cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ

በዚህ የንጽጽር አደባባይ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት የተገለጸው እውነት ሲፈጸምና ይፈጸም ዘንድ በመላው ዓለም ሲንቀሳቀስ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እናቀርባለን ! ስለእምነታችን እንማማራለን ! ስለመልዕክታቱ እንነጋገራለን ! ➝ ይህ የአልፋና ዖሜጋ ( @christian930 ) ገጽ ቅርንጫፍ የንጽጽርና የመማሪያ ገጽ ነው።

Show more
Advertising posts
4 315Subscribers
+324 hours
+67 days
+12430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⚡️Large fires in Babylon, Iraq - unidentified explosions Unverified information indicates location is an Iraqi military base, the PMU headquarters of Babylon.
Show all...
እስራኤል በኢራን ላይ የድሮን ጥቃት ማድረሷ ተዘገበ جديد አል ዐይን ኒውስ (RSS) እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እንዳታደርስ ጫና ሲደረግባት የነበረ ቢሆንም እስራኤል እንደዛተችው ጥቃት ፈጽማለች
Show all...
🟢 🟡 🔴 ሚያዝያ 12 | የመላእክት አለቃ #ቅዱስ_ሚካኤልን እግዚአብሔር ወደ #ነቢዩ_ኤርምያስ ላከው፡፡ ጠባብና ረግረግ ከሆነ እሥር ቤት ሴዴቅያስ ንጉሥ በአሠረው ጊዜ የንጉሡ ባለሟልና የጭፍራ አለቃ የሆነው (ኢትዮጵያዊው) አቤሜሌክ አወጣው። ያንጊዜም የኢየሩሳሌምን ጥፋት እንዳያይ መራራ ምርኮንም እንዳይቀምስ ኤርምያስ ነቢይ መረቀው እንዲሁም ሆነ። ስሳ ስድስት ዓመትም ተኝቶ ኖረ። ከእርሱ ጋራ ወይንና በለስ ነበረ። አልተለወጠም። የእስራኤል ልጆች ከምርኮ እስቲመለሱ በለሱንም ከደብዳቤ ጋራ ወደ ኤርምያስ ባቢሎን አገር ላከው። ስለዚህም የዚህን የከበረ መልአክ ሚካኤልን በየወሩ በዐሥራ ሁለት ቀን መታሰቢያውን እንድናደርግ የቤተ ክርስቲያን መምህራን አዘዙን። t.me/Ewnet1Nat
Show all...
39👍 5
የቻይና ከተሞች እየሰመጡ ነው ተባለ‼️ ከቻይና ዋና ዋና ከተሞች ግማሽ ያህሉ ላይ የመስመጥ አደጋ መጋረጡ ተሰምቷል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተለይ የባህር ከፍታ ሲጨምር ለጎርፍ አደጋ እየተጋለጡ ነው ሲል በአገር አቀፍ ደረጃ የወጣው የሳተላይት መረጃ  አመልክቷል።
Show all...
🔥 12👍 3👏 2
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ትምህርት ክፍል 2 12/ሚያዝያ/2016
Show all...
❗️A pipeline exploded in the Kharkov region of Ukraine The flame column is about 70 meters. This accident occurred on the main gas pipeline that connects the main gas field of Ukraine - Shebelinovskoye - with the Ukrainian gas transmission system.
Show all...
7🔥 2👍 1
Bird Flu '100 Times Worse' Than COVID, Experts Warn A bird flu pandemic has the potential to be "100 times worse than COVID," experts are claiming. The H5N1 avian flu has spread rapidly since a new strain was detected in 2020, affecting wild birds in every US state, as well as in commercial poultry and backyard flocks. It has now been detected in mammals, with cattle herds across four states becoming infected. On Monday, federal health officials announced that a man in Texas caught the virus from working with dairy cattle. "And now we’re getting dangerously close to this virus potentially causing a pandemic," a bird flu researcher said.
Show all...