cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ናዝራዊ Tube

ናዝራዊ: ማለት የተቀደሰ ወይም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። @biblicalmarriage On YT sub☞ https://bit.ly/2ZCsqFN Inbox👉 @Nyouth_bot -- " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ። -- ኤር 6:16

Show more
Advertising posts
19 673Subscribers
+1424 hours
+1427 days
+72630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2170Loading...
02
#ክፍል_3 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም  📼 360p, 💾 91.8MB, @nazrawi_tube
5725Loading...
03
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2890Loading...
04
#ክፍል_2 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም  📼 360p, 💾 94.8MB, @nazrawi_tube
8267Loading...
05
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2491Loading...
06
#ክፍል_1 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም 📼 360p, 💾 91.1MB, @nazrawi_tube
1 07620Loading...
07
የኢትዮጵያን የወንጌል ጉዞ በአጭሩም ቢሆን የተረከልን ድንቅ ዶክመንተሪ ነው ከተለቀቀ ትንሽ ቢቆይም ያላያችሁ እንድታዩት አበረታታለሁ። ይሄን ስራ የሱሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ ብያለሁ ዶክመንተሪውን ስጨርስ። @nazrawi_tube
9924Loading...
08
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1740Loading...
09
📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
1880Loading...
10
https://t.me/boost/nazrawi_tube
1 2230Loading...
11
˙ ፈራሁ ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው 📼 360p, 💾 29.1MB, @nazrawi_tube
1 39010Loading...
12
🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
3930Loading...
13
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
2700Loading...
14
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
3800Loading...
15
ስብከተ ወንጌሉን እያከናወኑ ሳለ በ16 ዓመት ጽንፈኛ ሃይማኖተኛ በተደጋጋሚ በስለት ተወግተው በመቁሰላቸው ምክንያት ወደ ሆስፒታል የተወሰዱት ጳጳሱ ኢማኑኤል ማር ማሪ በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ። ጳጳሱ ከአደጋው በኋላ ወደ ቀልባቸው ሲመለሱ ያደረጉት የመጀመሪያው ነገር ጥቃት ላደረሰባቸው ሰው የይቅርታና የምሕረት ጸሎት መጸለይ ነበር። የጳጳሱ ጸሎት፣ ምሕረትና ይቅርታ ጥቃቱን ተከትሎ የመጣው ግርግር፣ ተቃውሞና ማኅበራዊ ያለ መረጋጋት ወደ ከፋ ደረጃ እንዳያድግ ለመቅረፍ ያስቻለ ነበር። እንዴት ያለ የክርስቶስ ልብና የይቅርታ መንፈስ ነው! Alex Ztseat @nazrawi_tube
1 9546Loading...
16
በድንገት Soreti Moges @nazrawi_tube
1 5938Loading...
17
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3280Loading...
18
እየሰበኩ እያለ ጥቃት የተፈጸመባቸው የተወደዱ አባት 😥 በሀገረ አውስትራሊያ በሚገኝ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በኢጲስ ቆጶስነት የሚያገለግሉት፣ ብፁዕ አቡነ ማር ማሪ ኢማኑኤል በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በእንግሊዝኛ እና ዐረብኛ ቋንቋዎች በሚያስተላልፉት ስብከት የሚታወቁ፣ የተወደዱ አባት ናቸው። በግሌ ከውጪዎቹና ከእኛ ዘመኖቹ ኦርቶዶክሳውያን አባቶች፣ ከግብጻዊው አቡነ ሺኖዳ ቀጥሎ በአስተምህሯቸው የምገረምባቸው ምርጥ መምህር ናቸው። እኚህ የተወደዱ አባት፣ ዛሬ ሰኞ፣ ሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአውስትሬሊያ፣ ሲድኒ ከተማ ዳርቻ፣ በ"ኢየሱስ መልካም እረኛ" ቤተ ክርስቲያን በቀጥታ ሥርጭት በሚተላለፍ የስብከት መርሐ ግብር ላይ እያስተማሩ ሳለ በአንድ ግለሰብ በስለት ተወግተው ጉዳት ደርሶባቸዋል። እሳቸውን ለማዳን በተደረገ ርብርብም አራት ሰዎች መቁሰላቸው ተነግሯል። የሆነው ነገር እጅግ አስደንጋጭና አሳዛኝ ነው። እንደ ስካይ ኒውስ አውስትራሊያ ገለጻ የጥቃቱ ዝርዝር መረጃ ገና ባይረጋገጥም፣ የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስ ጥቃቱን የፈፀመውን ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን አሳውቋል። ብጹዕነታቸውም የሕክምና እርዳታ ተደርጎላቸው በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙም ተሰምቷል። እግዚአብሔር ይመስገን! ከጥቂት ወራት በፊትም በእኛዋ ሀገር፣ በተሃድሶ አገልግሎቱ የምናውቀው፣ የቃል ዐዋዲው መምህር አሰግድ ሳሕሉ ላይ የተቃጣበት የግድያ ሙከራም የዚሁ ዓይነት ነበር። ብጹዕነታቸው ላይ ጥቃት የሰነዘረው ሰው ዓላማ ምን እንደሆነ ባይታወቅም፣ የአእምሮ ሕመምተኛ ካልሆነ በስተቀር፣ ምናልባትም እሳቸው በሚሰብኩት ወንጌልና በፈጠሩት ተጽዕኖ የተበሳጨ ሰው ሊሆን እንደሚችል መገመት አይከብድም። በነገራችን ላይ ብፁዕ አቡነ ማር ማሪ ፤ ድንግል ማርያም ኢየሱስን በሥጋ ብትወልድም በአጠራር ደረጃ ግን "የእግዚአብሔር እናት ልትባል አትችልም" የሚል አቋም እንዳላቸው ልብ ይሏል። ብጹዕነታቸውን የሚወዱት ጌታ ከከፋ ጉዳት ስላተረፋቸው ስሙ የተመሠገነ ይሁን። ይኼን ጽሁፍ የምቋጨው ደግሞ በእርሳቸው አንድ ወሳኝ ምክር ነው፤ እንዲህ በሚለው፦"እኔ ክርስቲያን ነኝ እያለ በሥላሴ ዶክትሪን ወይም በሥሉስ አሀዱ አምላክ፤ በአብ፣ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የማያምን የትኛውም ሰው እሱ ክርስቲያን ዓይደለም። እናንተን የምመክራችሁ ነገር ቢኖር እንዲህ ዓይነቱን ሰው በጭራሽ እንዳትሰሙት ነው፣ አለቀ! ...እንደነዚህ. ዓይነት ሰዎች በሆነ አቅጣጫ ምርጥ እና ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ያ እኔን አያገባኝም። በጥሩነታቸው አትታለሉ፣ ጠላት በመልእክታቸው መካከል መርዝ የሚረጨው በዚህ ሁኔታቸው ተጠቅሞ ነው። ስለዚህ ተጠንቀቁ! " 🙏 ©ሽመልስ ይፍሩ @nazrawi_tube
1 9878Loading...
19
Media files
1 4082Loading...
20
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ተመስገን ተመስገን🎶 🎶ተመስገን ልበልህ ደግሜ🎶 🎶ከሃጢያት በሽታ🎶 🎶ተፈውሼ በአንተ ታክሜ...🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
2741Loading...
21
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2870Loading...
22
Media files
2 2881Loading...
23
ታሪክን የኋሊት ከትናንት ወዲያ ወደ ናፈቀው ጌታ የሄደውና ትናንት ደግሞ በምድር የቆየበት አካሉ በቤተ ክርስቲያን የክብር ሽኝት የተደረገለት፣ ወንድማችን ሙሉቀን መለሰ የዛሬ ሠላሳ ዓመት (ታህሣሥ 1986 ዓመተ ምህረት) ሴኪዩላር ከሆኑ የሕትመት ውጤቶች አንዷ ከነበረችው 'ሳሌም መጽሔት' ጋር ቃለ ምልልስ አድርጎ ነበር። "ታሪክን የኋሊት" በሚል ርዕስ ብርሃኑ ጥርሣማ Berhanu Tirsama ከመጽሔቷ እንዲህ አጋርቶናል!👇 👉 ሳሌም፦ የክርስትና ኃይማኖት በውስጡ በርካታ የእምነት ዘርፎች አሉት አንተ የትኛው የእምነት ተከታይ ነህ? 👉ሙሉቀን፦ ኃይማኖት የሚል ቃል ሁሉን ያሰረ ይመስላል። ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስናወራ ስለ ሕይወት ነው የምንናገረው።...ለዘላለም ስለሚኖረው ስለ ሕያው አምላክ ነው። በአጭሩ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ብባል እመርጣለሁ። 👉ሳሌም፦ ሙሉ ቀን ኃይማኖትን እንዲህ የጨበጠው ወይም የበፊቱን የለወጠው በኑሮው በገጠመው ወጣገባነት እንጂ ከራስ በመነጨ መንፈሳዊ ቅንነት አይደለም ለሚሉ ተጠርጣሪዎች ምን መልስ ትሰጣቸዋለህ? 👉ሙሉቀን፦ እኔ ሰዎች እንደሚሉት አይደለሁም። በዓለም ውስጥ በነበርኩኝ ጊዜ ሁሉም ነገር ነበረኝ። በሽታ አያውቀኝም። ሌላው ቀርቶ በዚያን ጊዜ የነበረው የመንግሥት ተጽእኖ እንኳ አልነካኝም። እውነተኛው ክርስቶስ ኢየሱስ ሲመሰከርልኝ ወይም ሲነገረኝ ነው ኢየሱስ ክርስቶስን ይበልጥ ለማውቅ ቤተ ክርስቲያን የሄድኩት። ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ በፍቅሩና በምህረቱ ለወጠኝ እንጂ በደረሰብኝ ችግር አልተለወጥኩም። 👉ሳሌም፦ ጥላሁንና መሃሙድን የመሳሰሉት ድምጻውያን እዚህ አሜሪካ አግኝተውህ በዘፋኝነት ግሩም ተሰጥኦ እንደነበረህ አስታውሰው ወደ ሙዚቃው ዓለም እንድትመለስ መክረውህና ጎትጉተውህ አያውቁም? 👉ሙሉቀን - ተገናኝተን እናውቃለን። ነገር ግን በእንደዚህ ዓይነት አልተነጋገርንም። ...ሙዚቃ የመንፈስ ምግብ ነው፣ ሰላም ይሰጣል ይላሉ ፈላስፎች፤ ለሌሎች ሊሆን ይችላል። እኔ ግን አንዳች ሰላም አልነበረኝም። እጅግ በርካታ ሰዎች ወደ እኔ መጥተው በዘፈንህ እንደሰታለን ይሉኛል። እኔ ግን ሰላም አልነበረኝም። በዘፈን ራሴን ማስደሰት አልችልም። ዘፈን እንዲያውም ኃጢአት ነው።...ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሰላምና ደስታ ሰጠኝ። ወደዱም ጠሉም፣ አዝማሪም ይሁን ትልቅ ዘፋኝ ምንም ሆነ ምንም፣ ማንም ሆነ ማንም ዘፈን የሚዘፈን ካለ ሰይጣን ነው የሚጠቀምበት። ዘፋኞች ሁሉ ሰላም እንደሌላቸው ራሳቸው ለራሳቸው ያውቁታል፤ ወደ ኢየሱስ እንዲመጡና እንዲመለሱ እመክራችኋለሁ። 👉ሳሌም፦ የኃይማኖት ሰው ከሆንክ በኋላ በአጋጣሚ የዱሮ ዘፈኖችህን ሰምተሃቸው አታውቅምን?... 👉ሙሉ ቀን፦ እኔ በምኖርበት ዋሽንግተን የኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች አሉ። እዚያ ስገባ አንዳንዴ ሲያዘፍኗቸው እሰማለሁ። አታዘፍኑ ማለት አይቻልም። እንደ እውነቱ ከሆነ ባያዘፍኗቸው ደስታዬ ነው። እንደማንኛውም ሰው ድሮ ዘፈንን እወድ ነበር። እግዚአብሔር ነው ከውስጤ ያወጣልኝ። አሁን ግን መስማት ሳይሆን ስለእሱ ማንም እንዲያወራልኝ አልፈልግም። ጌታን ካገኘሁ በኋላ እንደ ዘፋኝነት የምጠላውና የምጸየፈው ነገር የለም። ይመስለናል እንጂ ነፍስ ያለባቸው ሆነው ትክክለኛ ሕይወት የላቸውም። እንዲሁ አለን ለማለት ያህል በከንቱ ነው የሚወዛወዙት። በተለይ የኢትዮጵያን ሕዝብ አእምሮ የያዘው ትዝታ የተባለው ዘፈን ነው። ሕይወቱን የበላው ትዝታ ነው። ወደፊት አያስከደውም። 👉ሳሌም፦ መንፈስህን ሰርቆ ወደማትፈልገው ሕይወት ይመልስሃል? 👉ሙሉቀን፦ እንደዚያ ማለቴ አይደለም። እኔ እንኳ ትዝታን በተለያየ መንገድ አራት ጊዜ ያህል ተጫወቸዋለሁ። ሮሮ ነው። በሞተና ባለፈ ነገር ማልቀስና ማላዘን ነው። 👉ሳሌም፦ ኢትዮጵያ ፊቷን ወደ ፈጣሪ ታዙር ታንሳ ስትል የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ብቻ ፊታቸውን እንዲመልሱ ነው ወይንስ እስላሙም የተለያዩ ኃይማኖት ተከታዩንም ይጨምራል? 👉ሙሉቀን፦ አይ! እኔ ስለሌሎች ኃይማኖት ተከታዮች ተጠሪ አይደለሁም። ስሙን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ወደ አስጠራው ጌታ እጅን መዘርጋት ያዋጣል። እኔ እስላሙንም ሆነ የሌላውን ኃይማኖት ተከታይ በሙሉ የምጋብዘው ታላቅ ግብዣ ቢኖር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያውቁ ነው። 🙏 🙌 ወንድማለም ያንተ ነፍስ ባመንከውና በናፈቅኸው ጌታህ እቅፍ በእረፍት አለች። ለቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶች ሁሉ ግን እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥ! ©ሽመልስ ይፍሩ @nazrawi_tube
2 1097Loading...
24
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3230Loading...
25
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2710Loading...
26
.              ❓ጥያቄ❓ እግዚያብሔር ሰውን ከምንድነው የፈጠረው? ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
2610Loading...
27
📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺 በ ቴሌቪዥናቹ  ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ? 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
3090Loading...
28
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2340Loading...
29
ለሽልማት የተጠራው- የኢየሱስ ወታደር! ከሻይ ቤት ሃርሞኒካ እስከ ዳህላክ ባንድ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ቦታ የነበረው የቀድሞው ድምፃዊና ይልቁንም ዘማሪ ሙሉቀን መለሠ በ70 ዓመቱ ዛሬ ማለዳ ወደ ዘላለም ቤቱ ሄዶአል። ሙዚቃ ካቆመ ከ37 ዓመታት በኋላ እንኳ አሁንም ተወዳጅ የነበረው ሙሉቀን ወደ ዘፈን ሥራው እንዲመለስ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስከዚህች ቀን ድረስ ፈቃደኛ አልነበረም። ጭራሽ "ዓለም ተስፋ ቁረጭ አልተገናኘንም" ብሎ ዘመረ። ሊያገኝ የሚችለውን ዝናና ገንዘብ ችላ ብሎ በወታደርነቱ ጸና። ከጥቂት ዓመታት በፊት ያናገረችው ጋዜጠኛ ምን እንደሚናፍቀው ጠይቃው " ኢየሱስን ማየት" ብሎአት ነበር። ተሳካለት! ✍️አለማየሁ ማሞ @nazrawi_tube
2 9202Loading...
30
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ🎶 🎶ተመችቶኝ ነው🎶 🎶ተመችቶኝ ነው የሱስ ፍቅርህ🎶 🎶ተመችቶኝ ነው🎶 🎶ከአንተ ጋራ መዋል ማደር🎶 🎶ከአንተ ጋራ...🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
1890Loading...
31
#ሙሉቀን_መለሰ "ነፍስ ይማር" አትበሉት የተማረ ነፍስ ነው የምድሩን ጨርሶ ወዳ አምላኩ የሄደው! የእምነት አርበኛ የኢየሱስ ወታደር ከአባቷ ዕቅፍ ገብታ ነፍስህ ሰላም ትደር!
2 4325Loading...
32
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2720Loading...
33
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
2660Loading...
34
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3180Loading...
35
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3220Loading...
36
ሰው መብሰሉ የሚለካው በንግግር ችሎታው ሳይሆን አንደበቱን በመግዛቱ ነው: አንድ ሰው በስሏል የሚባለው የማግባት እድሜ ላይ ሲደርስ ሳይሆን የፈለገውን ለመናገር መብት ያለውን አንደበቱን መግዛት ሲችል ነው: ብዙ ነገር ልንገዛ እንችላለን አንደበታችን ላይ ስልጣን ከሌለን ሌሎች የምንገዛቸው ነገሮች በሙሉ እውነተኛ ማንነታችንን አያሳዩም:: ቃሉ እንደሚል መርከብን የሚያክል ነገር እንዲሁም ፈረስን የሚያክል ሃይለኛ መግራት እንችላለን ነገር ግን አንድ ኪሎ ግራም የማትሞላውን ምላሳችንን መግዛት ካልቻልን መርከቡም ፈረሱም ይስቁብናል:: አንደበትን መግዛት የመጨረሻ የመብሰል መለኪያ ነው፤ በተለይ ስለ ሁሉ ነገር ደስ ያለንን ሁሉ በምንናገርበት በዚህ ዘመን። ካልተጠነቀቅን አንደበት #የመርዝ_ብልቃጥ ነው - መጀመሪያ እኛ ተናጋሪዎቹ አፍ ውስጥ #ይፈስሳል ከዛም ሰሚውን #ያፈርሳል:: ያዕቆብ አንደበትን እንዲህ በማለት ይገልፀዋል፤ "የሚገድል መርዝ የሞላበት ወላዋይ ክፋት ነው" እውን ይህን ቃል መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዳለ ከማወቃችን በፊት ለብቻው ብናገኘው ስለ አንደበት ነው የሚያወራው ብለን መገመት እንችላለን? ፈጽሞ አይመስለኝም: ስለ ሆነ የመርዝ ብልቃጥ የሚያወራ ነው የሚመስለን: ሐዋርያው ያዕቆብ ግን በሚገርምም በሚያስደንግጥም መልኩ አንደበት በመርዝ የተሞላ ክፋት ነው ይለናል: NIV ደግሞ እንዲህ ይለናል፤ It is a restless evil, full of deadly poison እንግዲህ ይህን ተሸክመን ነው የምንዞረው: ማነሷን አትዩ: አንድ ፓውንድ አትሞላም የመቶ አምሳ ፓውንዱን ሰው ስጋ ግን ታረክሳለች: ሚጢጢዬ ናት ነገር ግን የፍጥረትን ሩጫ ታቃጥላለች: ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ እንደሚሉት ማለት ነው:: አዎ ትንሿ አንደበት እሳት ናት በብልቶች መካከል አመፀኛ አለም ናት ስጋን ሁሉ ታሳድፋለች የፍጥረትንም ሩጫ ታቃጥላለች:: "ደረረረረረሰች ማለት ነው!" ብሏል ግሩም ዘነበ አንደበትን መግዛት የመጨረሻ የመብሰል መለኪያ ነው፤ በተለይ ስለሁሉ ነገር ደስ ያለንን ሁሉ በምንናገርበት በዚህ ዘመን። ለእግዚአብሔር "እየቀናን" የምንናገረው የሚመስለን ነገር ሁሉ አለመብሰላችንን ከማሳየቱ በተጨማሪ ያስጠይቀናል: ኢየሱስ ስለ እያንዳንዷ ከአፋችሁ ስለምትወጣው ቃል መልስ ትሰጣላችሁ አለ:: በአንደበቱ ተፈትኖ የማይወድቅ ብፁዕ ነው: አዎ የመርዙ ብልቃጥ መጀመሪያ እኛው አፍ ውስጥ ይሰበርና ይጎዳናል ከዛም ሰሚውን ይሰብረዋል:: ለማስታወሻነትና ለምልክትነት እንዲጠቅመን አንደበትን የመግዛት ቀን የሚባል ቀን ቢኖረን ጥሩ ነበር:: ጌታ ያድነን! ✍️ይልቃል ዳንኤል @nazrawi_tube
3 47428Loading...
37
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
2290Loading...
38
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2520Loading...
39
🌑🌑🌒🌒🌒🌓🌓🌓🌔🌔🌕 በዚህ ለሊት ብርክ ብላቹ የምታመሹባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2380Loading...
40
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
10Loading...
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
💿ሊሊ ጥላሁን💿
📀አዜብ ሀይሉ📀
💿ሀና ተክሌ💿
💿መስከረም ጌቱ💿
📀አስቴር አበበ📀
📀ዘርፌ ከበደ📀
📀ቤተልሄም ወልዴ📀
💿ቤተልሄም ተዘራ💿
💿ዝናሽ ታያቸው💿
📀ፌናን በፍቃዱ📀
💿ህሊና ዳዊት💿
💿ሶፊያ ሽባባው💿
💿አይዳ አብራሃም💿
📀እየሩሳሌም ነጊያ📀
#ክፍል_3 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም  📼 360p, 💾 91.8MB, @nazrawi_tube
Show all...
5👍 1
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
⛅️መስከረም🌥
⛅️ጥቅምት⛅️
🌤ህዳር🌤
🌤ታህሳስ🌤
☀️ጥር☀️
☀️የካቲት☀️
☀️መጋቢት☀️
🌤ሚያዚያ🌤
🌤ግንቦት🌤
🌦ሰኔ🌦
🌧ሀምሌ🌧
⛈ነሐሴ⛈
☁️ጳጉሜ☁️
#ክፍል_2 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም  📼 360p, 💾 94.8MB, @nazrawi_tube
Show all...
4
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🔹አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ🔹
🔸ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ🔸
🔹ሐዋሪያው ታምራት ታረቀኝ🔹
🔸ፓ/ር ዳዊት ፋሲል🔸
🔹ወንጌላዊ ጥበቡ ወርቅዬ🔹
🔸ፓ/ር ሔኖክ መንግስቱ🔸
🔹ፓ/ር ተዘራ ያሬድ🔹
🔸ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ🔸
🔹ፓ/ር ፒተር ማርዲግ🔹
#ክፍል_1 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም 📼 360p, 💾 91.1MB, @nazrawi_tube
Show all...
👍 9🔥 1
የኢትዮጵያን የወንጌል ጉዞ በአጭሩም ቢሆን የተረከልን ድንቅ ዶክመንተሪ ነው ከተለቀቀ ትንሽ ቢቆይም ያላያችሁ እንድታዩት አበረታታለሁ። ይሄን ስራ የሱሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ ብያለሁ ዶክመንተሪውን ስጨርስ። @nazrawi_tube
Show all...
👍 2
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🪘🪗🪕የድሮ መዝሙሮችን ጋብዙኝ🪕🪗🪘
🎻🎷🎹አዳዲስ መዝሙሮችን ጋብዙኝ🎹🎷🎻
📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
Show all...
📺ማርሲል ቲቪ📺
📺CJ ቲቪ📺
📺Elshaddai ቲቪ📺
📺Christ army ቲቪ📺
📺Evangelical ቲቪ📺
📺JPS ቲቪ📺
📺Bethel Miracle ቲቪ📺
📺Jesus ቲቪ📺
📺Anointing ቲቪ📺
📺Jesus Wonderful ቲቪ📺
📺Holy Spirit ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
📺Presence ቲቪ📺
📺river ቲቪ📺
📺Heaven ቲቪ📺
📺LJ ቲቪ📺
📺Hand Of Gad ቲቪ📺
📺Holy ቲቪ📺
📺JSL ቲቪ📺
📺Winners Way ቲቪ📺
📺CM ቲቪ📺
📺Heywet ቲቪ📺
📺Arara ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
Show all...
ናዝራዊ Tube

Boost this channel to help it unlock additional features.