cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ሰናይ የባህል መድሃኒት ቀማሚ

ለገርጋሪ    🔐ለአዕምሮ ጭንቀት 🔐ለአልማዝ ባለጭራ ለጥያቄዎ 📞☎️ 0945638093 ይደውሉ 🍀🍀🍀 0945638093 መርጌታ ሰናይ የባህል ህክምና ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ከምንሰጣ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል 1  🍀🍀ለሀበት 2  🍀🍀ለመፈትሄ ስራ 3  🍀ለመስተፋቅር 4  🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ 5  🍀

Show more
Advertising posts
1 951Subscribers
-324 hours
-267 days
-10130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❌ማስጠንቀቅያ❌         ❌ማሳሰብያ❌ ⏩በቴሌግራም ትምህርት ላስተምራችሁ 1000 ብር ክፈሉ የሚል መልእክት ከኔ ዘንዳ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። 👉እኔ የጥበብ ትምህርት ላስተምራችሁ ተመዝገቡ ብርም ክፈሉ የሚል ቃል እስካሁን ከአፌ አልወጣም።. ❌እንደዛ ያላችሁ ሰውም ካለ ውሸት ነው።❌ 👉ምክንያቱም ውሸት ስለሆነ። ከተለያዩ ቻናሎች በመቆራረጥ እንዲሁም ኮፒ በማድረግ እየለጠፈ የአጋንንት ምስሐብ ላስተምራችሁ ወዘተ...የሚል ቀልደኛ ሰው መሆኑን እያያችሁ እንዴትስ ልታምኑት ቻላችሁ?ዝም ማለት ስለከበደኝ ነው።የተለያዩ ፌክ members በማጠራቀም ሰዎችን እንዲያምኑት የማድረግ ስራ በመስራት ብጥስጣሽ ብር የሚሰበስብ ጥበበኛ መሳይ ሰው በመበራከቱ መርምራችሁ እውነታውን ተረዱ። ይህ ጥበብ የማስተማር የውሸት አጀንዳ ከአምስት በላይ የቴሌግራም ቻናል ያላቸው ሰዎች አሉ።እነሱንም መርምሯቸው። እኔም ጋ ስህተት ካለ አርሙኝ ክፍተቴንም ድፈኑ ትክክለኛ ጥበብንም ለመማር ውሸተኛ ጥበበኛንም ለማጋለጥ ሞክሩ። ❌ከተታለላችሁም የእናንተው ጥፋት ነው። መርምሩ፣ አስተውሉ፣ አድራሻ ጠይቁ፣ ሕጋዊ እና ከማጭበርበር ውጭ እንደሆነም ተረዱ። ❌ብዙ ሰዎች በውስጥ መስመር እንደተታለሉ እንዲሁም መፍትሔ ፈልገው ብራቸውን የተበሉ ሰዎች ቤት ይቁጠራቸው። 👉እንዴት በሰው ጤና ይቀለዳል ምን ዓይነት አእምሮስ ቢኖራችሁ ነው። የእውነት ይህን ደካማ ስራ የማጭበርበር ስራ የሚሰሩት ደግሞ ፣ጭራሽኑ የእውቀቱ ልምድ የሌላቸው፣ እንዲሁም በአፈ ታሪክ ስለ ጥበብ ሲሰሙ የኖሩ፣በቴሌግራም የሀሰት ንገድ ጀመሩ፣ 👉 ይቺ የጀመርኳት ጥበብን የማስረዳት እንዲሁም ንቃት የመፍጠር ዘዴ ቀዳዳ በመጠቀም የንፁሐን እንባ ማፍሰሳቸው የመቅሰፍቱ ተቋዳሽ ናቸው። 👉ተመለሱ የማጭበርበር ስራ በጥበብ ስም የምትነግዱ ሰዎች አይበጃችሁም። የሰዎች ልቅሶ እና ሀዘን ያጠቃችኃል። ሰው ቀልብ እንዳትገቡ!ባስ ሲል ደግሞ በሕግም የምትፈለጉ ይሆናል። አይቀርም እውነትን ብትይዙ ግን ሌላው ቢቀር የአእምሮ ዕረፍት ይኖራችኃል። ❌ተጠንቀቁ❌ እውነትን እናስቀድም። ሀሰትና ማጭበርበርን እንጠየፍ። መርጌታ ሰናይ ነኚ። 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 0986638181
Show all...
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ# 🌿ይህ ታላቅ እፅዋት 🌿አበዛንጣ 🌿ያሽኮኮ ጎመን 🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል 👉ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። 🌿አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል 🌿ይህን ታላቅ እፅዋት  እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯  ( 7 )ላይ  ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ 🌿የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯   (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር ሙሉ ገቢሩ በቅርብ እለቀዋለሁ መገኛው በደጋማ ቦታና በወይና ደጋማ ሀገር ነው 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል 📞0986638181
Show all...
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል0986638181
Show all...
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል0945638093
Show all...
💠#መርጌታ_ ሰናይ  ከፍተኛ የባህል ህክምና 💠ማንኛውም የስጋና የውስጥ ደዌ  በሽታ መድሀኒት ቀማሚ ሀኪም ከጎጃም ከጎንደር ከሸዋ ከትግራይ ከሽናሻ ከጉምዝ ከአፋርና ከሱዳን በምናስመጣቸው እፀዋት የተለዬ ህሞችን እናክማለን 💦አድራሻ:- ሽናሻ 💠✅✅ በአካል መምጣት ለማትችሉ በስልክ     ቁጥራችን ደውለው ያነጋግሩን✅✅💠       📞📞📞0986638181📞📞📞                      💦✈✈📩📩ባሉበት ቦታ በፖስታ ቦቴ ወይም በመኪና እንልካለን ?✈✈      ➕➕#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች➕➕ 🔐ለስኳር ህመም               🔐ለጭርት 🔐ለኪንታሮት በሽታ            🔐ለወባ በሽታ                    🔐ለድግምት                    🔐ለምች በሽታ   🔐ለጆሮ ህመም               🔐ለደረቅ ሳል 🔐ለድክመተ ወሲብ          🔐ለአስም በሽታ 🔐ለቁርጥማት                 🔐ለመፍትሄ ስራይ 🔐ለማህፀን ቁስለት          🔐ለጉበት/ለወፊት 🔐ለሆድ ህመም               🔐ለኩላሊት ህመም 🔐ለካንሰር በሽታ              🔐ለልብ ህመም 🔐ለጨንጓራ ህመም         🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለጨብጥ/ለአባላዘር     🔐ለደም ግፊት 🔐ለአይን ህመም             🔐ለችፌ በሽታ 🔐ለተላላፊ በሽታ              🔐ለቋቁቻ 🔐ለልክፍት ህመም          🔐ለራስ ምታት 🔐ለማህፀን እጢ            🔐ለእሪህ በሽታ 🔐ለፈንገስ/አፍ ጠረን      🔐ለነርቭ ህመም 🔐ለሚጥል በሽታ            🔐ለመጋኛ ህመም 🔐ለሊት ለሚሸና             🔐ለቲቪ/ሳንባ በሽታ 🔐ለፊት ማድያት             🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለአመንምን በሽታ        🔐ለወር አበባ መዛባት 🔐ለአይነ ጥላ/ለገርጋሪ    🔐ለአዕምሮ ጭንቀት 🔐ለአልማዝ 📞☎️ 0986638181
Show all...
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የጥበብ ቤተሰቦች እደምን አላችሁ ሰለምና ጤና ከብርና ምስጋና ለምየ ኢትዮጰያና ህዝቦቿ ውድ የኢትዮጰያ ህዝቦች ዛሬ ይዠላቹሁ የመጠሁት ክስራወቸ በጢቂቱ ላናተ መስናክልና ፈተና ናቸው ብየ ከማስባቸው የተወሰኑ ችግሮች መፍትሄ ነው🌿🌱🍂መርጌታ ሰናይ የሀበሻ የባህል መድሀኒት ቀማሚ,የስራ ፍቃድ ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስተዳደር ፅ/ት ቤት,, የተሰጣቸዉ የሀበሻ የባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ??? ወይንም ይፈልጋሉ??? እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይምጡ ወይን ደዉለዉ ያናግሩ፡ አስማት እና ጥበብ፡ገርጋሪ አይነ ጥላ፡በሰወች ዘንድ ያለመወደድ፡ያሰቡት በሙሉ  ያለመሳካት፡ገንዘብኦ ያላግባብ ከባከነ፡መፍትሄ ከፈለጉ እኛ ጋር ይምጡ ወይን ይደውሉ, 📞📞0986638181 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን፡፡ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ ደውየ በሽታ 3,🌱🍂 ለመስተፋቅር 4,🌾🍁 ቡዳ ለበላው ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ በረከት እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለኤችአይቪ በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍁🌿 ላፍዝ አደንግዝ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 29,🪵🌾 ለብልት 30,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞📞0986638181     አድራሻ ቤንሻጉል ጉምዝ ዞን ቡለን ወረዳ                                              ማሳሰቢያ ወድ የኢትዮጵያ ህዝቦች እራሳቹህን ከአጭበርባሪወች ያድኑ ብዙወቹ ቃላቸውን የማይጠብቁ ፈርሀ እግዚያብሄር ይላለቸው ለገንዘብ ብቻ የቆሙ ስላሉ አደራ አደራ እራሳቹህን ካጭበርባሪወች ያድኑ፡፡
Show all...
🌿🌿🌿ትክክለኛ የምስክር ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አ/ፅ/ቤት የተሰጣቸዉ መርጌታ ( ሰናይ  ባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿🌿ለህማም 3 🌿🌿ለመስተፋቅር 4 🌿🌿ቡዳ ለበላው 5 🌿🌿ለገበያ 6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌿ለመክስት 11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌿 ለቁራኛ 17🌿🌿 ለአምፅኦ 23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌿 ለድምፅ 34🌿🌿 ለብልት 35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ    🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱                     ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 🇪🇹0986638181     አድራሻ   ቤንሻጉል ጉሙዝ ሽናሻ
Show all...
ልእጅም ለአካልም ሆነ የቆዳ እንዲሁም ሰውነታችን ላይ ለወጡ ዕጢዎች መፍትሄ አለ እባካችሁ ለተቸገሩት አዝማድ ቤተሰቦች ይድረስ ዘንድ፡፡ 📞 09  45 63 80 93
Show all...
መርጌታ ነኝ  አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ 1.የገንዘብ ችግር 2.የስራ ማጣት ችግር 3. ብር ያለመበርከት 4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር 5.ተስፋ የመቁረጥ 6.በግለ ወሲብ መስቃየት 7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር 8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን 9.የስንፈተ ወሲብ ችግር 10.በከባድ ድህነት መማቀቅ 11.ደስታ የማጣት ችግር 12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ ጥሩ መናፍስቶች አሉ ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ ግ ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ። ለበለጠ መረጃ 0945638093                         ይደውሉ::
Show all...