cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አርኤል ቲዩብ Ethiopia 🇪🇹

#አርኤል;- ማለት #የእግዚአብሔር_ምድጃ_ማለት_ነዉ። ኢሳ 29፦7 በዚህ ቲዩብ የሚለቀቀዉ እያንዳንዱ ነገር እንዲደርሳችሁ በ@arealTube ይ@ቀ@ላ@ቀ@ሉ@ን ለጥያቄዎና አስተያየትዎ @Brother_Abeni ይጠቀሙ!

Show more
Advertising posts
292Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

i have a good news 👌#የኋላ_ኋላ_ግን_አለፍን❕ ወደ #ወጥመድ አገባኸን በጀርባችንም #ሸክም ጫንህብን ሰዎች በራሳችን ላይ #እንዲፈነጩ አደረግህ #በእሳትና_በዉሀ መካከል #አለፍን፤ የኋላ ኋላ ግን #ወደ_በረከት_አመጣኸን።        መዝ 66፥11-12 (አ.መ.ት) 🗣 Servant Abinet Bekele 🙏arealtube🙏 🙏arealtube🙏
Show all...
.              እረኛዬ ነህ        ግርማ በለጠ - Live @arealtube ◁ ▷ @arealtube ◁             △Join Us△ "Servant Abinet Bekele''
Show all...
🗣#ምስጋና_የጭንቀት_ማርከሻ_ነዉ። #ታለቅሳለች ፤ ያለቅሳል ፤ #ታጉረመርማለች ፤ #ያጉረመርማል ተብላችሁ #በምትጠበቁበት #በየትኛዉም_ጉዳይ ዙርያ #ሞትም_ኪሳራም_ጭንገፋም_ክስም_ቢሆን_ክህደት_አመስግኑ❗️ 👌#ይህ በክርስቶስ ኢየሱስ #የእግዚአብሔር_ፍቃድ_ነዉና። 👌#የእግዚአብሔር ደስታ #በየትኛውም ጉዳይ #እንድታመሰግኑ ነዉ። ከእግዚአብሔር ዘንድ እንድትታጉረመርሙ #የተሰጣችሁ ምንም አይነት #ፈቃድ_የላችሁምና ጥርሳችሁን #ነክሳችሁም ቢሆን #አመስግኑ! #ምስጋናችሁ_የጭንቀታችሁ_ማርከሻ_ነዉ። 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ #Share_Share_Share❗️ 🔖@arealtube🔖 🔖@arealtube🔖
Show all...
🔖እግዚአብሔር #ቀኖቹ አያጥሩበትም! 👌የተጫነባችሁን #ይንደዋል አይዟችሁ! #ለሱ_አልረፈደም_ይመጣላችኋል! 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ    🙏@arealtube🙏   🙏@arealtube🙏 📩Contact @Servant_Abinet
Show all...
#የጧት_ፀሎት❗️ 🔖በዚህ #ቃል ዉስጥ ያለ #ብርሀን ይብራላችሁ❗️ #እግዚአብሔር ሆይ #በማለዳ ድምፄን #ትሰማለህ❗️ #በማለዳ ልመናዬን በፊትህ #አቀርባለዉ❗️ #ፈቃድህንም በጥሞና #እጠባበቃለሁ❗️ 🙏 @arealtube 🙏 🙏 @arealtube 🙏 Servant Abinet Bekele
Show all...
.           ብሩህ ቀን     ቴዲ ታደሰ-New Clip @arealtube ◁ ▷@arealtube ◁           △Join Us
Show all...
ኢሳይያስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ለአሕዛብም በሩቅ ምልክትን ያቆማል፥ #ከምድርም_ዳርቻ በፉጨት ይጠራቸዋል፤ እነሆም፥ #እየተጣደፉ ፈጥነው ይመጣሉ። ²⁷ ደካማና ስንኵል የለባቸውም፥ የሚያንቀላፋና የሚተኛም #የለም፤ የወገባቸውም መቀነት #አይፈታም፥ የጫማቸውም ማዘቢያ #አይበጠስም። ²⁸ ፍላጾቻቸው #ተስለዋል፥ ቀስቶቻቸውም ሁሉ ተለጥጠዋል፤ የፈረሶቻቸውም ኮቴ እንደ ቡላድ የሰረገሎቻቸውም መንኰራኵር እንደ ዐውሎ ነፋስ ይቈጠራል።
Show all...
#አንዳንዴ_ነገሮች_ከመሻሻላቸዉ_ይልቅ_ይባባሳሉ❗️ #እናንተ ገና #ነገሩ_ክርር_ሳይል እና ታሞ #ለሞት_ሳይደርስ ትጠሩታላችሁ #እርሱ_ሞቶባችሁ_ይመጣል❗️ 📌እግዚአብሔር አባታችንም #አንዳንዴ በህይወታችን #ጉዞ ዉስጥ #ይሄ_እንዲሆን_ይፈቅዳል❗️   ይሄን #ሀቅ እና #ነፃ_አዉጪ_እዉነት ግን #ምን_ጊዜም_አትዘንጉ❗️ 👌#የህይወታችን ባለቤት #ሸክላ_ሰሪዉ እግዚአብሔር #ምን_ጊዜም_ይበልጥ_ክብር_የሚያመጣለትን_መንገድ_ይጠቀመዋል❗️የእናንተን መንገድ ተዉት   🤔ነገሮች #እየከረሩ_ሲሄዱ እግዚአብሔር ከእናንተ #በተቃራኒ_እንደቆመም_አይሰማችሁ ይልቅ አምላካችሁ የመረጠዉን #የክብር_መንገድ ተቀበሉና #ተአምራት_ሊሆን_ነዉ_በሉ❗️ 👌#ይህን_በማድረጋችሁም ምክንያት #የታጠረባችሁን የጠላትን አጥር #ብትንትኑን ታወጡታላችሁ❗️            👌#ሌላ_ክብር_ልታዩ_ነዉ❗️   📌#አምላኬ ክብሩን ገለጠ ስትሉ #አያለዉ❗️            ✍️አገልጋይ አብነት በቀለ                   #Share_Now❗️
Show all...
🙏 2
👏
.                ማራናታ በረከት ተስፋዬ-New Album @arealtube◁ ▷@arealtube ◁            △Join Us
Show all...