እጅህን ይዞ ያሻግርሀል!
ስለ ችግሩ ማሰብ የትም አያደርስህም፤
መፍትሄው ላይ ጊዜህን አጥፋ። ባህሩ ላይ ማፍጠጥ ከፊትህ የተኛውን ውሀ አያሻግርህም ባህሩን በጀልባህ ስለመቅዘፍ ማሰብ አለብህ።
የመፍትሄ ሰው ሁን!
ወዳጄ የችግርህን ባህር የምትከፍለው በሰው ተማምነህ አይደለም! በራስህ ካመንክ እና ጥረትህን ካላቆምክ ፈጣሪ ቀኝ እጅህን ይዞ ያሻግርሀል። ያኔ ያንተ ስራ
በአምላክህ ተዓምር መገረምና መደነቅ ይሆናል።
ተዓምረኛ ህይወት ተመኘንላችሁ🙏
@DOSLACOSTE
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!