወር ውስጥ ውጤት የሚያሳይ 👉ክፍለ ሀገር ላላቹ በፖስታ ቤት እንልካለን📬📨 📌አንዱ ፍሬ #1500ብር💸 📌ሶስቱ ፍሬ #4300ብር💸 Contact @jonimaniken Phone +251911700789 ⊰━━━━━━⊱⊰━━━━━━⊰ ®| ® ⊰━━━━━━⊱⊰━━━━━━⊱
Show all...
💫ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን 0911700789 0944301763 💥ፕሮቲን በሳምንት ውስጥ ከ2-7ኪ.ግ እንዲጨምሩ ይረዳዎታል 💥በአጭር ጊዜ ከሳይድ ኢፌክት ነፃ የሆነ!! 💥ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው 🚨ከአትር ፍሬ እና ከባቄላ የተቀመመ !! 🔥በተለያየ ጣእም እኛ ጋር ያገኙታል 🔥🔥ከ 1600 ጀምሮ በየአይነቱ ያገኙታል🎊🎊🎉🎉 🌅🌅ወደ ክልል ከተማም በፓስታ እንደምንልክ ስንናገር በደስታ ነው ☎️ +251944301763 +251911700789 💥💥ለበለጠ መረጃ ይሄንን ቴሌግራም ፔጅ ይከተሉ 👉🏾 https://t.me/joinchat/AAAAAEY3T6JKZnogB7y5Nw @jonymaniken 💥 protien shake the best protien in the market for mass gain and muscle development. 💥Amazing Price 🎉🎉🎊🎊
Show all...
5ቱ የማያስረጁ እና 5ቱ የሚያስረጁ ምግቦች የሚያስረጁ ምግቦች የአመጋገብ እቅድዎ በውስጥና በውጭ ወጣት ሆነው እንዲቆዩ የማድረግ ብቃት አለው፡፡ በጠዋት ተነስተው መስተዋት ፊት ሲቆሙ የሚያስቡት ‹‹ዋው! አምሮብኛል?›› አሊያም ‹‹መቼ ነው እንዲህ ያረጀሁት?›› ብለው ነው? ሁለተኛውን የሚሉ ከሆነ ፍሪጅዎን፣ ማዕድ ቤትዎና የምግብ ጠረጴዛዎ ላይ የሚያኖሩትን ምግብ ይጠራጠሩ፡፡ እርጅና በሁላችንም የመጣና ማቆም የማይቻል ቢሆንም አንዳንድ አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች ያለ ዕድሜያቸው አርጅተን እንድንታይ ያደርጋሉ፡፡ የእነዚህ ምግቦች ጉዳት በውጫዊ እኛነታችን ላይ ብቻ የሚገደብ አይደለም፡፡ ውስጣዊ ጉዳትም ያደርሳሉ፡፡ ጥራት ወሳኝነት አለው (Quality Counts) ‹‹በቅባትና በስብ የተጥለቀለቁ ምግቦችን መመገብ ሰውነታችንን እንዲቆጣ ያደርገዋል›› ይላሉ ‹‹Just tell me what you eat!›› የሚለው መፅሐፍ ደራሲና በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት ረዳት ፕሮፌሴር የሆኑት ቲሞቲ ሃርላን፡፡ ‹‹የጥራትና የጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ይዘታቸው ዝቅተኛ የሆነ Trans fats (ስብ የበዛባቸው ምግቦች) የሰውነታችንን የመቆጣት ስሜት ያነሳሳሉ፡፡ እርጅና ደግሞ መሰረታዊ የሆነ የሰውነት የመጉረብረብ ሁኔታ ነው፡፡ ‹ክራብ የተሰኘውን ከባህር የሚገኝ ምግብ በመመገቤ የተነሳ ከዕድሜዬ በላይ ያረጀቡ እመስላለሁ› ብለው ቢጠይቁኝ መልሴ አዎ! የሚል ይሆናል›› ይላሉ ዶክተሩ፡፡ ‹‹ለምሳሌ በጣም ብዙ ስኳርና በፋብሪካ ሂደት ውስጥ ያለፈ ካርቦሃይድሬትስ ያላቸው ምግቦች (processed carbohydrates); AGE (Advanced Glycation End) የተሰኘው ጎጂ ንጥረ ነገር እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናሉ፡፡ ይህ ንጥረ ነገር ለበርካታ ጎጂ በሽታዎች ያጋለጣል፡፡ ከእነዚህ የልብና የስኳር በሽታዎች ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በጅማቶችና በቆዳ ፋይበሮች ላይ ጉዳት ያደርሳሉ›› ይላሉ የካሊፎርኒያ የህዝብ ጤና ማዕከል አማካሪና የአሜሪካ የስነ ምግባር ማህበር ቃል አቀባይ የሆኑት አንድሪያ ጂያን ኮሊ፡፡ ጎጂ ተብለው የሚመደቡ ምግቦችን መመገብ የሚያደርሰው ጉዳት በአካላዊ አቋማችን የተወሰነ አይደለም፡፡ ከእነዚህ ምግቦች አብዝቶ መመገብ የመቆጣትና መጉረብረብ ስሜትን ይጨምራል፡፡ የደም ቅዳዎች ደም እንዲረጋባቸው ያደርጋል፡፡ ክብደት እንድንጨምርም ምክንያት ይሆናሉ፡፡ ይህ ደግሞ ከፀጉራችን እስከ ጥፍራችን ድረስ ላለው ጤና መጥፎ ዜና ነው፡፡ ሊቀንሷቸው የሚገቡ ምግቦች ወዝና ቁመናዎን ጠብቀው ከዕድሜዎ ጋር ሲተያይ ወጣት መስለውና ሆነው መታየት ከፈለጉ የእነዚህን አምስት ምግቦችና መጠጦች አወሳሰድዎን ይቀንሱ፡፡ 1. የድንች ጥብስና በቅባት የተነከረ የድንች ጥብስ በዘይት እየተነከረ የሚጠበስ ማንኛውም ምግብ በጎጂ ንጥረ ነገሮች በTrans Fates የታጨቁ ናቸው፡፡ ይህም በመላው አካላችን ውስጥ የመጉረብረብ ስሜትን ይፈጥራል፡፡ በዕለታዊ ማዕድዎ ላይ የድንች ጥብስ መጠንዎን ከ1% በታች እንዲያደርጉ የአሜሪካ የልብ ማህበር ይመክራል፡፡ 2. ዶናት እና በስኳር የተሞሉ ፓስቴዎች እነዚህ ምግቦች የተለያዩ አይነት ጎጂ ንጥረ ነገሮችን ይዘዋል፡፡ በአብዛኛው Transe fates በከፍተኛ መጠን ይገኙባቸዋል፡፡ በስኳር የተሞሉም ናቸው፡፡ በፊታችን ላይ መጨማደድና ሽብሽባትን የሚያስከትለው AGE መገኛዎችም ናቸው፡፡ 3. ሃት ዶግና ቋሊሟ የትኛውም በፋብሪካ ፕሮሰስ ተደረገ ሥጋ፣ የአሳማ ሥጋና የመሳሰሉው በቅባት ያበደ ጥብሳ ጥብስ ከጥቅሙ ጉዳቱ እጅግ ያመዘነ ነው፡፡ saturated የተሰኘው ጎጂ የስብ አይነት በከፍተኛ መጠን ይገኝባቸዋል፡፡ የመለብለብና የመቆጥቆጥ ስሜትን የሚያባብሱት ናይትሬትስ የተሰኙ ንጥረ ነገሮች እንዲከማቹም ያደርጋሉ፡፡ 4. ቀይ ሥጋም ቢሆን በጥቂቱ ይመገቡ ጎጂ ስብ በሰውነታችን እንዳይከማች ቀላ ያሉ (ስብ ያልያዙ) ሥጋዎችን እንደንመገብ ይመከራል፡፡ ይህም ቢሆን ለደም ቆዳዎች (arteries) አስደሳች ሁኔታን አይፈጥርም፡፡ የአሜሪካ የስነ ምግብ ማህበር እ.ኤ.አ በ2010 ባወጣው መመሪያ ላይ የተለያዩ በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ (ቀይ ሥጋን ያጠቃልላል) ጠቃሚ እንደሆነ ይገልፃል፡፡ የአሜሪካ የልብ ማህበር በበኩሉ ጎጂ ኮሌስትሮልን የያዙ ምግቦችን እንድናስወገድ ካልተሳካልን ደግሞ ዕለታዊ ፍጆታችንን ከ7% በታች እንዳደርግ ይመክራል፡፡ 5. አልኮል አንዳንድ የአልኮል አይነቶች ለእርስዎ ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን የበዛ የአልኮል አወሳሰድ በእርግጠንነት ያለ ዕድሜዎ ያረጁ ሊያስመስልዎ ይችላል፡፡ ለሴት በቀን አንድ (አንድ ብርጭቆ ወይን ወይም ቢራ) ሲመከር ለወንዶች የሴቷን እጥፍ ቢወስዱ አይጎዳም፡፡ በቀን በአማካይ አንድ ወይም ሁለት መለኪያ አልኮል ቢጎነጩ ለልብዎ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡፡ ከዚያ ካለፈ ግን የእርጅና ሂደትዎን ያፋጥናል፤ እንደ ጉበት እና አንዳንድ የካንሰር ህመሞች ያሉ ተያያዥ በሽታዎችንም ያስከትላል፡፡ የማይጠጡ ከሆነ የጤና ባለሙያዎች እንዲጠጡ አይመክሩዎትም፡፡ የሚጠጡ ከሆነ ግን ለዶክተርዎ ከመናገር አይቆጠቡም፡፡ የሚያሳስበዎ የጤና ችግሮች ከእርስዎ የአልኮል አወሳሰድ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ሊነግርዎ ይችላል፡፡ ‹‹ከሁሉም በላይ ይላሉ…›› ዶ/ር ሃርላን ‹‹ተገቢውን ማዕድንና ቫይታሚን የያዙ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምግቦች መመገብ የሚፈጠረውን የመጉረብረብ ስሜት ይቀንሳል፡፡ በጥሩ ውስጣዊና ውጫዊ አቋም ላይ እንዲገኙ ያደርጋል፡፡ የሜዲትራኒያን የአበላል ዘዴ የሚሰኘው የአመጋገብ ባህል ከእርጅና ጋር ተያይዘው የሚመጡትን ካንሰር፣ አልዛይመርና የልብ ህመሞችን ያስወግዳል›› ልናዘወትራቸው የሚገቡ ምግቦች ሃርላን እና ጂያን ኮሊ ጥቅማቸው ከፍተኛ የሆኑትን፣ ወጣት የሚያስመስሉትንና ጤናማ የሚያደርጉትን (super foods) እንድናዘወትር ይመክራሉ፡፡ ‹‹ይህ ሲባል ግን የተወሰኑ ምግቦችን መርጣችሁ እነሱ ላይ ማተኮር ማለት አይደለም፡፡ ይህ ሁኔታ ትልቁን ምስል እንዳትመለከቱት ያደርጋል›› አሳ ወይንም ፍራፍሬዎችን ብቻ ሳይሆን አበባ ጎመን፣ ስኳር ድንች፣ ሳልመን (አሳ)፣ ሽምብራ እና የዶሮ ሥጋን መመገብ ለአጠቃላይ ጤንነት ይጠቅማል›› ይላሉ ዶክተር ሃርላን፡፡ ሁለቱም ኤክስፐርቶች ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ነው ያሉትን የሜዲትራንያን የአመጋገብ ዘዴ እንድናዘወትር ይመክራሉ፡፡ የመረጧቸውን አምስት ከማዕዳችን ላይ መጥፋት የሌለባቸው ምግቦች የሚከተሉት ናቸው፡፡ 1. ሰላጣ፡- ሰላጣ በሽታ ተከላካይ ቫይታሚኖች ተብለው በሚጠሩት በቫይታሚን ኤ እና ሲ የበለፀጉ ሲሆን የመቆጣትና የመጉረብረብ ስሜትን ይዋጋሉ፡፡ ሌሎች ጥቁር አረንጓዴ ቀለም ያላቸው እንደ አበባ ጎመንና ስፒናች ያሉትን በማዕዳችን ላይ ማካተት ያስፈልጋል፡፡ 2. ቲማቲም፡- እንደ ሃብሃብ፣ ወይን፣ ዘይቱን፣ አስፓራገስ፣ ቀይ ጎመን ሁሉ ቲማቲም በበሽታ ተከላካዮች የበለፀገውን Lycopene ያስገኝልናል፡፡ 3. ሳልመን፡- እንደ የባህር አሳዎች ቱና እና ሄሪንግ (herring) ሁሉ ሳልመን በኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ የበለፀገ ነው፡፡ የሰውነት መመረዝ ይከላከላል፡፡ ለዛሬ ያቀረብኩላችሁ ይሄን ይመስላል ይሄ ፅሁፍ ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ለጓደኞቻችሁ share ያርጉላቸዉ መልካም ቀን ምርጦቹ የሀገሬ ልጆች💪💪💪 https://t.me/joinchat/AAAAAE1dHwoEDRSmeCYPtg
Show all...
Habesha tweets ሀበሻን ትዊትስ😂😂😂😂😂

🔮ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ !FOR ANY PROMOTION CONTACT 📥 @Jonimaniken ጤናዎን ያስተካክሉ ምንጮቻችን ከተለያዮ ዶክተሮች እና ከታመነ ዌብሳይቶች ነዉ። ፩ ኢትዮጵያ 🍏🍋🍎 ኖ 🚫ዘረኝነት here Please DON'T Leave 😡😜 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .

Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!