cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ewunet Media(እውነት)

🇪🇹እንኳን ወደ እውነት ሚድያ በሰላም መጣችሁ🇪🇹 በውስጥ መስመር ከፈለጉን @Ewuneta_bot YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

Show more
Advertising posts
16 514Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
‼️በ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 👉ሚኒስቴሩ ዛሬ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ፤ የ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ገልጿል። 👉"በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት ዓመታት የተዛነፈውን የትምህርት ካሌንደር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማስተካከል እየሠራ እንደሚገኝ" ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡ 👉በዚህም በቀሪው አንድ ወር የክረምት ትምህርትን ማስቀጠል የማይቻል መሆኑን በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ የወጣው ደብዳቤ ጠቁሟል። 👉በመሆኑም ጊዜውን ማራዘም እንዲስተካከል እየተሠራ ያለውን የትምህርት ካሌንደር መልሶ የሚያዛባ በመሆኑ የ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት የማይኖር መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። ‼️ ውድ ቤተሰቦቻችን በቲክቶክ አዳዲስ መረጃዎችን ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ✅ከታች ያለውን link በመንካትና Follow በማድረግ 👉 አዲስ የወጡ ስራዎችን 👉መዝናኛ 👉ድንቃድንቅ 👉አዳዲስ መረጃዎችን ይከታተሉ Link tiktok.com/@ewunetmedia Tiktok Tiktok ላይ EwunetMedia ብለው Search ያድርጉን
Show all...
👍 46 6😁 2
[ Fresh Graduates ] Amhara Bank Job Vacancy For Fresh Graduates አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ 1. Information Technology Trainee Officer-I Qualification:  B.Sc. in Computer Science, Information Technology, and any other related fields. Experience:  No prior experience is required. 2. Customer Service Executive-I Qualification: BA in Banking & Finance, Accounting, Business Administration, Economics, Management, and any other related fields. Experience: No prior experience is required. How to Apply https://elelanjobs.com/amhara-bank-job-vacancy-for-fresh-graduates-aug-2023/ Deadline: Aug 4, 2023 የመመዝገቢያ Link https://vacancy.amharabank.com.et/ መመዝገብ ለከበዳችሁ በTiktok ገፃችን Video ስለምንለቅ በዚህ ሊክ በመጠቀም Link tiktok.com/@ewunetmedia Tiktok ወይም Tiktok ላይ ewunetmedia ብለው ሰርች በማድረግ መመልከት ይችላሉ
Show all...
👍 8 1
‼️ ውድ ቤተሰቦቻችን በቲክቶክ አዳዲስ መረጃዎችን ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ✅ከታች ያለውን link በመንካት 👉 አዲስ የወጡ ስራዎችን 👉መዝናኛ 👉ድንቃድንቅ 👉አዳዲስ መረጃዎችን ይከታተሉ Link tiktok.com/@ewunetmedia Tiktok
Show all...
👍 4😢 2 1
‼️ሰበር ዜና!! ✅በሕገ ወጡ ቡድን የጵጵስና ልብስ አልብሶ ሾሜዎታለሁ ካላቸው መነኮሳት መካከል ከኢየሩሳሌም የመጡት አባ ንዋየሥላሴ አክሊሉ ቅዱስ ሲኖዶስ የሰጠውን ዕድል በመጠቀም በመንበረ ፓትርያርክ በመገኘት አስኬማቸውንና አርዌ በትሩን ለሕጋዊዋ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሢኖዶስ በማስረከብ ቤተክርስቲያንንና ምእመናንን ይቅርታ ጠይቀዋል። 👉በይቅርታ ደብዳቤያቸውምሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከቅዱስ ሲኖሱ እውቅና ውጪ አዲስ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ሲካኼድ ከኢየሩሳሌም መጥቼ ከተሾሙት አንዱ ነበርኩ። 👉በዚህ ምእመናንን ባሳዘነ ቅዱስ ሲኖዶስ ቃለ ውግዘት ባስተላለፈበት ሕገ ወጥ ሢመት ውስጥ ባለማወቅና ነገሩን ሳላጣራ የገባሁበት በመሆኑ በእጅጉ የተጸጸትኩና በዚህም ተግባር ያዘንኩ መሁኑን በይቅርታ ልብ ለመግለጥ እወዳለሁ። 👉በመሆኑም በዛሬው እለት ቅዱስ ሲኖዶስ በሠየመው አቀራራቢና በይቅርታ ኮሚቴ አማካኝነት በቅዱስ ሲኖዶሱ ውሳኔ መሠረት በተከፈተው የይቅርታና የምሕረት በር ወደ እናት ቤተክርስቲያኔ እና የመንፈስ ቅዱስ አባቶቼ እንዲሁም ምእመናን ለይቅርታ የቀረብኩ ስለሆነ ቋሚ ሲኖዶሱ በምልዓተ ጉባኤው ውሳኔ መሠረት ይቅርታዬን በአባትነት መንፈስ ይቀበለኝ ዘንድ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ ብለዋል ። EOTC TV ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ #ማስታወቂያ የዩኒቨርስቲ ምደባን በሚመለከት ✅የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች 👉Website: https://result.ethernet.edu.et 👉SMS: 9444 👉Telegram bot: @moestudentbot 👉ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችሁ ማንኛውም ጥያቄ www.result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Complaint ✅ የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ምንም አይነት ጥያቄም ሆነ ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። 👉በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከየካቲት 05/2015 እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል። 👉ስለሆነም ተማሪዎች ከታች በተገለጹት አማራጮች የተመደባችሁበትን ተቋም ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ከየካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን፡፡ 👉በዚሁ አጋጣሚ ተማሪዎች የትምህርት ጥራትን ለማረጋጋጥ የጀመርናቸውን የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የበኩላችሁን እንድትወጡ እያልን በዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ ህልማችሁ እንዲሳካና በቀጣይ ጠንካራ አገር ለመገንባት እንደ ህዝብ ለጀመርነው ተግባር ተገቢውን እውቀትና አስተውሎት የምትይዙበት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️አዲስ አበባ ተዘግታለች ✅ ሰልፉ ቢራዘምም መንግስት ጥበቃውን አጠናክሯል ✅ ቤተክርስቲያን ያፈነገጡትን ልትመልስ ነው =================== 03/05/2015 እሁድ (17:20 min) 7.9 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን ✅በቅርቡ እንመለሳለን @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የስምምነቱ ሰነድ ሀሰተኛ ነው ተባለ ✅ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ስብሰባ ✅በስምምነቱ አሜሪካ ቅሬታ አነሳች ✅ ሸኔ ባለስልጣናትን አግቷል =================== 25/02/2015 አርብ (19:08 min) 8.8 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ሥምምነቱና ወልቃይት ራያ…? =================== 25/02/2015 አርብ (10:24 min) 3.6 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️አከራካሪ የሆኑ ቦታዎች በድርድርና በሕግ መሠረቱ ብቻ ምላሽ ያገኛሉ» ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ 👉ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ በፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ሲካሄድ በነበረው የሰላም ንግግር ላይ ኢትዮጵያ ያቀረበችው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ማግኘቱን አስታወቁ። 👉 ደቡብ ክልልን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት ዐቢይ ይህን ያሉት ዛሬ በጋሞ ዞን ጉብኝታቸው፣ ወቅት በአርባ ምንጭ ስታድየም ለተሰበሰበው የከተማይቱ ነዋሪ ባሰሙት ንግግር ላይ ነው። 👉«ኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪቃ ላይ በነበረው ድርድር ኢትዮጵያ መቶ በመቶ ያቀረበችው ሀሳብ ተቀባይነት አግኝቷል። ጀግኖች ኢትዮጲዊያን በመሬት ላይ ያስገኙትን ታሪካዊ ድል ዳግም በሰላም ድል ማረጋገጥ ችለዋልም።» ብለዋል ዐቢይ፡፡ 👉ዐቢይ መንግሥታቸውና ህወሓት ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ሲያካሂድ የቆየው ንግግር ግጭቶችን ለማስቆም በመስማማት በተጠናቀቀ ማግስት ባሰሙት በዚሁ ንግግር በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው መሬቶችን በተመለከተም አወዛጋቢ በሆኑ ቦታዎች ጉዳይ ሕይወት ሳይጠፋ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ሁለቱም ወገኖች ተስማምተዋል ብለዋል። 👉«በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውና አከራካሪ የሆኑ ቦታዎች ደግሞ የሰው ልጅ ሕይወትን ሳይጠይቁ በሰላም በድርድርና በአገሪቱ ሕግ መሠረት ብቻ ምላሽ እንዲያገኙ በሁለቱም ወገኖች ትምምን ተደርሷል።» ህጋዊነትን ማስፈን የአንድ አገር ህልውና መሠረት ነው ያሉት ዐብይ ቀደምሲል በትግራይ ክልል በህገ ወጥ መንገድ ተካሄዷል ያሉት ምርጫም በህጋዊ ምርጫ እንደሚተካ በሁለቱም ወገኖች ከሥምምነት መደረሱንም ተናግረዋል፡፡ ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ ስምምነቱን መተግበር ተጀመረ ✅ ስለስምምነቱ የአሜሪካና አውሮፓ መግለጫ ✅ የጌታቸው ማብራሪያ እየተጠበቀ ነው ✅የህወሓት ደጋፊዎች ምን አሉ =================== 24/02/2015 ሀሙስ (17:32 min) 8.0 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ተመልሰናል ‼️ ✅ለኢትዮጵያ ታሪክ ሰርቷል! ✅“የጦርነቱ ጅማሮና አዲሱ የሰላም ጉዞ" =================== 24/02/2015 ሀሙስ (10:48 min) 3.5 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ተመልሰናል ‼️ ✅ሰበር ህወሓት ትጥቅ ለመፍታት ተስማማ በፊርማውም አረጋገጠ ✅ የመከላከያ መግለጫ ✅የመቀሌ ህዝብ ለቆ እየወጣ ነው ✅ ሸኔ ጥቃት የከፈተባት ከተማ =================== 23/02/2015 እሮብ (19:48 min) 9.1 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ውድ የእውነት ሚዲያ ቤተሰቦች ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ስለስምምነቱ በስፋት የምናስደምጣቹህ ይሆናል ይጠብቁን ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ንግድ ባንክ መመዝገብ ለምትፈልጉ ✅ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣቸው ስራዎች ላይ መመዝገቢያ ቀን ዛሬ የመጨረሻው መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም መመዝገብ ፈልጋችሁ ላስቸገራችሁ። 👉በዚህ ስልክ 0938278678 በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ የህውሀት ከተማውን መቆጣጠርና ጀኔራል የተሰዋበት እልህ አስጨራሽ ውጊያ! #ልዩ_ዝግጅት =================== 19/12/2014 ሀሙስ (10:02 min) 3.4 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የመኖርያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ ✅የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎች ላይ የሚደርሰውን የኑሮ ጫናን ለመቀነስ በመኖርያ ቤት ተከራዮች ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ተከራይን ማስለቀቅን የሚከለክል ደንብ አውጥቶ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ይህም ደንብ በተለያየ ጊዜ እየተራዘመ ላለፈው አንድ አመት ተግባራዊ ተደርጎ ቆይቷል፡፡ 👉ስለሆነም የከተማ አስተዳደሩ አሁን ያለውን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ እና የህብረተሰቡን የኑሮ ጫና ከግምት ባስገባ ወቅቱን በአብሮነትና በመተሳሰብ ለማለፍ ይረዳ ዘንድ ይህ ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንዲራዘም ወስኗል፡፡ 👉በመሆኑም ይህንን ክለከላ በመተላለፍ ተከራዮችን የሚያስወጡ እና የኪራይ ዋጋን የሚጨምሩ አካላት ላይ ማህበረሰቡ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ጥቆማውን ለከተማ አስተዳደሩ ማድረስ እንደሚችል ያስታውቃል፡፡ አጭር ቁጥር ፡- 9977 የሞባይል ስልኮች 09-00640830 09-00640789 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ሰበር አዳሩን አዳዲስ የውጊያ መረጃዎች ✅‹‹ሱዳን ትጠይቅበታለች›› ብርሀኑ ጁላ ማብራሪያ ሰጡ ✅ ጦርነቱ አለምን አነቃንቋል እና ሌሎችም =================== 19/12/2014 ሀሙስ (17:14 min) 7.9 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ሰበር በመቀሌ ስለተመታው አውሮፕላንን ህወሃት ምላሽ ሰጠ ✅ መንግስት ወደ ማጥቃት ሊገባ ነው ✅ህወሃት ተጋለጠ ✅አፋር በተጠንቀቅ ቁም ተባለ =================== 18/12/2014 እሮብ (17:25 min) 8.0 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ሰበር የህወሃት ጩኸት ✅ የመከላከያ የማያዳግም ርምጃ ✅ ከቻይና የተሰማው የምስራች ✅ የደርግ ጥያቄ ውድቅ ሆነ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ተጻፈባቸው =================== 18/12/2014 እሮብ (16:34 min) 7.6 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ ሰበር “ጥቃት ተከፍቶብኛል”ህወሓት ✅ መንግስት ምዕራባውያንን አትድርሱብኝ አላቸው ✅ ‹‹ትግራዮች ጥቁር ስለሆኑ ተረሱ›› ዶ/ር ቴዎድሮስ =================== 12/12/2014 ሀሙስ (16:19 min) 7.2 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ ማሳሰቢያ አቢሲኒያ ባንክ ለፈተና Text ተልኮልን ስም ዝርዝራችንን አጣነው ላላችሁን ✅ይህ ከላይ የምትመለከቱት የ 2022 ሳይሆን የ 2020 በመሆኑ ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን አውቃችሁ ባንኩ ይፋ እስከሚያደርግ በትግስት ጠብቁ ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️#ትግራይ የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ መግለጫ 👉መንግስት በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል የተከሰተውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ እልባት ለመስጠት የጀመረውን ጥረት ከዳር ለማድረስ የተቋቋመው የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ፣ እስካሁን የነበረውን እንቅስቃሴ፣ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ያለውን ነባራዊ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ሰፊ ውይይት አድርጓል። 👉እንደሚታወሰው ግጭቱ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ መንግስት ለሰላም እድል ለመስጠት ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። 👉ለአብነትም የተናጠል የሰብዓዊነት ተኩስ አቁም ማወጅን ጨምሮ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ማንሳት፣ እስረኞችን መፍታት፣ የሰብዓዊ ድጋፍን በከፍተኛ ሁኔታ የማሳለጥ እና መሰል እርምጃዎችን ወስዷል። 👉ከእነዚህ እርምጃዎች በተጨማሪ፣ መንግስት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ሰፊ እንቅስቃሴ እና ጥረት በማድረግ ላይ እንደሆነ ይታወቃል ። 👉 ከዚሁ ጋር በተያያዘ፣ የሰላም ንግግር ያለቅድመ ሁኔታ በየተኛውም ቦታ እና ጊዜ ለመጀመር ያለውን ዝግጁነት መግለፁ ይታወሳል። 👉በዚሁ መሰረት የሰላም አማራጭን በዘላቂነት እውን ለማድረግ እና በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል፣ በተለይም የግጭት ሰለባ እና ተጋላጭ በሆኑ የትግራይ፣ የአፋር እና የአማራ ክልል አካባቢዎች ነዋሪ የሆኑ ዜጎች በእለት ተእለት ኑሮዋችው እየገጠማቸው ያለውን ችግር መቀረፍ እንደሚገባ፤ በተለይም የሰብዓዊ ድጋፍ አስተማማኝ እና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለማድረስ ይቻል ዘንድ፣ እንዲሁም የመሰረተ ልማት እና የመሰረታዊ አገልግሎቶችን ዳግም ስራ ለማስጀመር አስቻይ የሆነ ሁኔታ በፍጠነት ለመፍጠር፤ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ በአጭር ጊዜ ላይ መድረስ እንደሚገባ ኮሚቴው አጽኖት ሰጥቶ ተወያይቷል። 👉ይህን ሂደት ለማፋጠን ይረዳ ዘንድ፣ ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሰረት የሚጥል የሰላም ምክረ ሃሳብ ላይ ውይይት በማድረግ የምክረ ሃሳብ ሰነዱን በማዳበር አጽድቆዋል። እንዲሁም ኮሚቴው ይህ ምክረ ሃሳብ በተቻለ ፍጥነት ለአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ ወኪል እንዲቀርብ ወስኗል። 👉እንዲሁም የአፍሪካ ህብረትን የሰላም ጥረት በሚደግፉ አካላት ትብብር በመታገዝ በአጭር ጊዜ ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ ይቻል ዘንድ፣ የሰላም ምክረ ሃሳቡን በተመለከተ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ማብራሪያ እንዲሰጥ በወሰነው መሰረት ይህ ተግባር በዛሬው እለት ተከናውኗል። ✅በተጨማሪም ኮሚቴው፣ ▪ ወደተኩስ አቁም ስምምነት ሲገባ በሚፈጠረው አስቻይ ሁኔታ፣ መሰረታዊ አገልግሎቶችን በተቻለ ፍጥነት መልሶ ማቅረብ ይቻል ዘንድ፣ አስፈላጊ ቅደም ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን፤ ▪ የአፍሪካ ህብረትም የሰላም ንግግሩ በአስቸኳይ ተጀምሮ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረስ ይቻል ዘንድ፣ የሰላም ንግግሩ የሚካሄድበትን ቦታ እና ጊዜ በፍጠነት ወሰኖ ንግግሩ እንዲጀመር፣ ይህን ማድረግ ይቻል ዘንድ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በቅርበት እየተሰራ እንደሆነ ገምግሟል። 👉እንዲሁም የሰላም አብይ ኮሚቴው፣ ከላይ የተመላከቱትን ውሳኔዎች ተግባራዊ ለማድረግ፣ የሚመለከታቸው ንዑስ ኮሚቴዎች እና ተቋማት አስፈላጊውን እንቅስቃሴ ከወዲሁ እንዲያደርጉ አሳስቧል። 👉በተጨማሪም ለሰላም አማራጩ እውን መሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ያሳየውን ድጋፍ በማድነቅ፣ ይህ ድጋፍ ተጥናክሮ እንዲቀጥል፤ የአለም አቀፉ ማህበረሰብም ከአፍሪካ ህብረት ጎን በመቆም የሰላም ጥረቱ የተሳካ እንዲሆን የበኩሉን አስተዋትፅዖ እንዲያበረክት ኮሚቴው ጥሪ አስተላልፏል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ሰበር ከአዲስ አበባና ኦሮሚያ ወሰን ጀርባ ያሉ ሥጋቶች ✅ በሺ የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ተፈቱ ✅የእንዳልክና የቤተሰቦቹ እስር ✅ የፈረንሳይ ወታደሮች በኢትዮጵያ አየርመንገድ ✅ሩሲያ =================== 11/12/2014 እሮብ (16:19 min) 7.5 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️#Update 'ስቀልድ' ነው ✅መስክ ማንቸስተር ዩናትድን እገዛለሁ ያልኩት 'ስቀልድ' ነው አለ 👉የዓለማችን ቁጠር አንድ ባለጸጋ ኤሎን መስክ ማንቸስተር ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብን እገዛለሁ ያልኩት ስቀልድ ነው አለ። 👉የቴስላ ኤሌክትሪክ መኪና እና የስፔስ ኤክስ ባለቤት ኤሎን መስክ ቀደም ሲል ዩናይትድን እገዛለሁ ማለቱ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። 👉ቢሊየነሩ ብዙ አነጋጋሪ ሃሳቦችን ወደ ሚያካፍለበት ትዊተር በማቅናት “ማንቸስተር ዩናትድን እገዛለሁ" ሲል አጭር መልዕክቱን አስፍሮ ነበር። 👉መስክ ዩናይትድን እገዛለሁ ማለቱ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ያስደስተ ነበር። 👉ክለባቸው ባለፉት ዓመታት በውጤት ቀውስ ውስጥ የገባባቸው ደጋፊዎች፤ በማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ መስክ ዩናይትድን እንዲረከብ ያላቸውን ፍላጎት ሲገልጹ ነበር። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwunet'ስቀUpdteልድ'
Show all...
‼️#Update 'ስቀልድ' ነው ✅መስክ ማንቸስተር ዩናትድን እገዛለሁ ያልኩት 'ስቀልድ' ነው አለ 👉የዓለማችን ቁጠር አንድ ባለጸጋ ኤሎን መስክ ማንቸስተር ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብን እገዛለሁ ያልኩት ስቀልድ ነው አለ። 👉የቴስላ ኤሌክትሪክ መኪና እና የስፔስ ኤክስ ባለቤት ኤሎን መስክ ቀደም ሲል ዩናይትድን እገዛለሁ ማለቱ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። 👉ቢሊየነሩ ብዙ አነጋጋሪ ሃሳቦችን ወደ ሚያካፍለበት ትዊተር በማቅናት “ማንቸስተር ዩናትድን እገዛለሁ" ሲል አጭር መልዕክቱን አስፍሮ ነበር። 👉መስክ ዩናይትድን እገዛለሁ ማለቱ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ያስደስተ ነበር። 👉ክለባቸው ባለፉት ዓመታት በውጤት ቀውስ ውስጥ የገባባቸው ደጋፊዎች፤ በማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ መስክ ዩናይትድን እንዲረከብ ያላቸውን ፍላጎት ሲገልጹ ነበር። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwunet'ስቀUpdteልድ'
Show all...
‼️በጎመን ተጠቅልሎ ሲዘዋወር የነበረ የጥይት ካዝና ተያዘ ✅በትናንትናው እለት በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ በከተማው ማናኸሪያ 60 የጥይት ካዝና በጎመን ተጠቅልሎ ለጥፋት ዓለማ በህገወጥ መንገድ ለማዘዋወር ሲሞከር በህበረተሰብ ጥቆማ ተይዟል። 👉ከጠዋቱ 5 ሰዓት አከባቢ ከሲዳማ ክልል ፤ ጩኮ አከባቢ የተነሳ መዳረሻውም ያቤሎ የነበረ አንድ ግለሰብ #በ3_እስር_ጎመን ውስጥ በመደበቅ ለጥፋት አካላት ሊደርሰው የነበረ 60 የጥይት ካርታ በቁጥጥር ስር መዋሉን የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 👉የህገወጥ ጦር መሳሪያ ዝውውር በተለያየ መንገድ እየተፈፀመ የሚገኝ በመሆኑ የደህንነት አካላት የተጠናከረ ፍተሻ እንዲሁም ህብረተሰቡ መሰል ድርጊቶችን በመጠቆም ተባባሪ መሆን ሲችል የህገወጥ መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን ድርጊት በእጅጉ መቀነስ ፤ የሁሉንም ዜጋ ደህንነት ማረጋገጥ ይቻላል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ማንችስተር ዩናትድ ✅ቁጥር አንዱ ቢሊየነር ኤሎን መስክ ማንችስተር ዩናትድን እገዛለሁ አለ ✅የቴስላ ኤሌክትሪክ መኪና እና የስፔስ ኤክስ ባለቤት ኤሎን መስክ ፊቱን ወደ እግር ኳስ በማዞር ማንቸስተር ዩናይትድን ክለብን እገዛለሁ አለ። 👉ቢሊየነሩ ብዙ አነጋጋሪ ሃሳቦችን ወደ ሚያካፍለበት ትዊተር በማቅናት “ማንቸስተር ዩናትድን እገዛለሁ" ሲል አጭር መልዕክቱን አስፍሯል። 👉መስክ የእንግሊዙን የእግር ኳስ ክለብ "እገዛለሁ" ከማለቱ ውጪ ያለው ነገር የለም። 👉መስክ ዩናይትድን እገዛለሁ ማለቱ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ያስደስተ ይመስላል። 👉ክለባቸው ባለፉት ዓመታት በውጤት ቀውስ ውስጥ የገባባቸው ደጋፊዎች፤ በማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ መስክ ዩናይትድን እንዲረከብ ያላቸውን ፍላጎት እየገለጹ ነው። 👉ባለፈው የውድድር ዓመት ስድስተኛ ሆነው ማጠናቀቃቸው አንዱ ማሳያ ነው። 👉ቡድኑ ለዘንድሮው የውድድር ዓመት ኤሪክ ቴን ሃግንን የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ ቢሾምም በመጀመሪያዎቹ የሊጉ ሁለት ጨዋታዎች አሳፋሪ የተባሉ ሽንፈቶችን ተከናንበዋል። 👉በቀጣይ ሳምንት ደግሞ ጠንካራውን ሊቨርፑልን በሜዳቸው ያስተናግዳሉ። 👉መስክ ዩናይትድን እገዛለሁ ያለው የቡድኑ ውጤት ማሽቆልቆልን ተከትሎ የክለቡ ባለቤት የሆኑት የግሌዘር ቤተሰቦች ቡድኑን ለሌላ ገዢ አሳልፈው እንዲሰጡ የሚጠይቁ ድምጾች በተበራከቱበት ወቅት ነው። 👉የዘንድሮው ውድድር ዓመት ሲጀመርም ተቃውሞው ቀጥሏል። 👉ክለቡ በመጀመሪያ ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ውጤት ማጣቱን ተከትሎ በሚቀጥለው ሰኞ ከሊቨርፑል ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ከፍተኛ ተቃውሞ ባለቤቶቹ ላይ ለመሰንዘር ደጋፊዎች እየመከሩ ነው። 👉ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ባለመግባት ቁጣቸውን ለማሳየት ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛሉ። 👉በዚህ መሐል ነው አሎን መስክ ክለቡን ለመግዛት ፍላጎት እንዳለው ያሳየው። 👉መስክ በቱጃሮች ዝርዝር አናት ላይ መስፈር ከቻለ ወራት ተቆጥረዋል። ለዓመታት ቁጥር አንድ የነበረውን የአማዞኑን ጄፍ ቤዞስን ከደረጃው ነቅንቆ አውርዶታል። 👉ከበርካታ ኩባንያዎች ጀርባ የሚገኘው መስከ የቴስላ ኤሌክትሪክ መኪና እና የስፔስ ኤክስ የሕዋ ታክሲ ፈጣሪና ባለቤት በመሆኑ ይታወቃል። 👉ለሐብቱ መመንደግ ቴስላ ገበያ ማደግ ትልቁን ድርሻ ይይዛል። 👉የቴስላ ኩባንያን 17 በመቶ ድርሻ የመስክ ነው፡፡ 👉የበይነ መረብ የባንክ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ የሆነውን ፔይፓል በሚል የምናውቀው ክፍያን የሚያቀላጥፈው ኩባንያ መስርቶ ሸጧል፡፡ ✅አነጋጋሪው ግለሰብ መስክ 👉ከወራት በፊት 44 ቢሊዮን ዶላር በመክፈል ትዊተርን ለመግዛት ከትዊተር ቦርድ ስምምነት ላይ ደረሰ። 👉ግዢው ከተሳካ የዶናልድ ትራምፕ የትዊተር አካውንት ላይ የጣለውን እገዳ እንደሚቀለብስም ተናገረ። 👉ትዊተር የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በቋሚነት ለማገድ የወሰደው ውሳኔ "ከሞራል አንጻር የተሳሳተ እና ዓይን ያወጣ ድድብና ነው" ሲል መስክ ተናግሮ ነበር። 👉ሆኖም በርካታ የግዢ ስምምነቶች አልተከበሩም በማለት ትዊተርን ለመግዛት ደርሶት የነበረውን ስምምነት ሰረዘ። 👉መስክ ከትዊተር ግዢ ራሱን ያገለለው የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያው ትክክለኛ የሆኑ የትዊተር አካውንቶች ምን ያህል እንደሆኑ በቂ መረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ ነው ብሏል። 👉መስክ ከክሪፕቶ ከረንሲ ጋርም ስሙ ይያያዛል። 👉ትልቅ ስም ካላቸው የክሪፕቶከረንሲ ወዳጆች መካከል የቴስላ ኩባንያ ባለቤት ኤሎን መስክ ተጠቃሽ ነው። 👉ከአንድ ዓመት በፊት በክሪፕቶከረንሲ ላይ ብዙ ኢንቨስት አድርጎ የነበረው የኤሎን መስክ ተቋም ቴስላ፤ ገዝቶት የነበረውን አብዛኛውን ቢትኮይን መልሶ ሽጧል። 👉ቴስላ ከነበረው ቢትኮይን 75 በመቶ የሚሆነውን መሸጡ ተገልጿል። ቴስላ የሸጠው ቢትኮይን እአአ 2021 መጨረሻ ላይ 2 ቢሊዮን ዶላር ያወጣ ነበር። 👉ቴስላ እአአ 2021 መጀመሪያ ላይ 1.5 ቢሊዮን ዶላር አውጥቶ ቢትኮይን ላይ ኢንቨስት ማድረጉ የክሪፕቶከረንሲ ዋጋን ከፍ አድርጎት ነበር። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የ 12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ለመሰጠት መታሰቡን ሲያስቡ ምን ይሰማዎታል? ማሳሰቢያ፦ ይህ ጥያቄ ለምንም አይነት አገልግሎት አይውልምAnonymous voting
  • የሚሳካ ይመስለኛል
  • የሚሳካ አይመስለኝም
0 votes
‼️የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ዎሕዴግ) በወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ጠየቀ ✅የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ዎሕዴግ)፤ በ“ክላስተር” መደራጀትን በተመለከተ የወላይታ ዞን ምክር ቤት  ያስተላለፈው ውሳኔ ታርሞ “በአስቸኳይ ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ” ጠየቀ። ዎሕዴግ የዞኑ ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ “ከህዝብ ፍላጎት ውጪ በድብቅ” የተላለፈ ነው ሲል ተችቶታል።  👉ክልላዊ ፓርቲው ዎሕዴግ፤ በወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ የጠየቀው ትላንት ሰኞ ነሐሴ 9፤ 2014 ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በጻፈው ደብዳቤ ነው። 👉ፓርቲው በዚሁ ደብዳቤው፤ ወላይታ ዞንን ከሌሎች ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ጋር በ“ክላስተር” ለማደራጀት በዞኑ ምክር ቤት የተወሰነው ውሳኔ “የህዝብ ፈቃድ እና ስምምነት ሳያገኝ” የተላለፈ መሆኑን ገልጾ፤ በዚህ ምትክ ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ጠይቋል።   👉የደቡብ ክልልን ለሁለት የሚከፍለውን የ“ክላስተር” አደረጃጀት የወላይታ ዞን ምክር ቤት ያጸደቀው ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት ባለፈው ሐምሌ 23፤ 2014 ነበር። የዞኑ ምክር ቤት ባጸደቀው በዚህ ውሳኔ መሰረት፤ የወላይታ ዞን ከጋሞ፣ ጎፋ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ኮንሶ እና ጌዲኦ ዞኖች እንዲሁም ከባስኬቶ፣ ደራሼ፣ አሌ፣ ቡርጂ እና አማሮ ልዩ ወረዳዎች ጋር በመሆን አንድ አዲስ ክልል ይመሰርታል። 👉ተቃዋሚው ዎሕዴግ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በጻፈው ደብዳቤ፤ በገዢው ብልጽግና ፓርቲ የቀረበውን የ“ክላስተር” አደረጃጀት “ኢ-ህገ መንግስታዊ” ሲል ጠርቶታል። የክላስተር አደረጃጀትን “ህዝቡ በድምጽ ያላረጋገጠው ነው” ያለው ግንባሩ፤ የፌደሬሽን ምክር ቤት ይህንኑ ተገንዝቦ “ህዝበ ውሳኔ እንዲያደራጅ” ጥያቄውን አቅርቧል።   👉የወላይታ ብሔር ብቻውን ክልል የመመስረት አማራጭን በህዝበ ውሳኔ መለየት “ህገ መንግስታዊ አሠራር” መሆኑን ዎሕዴግ ገልጿል። ህዝበ ውሳኔ የማደራጀት ህገ መንግስታዊ አሠራር ከዚህ ቀደም ለሲዳማ አና ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች መተግበሩን የጠቀሰው ዎሕዴግ፤ ይህ አካሄድ የወላይታ ብሔር ላቀረበው ጥያቄም ተግባራዊ እንዲሆን የፌዴሬሽን ምክር ቤትን በደብዳቤው ጠይቋል።  ( ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ወሰን ማካለል ላይ ውይይት ተካሄደ ✅ ነሐሴ 10፣ 2014 (ማክሰኞ) በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን ማካለልን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች የተደረሰ ስምምነት ላይ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ። 👉ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተካሄደው። 👉ከአዲስ አበባ ከተማና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የተውጣጡ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች፣ አባገዳዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎችና የነዋሪዎች ተወካዮች በመድረኩ መሳተፋቸውን በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡ 👉የውይይቱ ዋና ዓላማ፥ የተደረሰው ስምምነት የሕዝቦችን አንድነትና አብሮ ማደግን በሚያጠናክርና ዘለቂ መፍትሔ በሚሰጥ መልኩ እንዲተገበር ለማድረግ መሆኑ ተመልክቷል። 👉በሕዝባዊ መድረኩ ጥናትን መሰረት አድርጎ ስምምነት የተደረሰበት የአስተዳደራዊ ወሰኑ አከላለል ለተሳታፊዎች ቀርቧል። 👉ጥናቱንና የጥናቱን መነሻ አድርጎ የተደረሰው ውሳኔ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎ የወደፊት የአተገባበር አቅጣጫም ተቀምጧል። 👉በአዲስ አበባ እና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል የአስተዳደር ወሰን የማካለል ስራ መዘግየቱ ነዋሪው ማግኘት የሚገባውን አስተዳደራዊ አገልግሎት አሳጥቶ ቆይቷል። 👉ይህም በመሆኑ ቅሬታ የተሰማቸው ነዋሪዎች መንግስት የአስተዳደር ወሰኑን በፍጥነት እንዲያካልል ሲጠይቁ ነበር። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️አዋሽ ኤፍ ኤም መታሸጉ ተነገረ:: ✅የአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ሬድዮ ሥርጭት መቋረጡንና ቤቱም መታሸጉን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከድርጅቱ አረጋግጧል፡፡ 👉ሬድዮ ጣቢያዉ የታሸገዉ ከቤት ኪራይ ጋር በተገናኘ ስለመሆኑም ሰምተናል፡፡ 👉ከፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የመጡ አካላት የአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያን ከኪራይ ዉል ጋር በተገናኘ እንዳሸገዉ ታዉቋል፡፡ 👉አዋሽ ኤፍ ኤም 90.7 አምባሳደር ሲኒማ ህንጻ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ አዋሽ ከመባሉ አስቀድሞ ዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 የሚል መጠሪያ እንደነበረዉ የሚታወስ ነዉ፡፡ ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት የሚያስችላቸውን ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ ተላለፈ፡፡ ✅ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት የሚያስችላቸውን ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላልፏል፡፡ 👉የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ካላንደራቸው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ታሳቢ ያደረገ መሆን እንደሚገባው ተገልጿል። 👉ከዚህም በተጨማሪ ከመስከረም 28 - ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሁሉም የዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ምንም አይነት መደበኛ ተማሪ እንዳይገኝ እና ለፈተናዎች ማቆያ ቦታ እና የምግብ አቅርቦት ዝግጅት እንዲደረግም ትእዛዝ ተላልፏል። 👉ከፈተና ደህንነት እና አቅርቦት ጋር በተያያዘ የፈተናውን አሰጣጥና ደህንነት የሚቆጣጠር በዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት የሚመራ ዋና ግብረ ሃይል እንዲሁም በየካምፓሶቹ ካምፓስ ሃላፊ የሚመራ ንዑስ ግብረ ሃይል እንዲደራጅ መመሪያ ተላልፏል፡፡ 👉የ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30,2015 ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️"እንዳልካቸው ዘነበ ታስሯል፣ በግል ፀብ ምክንያት የቤተሰቡ አባላት ላይ ስልጣንን በመጠቀም ለእስር ተዳረግን" የአቶ ዘነበ ዘካሪያስ ቤተሰብ ✅በተለያዩ ሚዲያ ላይ የሚታወቀው እንዳልካቸው ዘነበ መታሰሩን ሰምተናል፣ ጉዳዩን አስመልክተን የቤተሰቡን አባል አነጋግረናል፣ አዎ እንዳልካቸው በአሁኑ ሰዓት ምዕራብ አባያ እስር ቤት ነው የሚገኘው። 👉እንካልካቸው ዘነበ የታሰረበት ምክንያት ተብሎ የተገለፀው "የብርብር ከተማ ከንቲባን በማህበራዊ ሚዲያ ተሰድቧል" የሚል ሲሆን ከንቲባዋን ሰድቧል ተብለው የእስር ትእዛዝ የወጣባቸው እንዳልካቸው ዘነበን ጨምሮ ሁለት ወንድሞቹ ተከተል ዘነበ እና ቴዎድሮስ ዘነበ ናቸው። በአሁኑ ሰዓት እንዳልካቸው ዘነበ እና ተከተል ዘነበ አስር ቤት ይገኛሉ። 👉እንዳልካቸው ዘነበ የስም ማጥፋት መረጃ በፌስቡክ ገፁ ላይ ፅፏል? ስንል ፋስትመረጃ ለቤተሰቡ አባል ጥያቄ አቅርበን ነበር "በፍፁም በዚህ አይነት ድርጊት ውስጥ አልተሳተፈም፣ የእሱ ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ ይታወቃል ከዛ ውጪ ያሉትን የውሸት አካውንቶች እሱ አያውቃቸውም እሱም ሃላፊነት መውሰድ አይችልም አሁን እየተደረገ ያለው በቀጥታ በቀል ነው፣ ከንቲባዋ ስልጣን ላይ ከመውጣቷ በፊት ከቤተሰብ ጋር ፀብ ነበር፣ ጎረቤታችን ናት እሱ በሽምግልና ተቋጭቶ ነበር አሁን የከተማው ከንቲባ ስትሆን በቤተሰቡ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጫና ማሳደር ጀመረች አሁን ሶስቱን የቤተሰብ አባላት ምንም በማያወቁት ነገር ስም ማጥፋት በማለት እያሳደደች ነው" በማለት ተገልፆልናል። 👉ከዚህ በተጨማሪ ሌላኛዋ የቤተሰቡ አባል ሳጅን ትዕግስት ዘነበ ለኢትዮኢንፎ በሰጠችው ቃለ ምልልስ "ከንቲባዋ ፍርድቤት ድረስ በመግባት ይህን ያህል ቀን ነው መቅጣት ያለብን በማለት ዳኛው ላይ ጫና እያደረገች መሆኑን ገልፃለች መላው የዘነበ ዘካሪያስ ቤተሰብ አፈና ላይ ነን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስልን ብላለች። 👉ተከተል ዘነበ በእስር ቤት ሆኖ ድብደባ ተፈፅሞበታል እኔ ላይ የተለያዩ ማስፈራሪያ እና ዛቻ እየደረሰብኝ ነው ስትል እህቱ ሳጅን ትዕግስት ተናግራለች። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ሰበር አስጨናቂው ወታደራዊ ምልመላ ተጀመረ ✅ የወልቃይት መሬት ክፍፍል ሊመረመር ነው ✅ ሱዳን በመጨረሻ ኢትዮጵያን መረጠች =================== 10/12/2014 ማክሰኞ (16:44 min) 7.7 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!