cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አርኤል ቲዩብ Ethiopia 🇪🇹

#አርኤል;- ማለት #የእግዚአብሔር_ምድጃ_ማለት_ነዉ። ኢሳ 29፦7 በዚህ ቲዩብ የሚለቀቀዉ እያንዳንዱ ነገር እንዲደርሳችሁ በ@arealTube ይ@ቀ@ላ@ቀ@ሉ@ን ለጥያቄዎና አስተያየትዎ @Brother_Abeni ይጠቀሙ!

Show more
Advertising posts
292Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1430 days
Posts Archive
i have a good news 👌#የኋላ_ኋላ_ግን_አለፍን❕ ወደ #ወጥመድ አገባኸን በጀርባችንም #ሸክም ጫንህብን ሰዎች በራሳችን ላይ #እንዲፈነጩ አደረግህ #በእሳትና_በዉሀ መካከል #አለፍን፤ የኋላ ኋላ ግን #ወደ_በረከት_አመጣኸን።        መዝ 66፥11-12 (አ.መ.ት) 🗣 Servant Abinet Bekele 🙏arealtube🙏 🙏arealtube🙏
Show all...
.              እረኛዬ ነህ        ግርማ በለጠ - Live @arealtube ◁ ▷ @arealtube ◁             △Join Us△ "Servant Abinet Bekele''
Show all...
🗣#ምስጋና_የጭንቀት_ማርከሻ_ነዉ። #ታለቅሳለች ፤ ያለቅሳል ፤ #ታጉረመርማለች ፤ #ያጉረመርማል ተብላችሁ #በምትጠበቁበት #በየትኛዉም_ጉዳይ ዙርያ #ሞትም_ኪሳራም_ጭንገፋም_ክስም_ቢሆን_ክህደት_አመስግኑ❗️ 👌#ይህ በክርስቶስ ኢየሱስ #የእግዚአብሔር_ፍቃድ_ነዉና። 👌#የእግዚአብሔር ደስታ #በየትኛውም ጉዳይ #እንድታመሰግኑ ነዉ። ከእግዚአብሔር ዘንድ እንድትታጉረመርሙ #የተሰጣችሁ ምንም አይነት #ፈቃድ_የላችሁምና ጥርሳችሁን #ነክሳችሁም ቢሆን #አመስግኑ! #ምስጋናችሁ_የጭንቀታችሁ_ማርከሻ_ነዉ። 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ #Share_Share_Share❗️ 🔖@arealtube🔖 🔖@arealtube🔖
Show all...
🔖እግዚአብሔር #ቀኖቹ አያጥሩበትም! 👌የተጫነባችሁን #ይንደዋል አይዟችሁ! #ለሱ_አልረፈደም_ይመጣላችኋል! 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ    🙏@arealtube🙏   🙏@arealtube🙏 📩Contact @Servant_Abinet
Show all...
#የጧት_ፀሎት❗️ 🔖በዚህ #ቃል ዉስጥ ያለ #ብርሀን ይብራላችሁ❗️ #እግዚአብሔር ሆይ #በማለዳ ድምፄን #ትሰማለህ❗️ #በማለዳ ልመናዬን በፊትህ #አቀርባለዉ❗️ #ፈቃድህንም በጥሞና #እጠባበቃለሁ❗️ 🙏 @arealtube 🙏 🙏 @arealtube 🙏 Servant Abinet Bekele
Show all...
.           ብሩህ ቀን     ቴዲ ታደሰ-New Clip @arealtube ◁ ▷@arealtube ◁           △Join Us
Show all...
ኢሳይያስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ለአሕዛብም በሩቅ ምልክትን ያቆማል፥ #ከምድርም_ዳርቻ በፉጨት ይጠራቸዋል፤ እነሆም፥ #እየተጣደፉ ፈጥነው ይመጣሉ። ²⁷ ደካማና ስንኵል የለባቸውም፥ የሚያንቀላፋና የሚተኛም #የለም፤ የወገባቸውም መቀነት #አይፈታም፥ የጫማቸውም ማዘቢያ #አይበጠስም። ²⁸ ፍላጾቻቸው #ተስለዋል፥ ቀስቶቻቸውም ሁሉ ተለጥጠዋል፤ የፈረሶቻቸውም ኮቴ እንደ ቡላድ የሰረገሎቻቸውም መንኰራኵር እንደ ዐውሎ ነፋስ ይቈጠራል።
Show all...
#አንዳንዴ_ነገሮች_ከመሻሻላቸዉ_ይልቅ_ይባባሳሉ❗️ #እናንተ ገና #ነገሩ_ክርር_ሳይል እና ታሞ #ለሞት_ሳይደርስ ትጠሩታላችሁ #እርሱ_ሞቶባችሁ_ይመጣል❗️ 📌እግዚአብሔር አባታችንም #አንዳንዴ በህይወታችን #ጉዞ ዉስጥ #ይሄ_እንዲሆን_ይፈቅዳል❗️   ይሄን #ሀቅ እና #ነፃ_አዉጪ_እዉነት ግን #ምን_ጊዜም_አትዘንጉ❗️ 👌#የህይወታችን ባለቤት #ሸክላ_ሰሪዉ እግዚአብሔር #ምን_ጊዜም_ይበልጥ_ክብር_የሚያመጣለትን_መንገድ_ይጠቀመዋል❗️የእናንተን መንገድ ተዉት   🤔ነገሮች #እየከረሩ_ሲሄዱ እግዚአብሔር ከእናንተ #በተቃራኒ_እንደቆመም_አይሰማችሁ ይልቅ አምላካችሁ የመረጠዉን #የክብር_መንገድ ተቀበሉና #ተአምራት_ሊሆን_ነዉ_በሉ❗️ 👌#ይህን_በማድረጋችሁም ምክንያት #የታጠረባችሁን የጠላትን አጥር #ብትንትኑን ታወጡታላችሁ❗️            👌#ሌላ_ክብር_ልታዩ_ነዉ❗️   📌#አምላኬ ክብሩን ገለጠ ስትሉ #አያለዉ❗️            ✍️አገልጋይ አብነት በቀለ                   #Share_Now❗️
Show all...
🙏 2
👏
.                ማራናታ በረከት ተስፋዬ-New Album @arealtube◁ ▷@arealtube ◁            △Join Us
Show all...
👌እግዚአብሔር #አዘቅጡን#ሰንጥቆልና❗️ 👇#በረከታችን_ይወጣል❗️ 👇#መልሳችን_ተመልሷል❗️ 👇#እንጠናከራለን❗️ 👇#ከክብር_ወደ_ክብር_እንሄዳለን❗️ “#እግዚአብሔርም በሌሒ ያለውን አዘቅት #ሰነጠቀ፥ ከእርሱም ውኃ #ወጣ፤ እርሱም #ጠጣ፥ ነፍሱም ተመለሰች፥ #ተጠናከረም። ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም ዓይንሀቆሬ ብሎ ጠራው...”            መሳፍንት 15፥19   አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealtube 🙏 🙏@arealtube🙏
Show all...
🙏
👏
“#ፍቅር_ይታገሣል❗️... 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥4 ፍቅር ባለበት ስፍራ ሁሉ ትዕግሥት አለ! ሰዎች ፍቅር ከዉስጣቸዉ ሲያልቅ ሰዎችን መታገስ ይሳናቸዋል! በትንሹ መቆጣት፤ማኩረፍ፤መበሳጨት ይጀምራሉ! Because of ፍቅር ከዉስጣቸዉ አልቋል! 👌ፍቅር ካለ ግን ትዕግሥት አለ❗️ አሁንስ ትዕግስቴ አለቀ ካሉ ስለናንተ ያላቸዉ ፍቅር ጥያቄ ዉስጥ መግባቱን በጊዜ እወቁ! 👆አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealtube🙏 🙏@arealtube🙏 👌Join Now❗️
Show all...
👌
👎
👌#ከቶ_አታንሱም❗️ “...አንቺ ቤተ ልሔም፥ የይሁዳ ምድር፥ ከይሁዳ ገዢዎች #ከቶ_አታንሽም፤ ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን #ከአንቺ_ይወጣልና ተብሎ #በነቢይ እንዲህ #ተጽፎአልና!... ማቴዎስ 2፥5-6 🚹አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
እንጀረ ለመብላት ሺ ተሰበሰበ መስቀል ለመሸከም አንድም አልቀረበ ተዐምር ለማየት እልፍ ሰው ቢንጋጋ ኢየሱስ ብቻ ነው በጦር የተወጋው!
Show all...
👌
👎
እንጀረ ለመብላት ሺ ተሰበሰበ መስቀል ለመሸከም አንድም አልቀረበ ተዐምር ለማየት እልፍ ሰው ቢንጋጋ ኢየሱስ ብቻ ነው በጦር የተወጋው!
Show all...
#ስለ_የካቲት_ወር_ስፀልይ_ይህን_አያለዉ❗️ 👌የተደፈኑ #ምንጮቻችሁ_ሲከፈቱ❗️ 👌ነገራችሁ #ወደፍፃሜዉ_ሲቸኩል❗️ 👌በእናንተ #የታሰበ_ሁሉ_በእሱ_ሲፈፀም❗️ 👆እምን ብቻ እንጂ አትፍራ ይሄ ይሆናል❗️ #አሜን_በሉ❗️ 🗓አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealtube🙏 🙏@arealtube🙏
Show all...
“ሕፃን ቅንና #ንጹሕ መሆኑ #በሚያደርገው ሥራ #ይታወቃል።” ምሳሌ 20፥11 👌@arealtube👌 👌@arealtube👌
Show all...
👆#ከአምላኬ_ዘንድ ይህን #እሰማለሁ❗️ 👌#የሚከለክላችሁ_የለምና_እለፉ❗️ “የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ #የሚከለክልሽ_የለምና እንደ ዓባይ #ወንዝ በአገርሽ ላይ #ጐርፈሽ_እለፊ።” ኢሳይያስ 23፥10 #አሜን_በሉና_እለፉ!
Show all...
👌ይህ የማን መልዕክት ነዉ⁉️
Show all...
🙏
#የእግዚአብሔር_ምክር❗️ አንድ #በእምነት_በፀለያችሁበት ጉዳይ ዙርያ #በፍፁም_አትረበሹ❗️ 👌ለእግዚአብሔር ለሁሉን ቻዩ ነግራችሁት የለ በቃ #ፍቃዱን_ጠብቁ ዉጤቱ እናንተን ደስ #ያሰኝም_አያሰኝም የፀሎታችሁን መልስ ለመቀበል #ተዘጋጁ❗️ 👌#ነፍሳችሁንም_እረፊ_አታስጨንቂኝ_በሏት❗️ 👆#ፀሎት በእናንተ እምነት እግዚአብሔርን #ስራልኝ ማለት ነዉ። እሱ #እንደፈቃዱ ሰርቶ ያመጣዉ #መልሳችሁ_ነዉ። 👌#እንዲድን_ፀልያችሁ ከሞተ ፀሎታችሁ #አልተሰማም ማለት #አይደለም። 👆እግዚአብሔር መልሱን የመለሰላችሁ ወስዶት ይሆናልና❗️ይልቅ አመስግኑ❗️ 👌#በአጠቃላይ_በፀለያችሁበት_ጉዳይ_ዙርያ_ተረጋጉ❗️ 👉#እንድትረበሹ የሚያደርጋችሁ እሱ #ዲያቢሎስ እንጂ #እግዚአብሔር_አይደለምና❗️ *** #ተዉለት_ለእግዚአብሔር_እንደወደደ_ይስራ❗️ *** 🗣በአገልጋይ አብነት በቀለ 🙏ከጠቀማችሁ #Share አድርጉ❗️ 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏
Show all...
🙏
👏
👌ይህ አምናችሁ #በወሩ_የመጀመሪያ_ቀን የምትቀበሉት #ቃል ቀጣዮቹን #29 ቀን #ይቆጣጠራችኋልና! እንዲሁ በዋዛ #አትለፉት በዚህ #ጥር_ወር ከብዙ ነገር #እናልፋለን❗️ 👆#ማለፍ ይሆናል #እጃችሁ ላይ ያለና #ማለፍ የሚገባዉ ነገር ሁሉ #ያልፋል! እግዚአብሔር ከማዕበል፤ ከዉድቀት፤ከሀዘን፤ከሞት፤ከኪሳ፤ከአጣብቂኙ፤ከክሱ፤ከወጥመዱ፤ከሴራቸዉ ሌላም ሌላም ማለፍ ይሆናል❗️ 👌አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ❗️ 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏
Show all...
🙏
👏
Shalom Areal Family's❗️ እንኳን አደረሳችሁ❗️ ከዛሬ 2015 አመት በፊት የተወለደዉ ህፃን ፍዳችንን በምህረት ለዉጧል❗️ 👌በተወለደልንም ህፃን ጫንቃ ላይ አለቅነት አለ❗️ 👌 የሸተተዉም ህይወታችን በእጣኑ እና በከርቤዉ መአዛዉ ተለዉጧል❗️ 👌አምላክም ሰዉ ሆኗል❗️ ከሴቲቱ የተወለደዉም እሱ የቀድሞዉን እባብ የአሁኑን ዘንዶ ራስ ቀጥቅጦልና❗️ 🤔ቆይ ግን ከኢየሱስ ሞት በላይ መወለዱ አይገርማችሁም! አምላክ ሰዉ ሆኗል❗️ #ተደነቁ እንጂ❗️ መልካም በዓል❗️ 👆Message of Admin❗️ 🗣Servant Abinet Bekele @Servant_Abinet #Share_Now❗️ 🙏@arealTube 🙏 🙏@arealTube 🙏
Show all...
❤️
“...ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ #አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም #እኔ_ነኝ፥” ራእይ 1፥17
Show all...
. እኔ እርሱን የማዉቀዉ ምህረት ኢትፋ - ቁ-4[1997] @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △ JOIN US
Show all...
👌#አዳኝ_ኢየሱስ_ነዉ❗️ “ልጅም #ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን #ከኃጢአታቸው_ያድናቸዋልና ስሙን #ኢየሱስ ትለዋለህ።” ማቴዎስ 1፥21 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
“ #ኢየሱስም ይህን #ሰምቶ ኢያኢሮስን፣ “ #አይዞህ_አትፍራ፤ 👌#እመን_ብቻ፤ ልጅህ #ትድናለች” አለው።” ሉቃስ 8፥50 (አ.መ.ት)
Show all...
👆 #ተናግሬ_ነበር ይህ ወር ሳያልቅ ብዬ እግዚአብሔር #አስገረመኝ❗️ የሆነ ነገር ሆነ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ! 📩 #ነገ_ታህሳስ_አንድ_ነዉ❗️ በዚሁ Channel ፀልያለዉ እግዚአብሔር ስለ ታህሳስ ወር የሚለንን እንሰማለን ተከታተሉ! ለእኔ ሆኗል የምትሉ በ @Servant_Abinet አስቀምጡ 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏
Show all...
🗣ትመሰክራላችሁ❗️ እግዚአብሔር ይሄ ህዳር ወር ሳያልቅ ነገራችሁን ጨርሶ ይሰራዋል ሳያልቅ Believe This 👌ይሄ ወር ሳያልቅ የሚሆን ነገር አለ❗️ #Expecte❗️ 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
#ለ60_አመታት_ጌታቸዉን_ያገለገሉ❗️ እጅግ የተከበሩ የወንጌል #አርበኛና_የሪቫይቫል_ሰዉ❗️ #ቄስ_በሊና_ሳርካ የሩቁን ነግረዉን ወደ ዘላለማዊዉ ቤታቸዉ #እሩቅ_ሄደዋል!       #መልካም_እረፍት❗️ 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
😭
👂ነፍሴ እንዲ ትለኛለች❗️ 🗣ነገ #ለራሱ ይጨነቅ❗️ 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏 🗣Servant Abinet Bekele
Show all...
#እግዚአብሔር_እንዲ_ይላችኋል❗️ “በዚህ ጊዜ አንቺ ዝም ብትዪ፣ ለአይሁድ #ርዳታና_ትድግና ከሌላ ስፍራ #ይመጣላቸዋል፤ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ አንቺ ንግሥት ለመሆን የበቃሽው ለዚህ ጊዜ እንደሆነ #ማን_ያውቃል?”” አስቴር 4፥14 (አ.መ.ት) 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏 Servant Abinet Bekele
Show all...
. ኢየሱስ Ayda Abraham - New Clip @arealTube ◁ ▷ @arealTube ◁ △Join Us
Show all...
🌹🌹 መኃልይ 2🌹? 🌟እርሱ የሚያበራ የንጋት ኮከብ ሆኖ ሳለ እራሱን እንደ ሳሮን ጽጌሬዳ በሸለቆም እንደሚኖር አበባ በመግለጽ ከሚወዳት ፍቅረኛው ጋር መኖር መርጧል።💘 🌅የሚገኘው በሳሮን ነው፣ ማንም ወደዚያ ስፍራ የሄደ እርሱን እንደልቡ ማግኘት ይችላል፤ ምክንያቱም እርሱ የሚገኘው በግለሰብ አጥር ውስጥ ሳይሆን ማንም የጓሮ አትክልት ስፍራ ሊያደርገው በማይቻለው በባህር ዳርቻ ነው!🌊 💖ፍቅሩ ወደ እርሱ እንድትመጣ እንደ ጽጌሬዳ አበባ ውድነቱን ማራኪነቱን መዓዛውን ጠብቆ ይጠብቃታል! ልታገኘው ብትመጣ ያለገደብ፣ ያለመከልከል ታገኘዋለች! 👑ምክንያቱም ሙሽራው ራሱን በተወሰነ ስፍራ አልከለለም ነገር ግን ሙሽራይቱ ወደ እርሱ መጥታ ሊጠቅማት፣ደስ ልትሰኝበት፣በእርሱ ምቾትን ልታገኝበት በምትችልበት ስፍራ ነው እራሱን ያኖረው! 🌍 ☀እርሱ ሰለሞን በዘመኑ ካጌጠበት ጌጥ ይልቅ የተሻለ ክብር ያለው አበባ ሆኖ የተገኘው ግን በሸለቆ(ቆላ) ውስጥ ነው ፣🌞 ምክንያቱም እሱን የምትፈልገው ቆንጆ በተራራው አጠገብ፣ በባህር ዳርቻ፣ እንደምትኖር ሁሉ በዝቅታ ስፍራም ትኖራለች! ለሌላው ምንም ይሁን በሸለቆ ውስጥ ለምትገኘው ቆንጆ ግን ከሰለሞን ክብር የሚበልጥ ክብር የለበሰ አበባ ነው!🌠🌻 ክርስቶስና ሙሽራይቱ ቤተክርስቲያን ...ይቀጥል? በአቤኔዘር
Show all...
❤️
👌ስለ አንዳንድ #ያልተመለሱ ፀሎቶቻችሁ እግዚአብሔር #ይመስገን! '' #እግዚአብሔር እያንዳንዱን ፀሎቴን #መልሶልኝ ቢሆን ኖሮ #የተሳሳተ ባል #ሰባት_ጊዜ አገባ #ነበር!'' 🗣የቢሊ ግራሀም ሚስት ሩት ግራሀም 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏
Show all...
👌 #ጠይቁ ደግሞ #መጠየቃችሁት_ቀጥሉ❗️ 👌 #ፈልጉ ደግሞ #መፈለጋችሁን_ቀጥሉ❗️ 👌 #አንኳኩ ደግሞ #ማንኳኳታችሁን_ቀጥሉ❗️ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏 🗣Servant Abinet Bekele
Show all...
☑️ዉድ የአርኤል ቲዩብ ቤተሰቦቼ❗️ ዘወትር አርብ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 4:00 አገለግላለሁ! በ Abinet Bekele የFacebook Account መገልገል ትችላላችሁ! Only Testimony Line +251968636858 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube 🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...