cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ መስፍን የባህል መህዳኒት ቀማሚ

Advertising posts
7 827Subscribers
-1024 hours
-717 days
-25330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅#የዓይነ_ጥላ_አጋንንት_መቸ_ነው_የሕይወት_ኪሳራ_የሚያደርስብን?? ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት ነገ ለሚያደርስብን የሕይወት ኪሳራ ዛሬ ነው የጥፋት መሠረት የሚጥለው፡፡ መንፈሱን አደገኛ የሚያደርገው ለሩቅ የተንኮል መንገዱ ዛሬ ነው መንቀሳቀስ የሚጀምረው፡፡ ከሕይወታችን ስር እና መሠረት በመነሳት ነው ነገአችንን ለማበላሸት የሚጥረው፡፡ ➱ዓይነ ጥላ እንኳን በማኅፀን ያለ ጽንስ ላይ ማደር ቀርቶ እንደ #ሾተላይ ገና ደም የሆነ ጽንስን በማጨናገፍ ጽንስ እንዲቋረጥ ያደርጋል፡፡ ➱አንዳንድ ሴቶች ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ ጽንሳቸውን በማስወረድ ልጅ አልባ ያደርጋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ባረገዙ ቁጥር ጽንሱን በደም እየመታ ማኅፀናቸው ልጅ እንዳይዝ ያደርጋል፡፡ ➱#የሚገርመው የዛር አጋንንት እንኳን በማኅፀን ያለን ፅንስ ቀርቶ በስም እንጂ በአካል የማናውቃቸው ቅድመ አያቶቻች የሚያመልኩት የሚገብሩለት ከሆነ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ዘራችንን በመዋረስ ቤተኛ ሆኖ ይኖራል፡፡ በተለይ ያስለመዱበትን ግብር ሲተው ልጆችን በተለያየ ነገር ማሰቃየት ይጀምራል፡፡ ➨#ዓይነ ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እኛን መረበሹ ምን ጥቅም ያገኛል? ካልን ብዙ ዓይነ ጥላዊ ጥቅም ያገኛል፡፡ ፩. 👉#በሕፃንነታችን ስለሚዋረስ እኛን በራሱ መንገድ በመቀየስ እንድንጓዝ ያደርገናል፡፡ ፪. 👉ገና በጠዋቱ በሕይወታችን ጣልቃ ስለገባ የተበላሸ ሕይወትን እያለማመደን እንድናድግ ያደርገናል፡፡ ፫. 👉ከባሕርያችን ጋር በመዋሃድ የእኛ በሚመስሉ ግን በእሱ የተንኮል ባሕርይ ውስጥ እንድናድግ ያደርገናል፡፡ ፬. 👉ጥሩ ዜጋ እንዳንሆን የብልሹነት መንገድ ውስጥ ይከተናል፡፡ ፭. 👉የተፈጥሮ መክሊታችንን/ስጦታችንን ቀብሮ፣ ሰውሮ፣በራሱ ልክ ወቅሮ ያለ ሕይወታችን አፈንግጠን እንድንኖር ያደርገናል፡፡ ፮. 👉የሕይወታችን አዛዥ በመሆን ለጥፋት እና ለኃጢአት እያዘጋጀን ከፍ ስንል እያሠረን ይኖራል፡፡ ፯. 👉የእኛ የሆነውን ነገር ለማበላሸት፣ለማኮላሸት ይመቸዋል፡፡ አብሮን በስውር ኖሯልና፡፡ ፰. 👉የሕይወት ተስፋችንን፣የነገ ብርሃናችንን ከልጅነት ጀምሮ ያጨልምብናል፡፡ ፱. 👉አእምሮአችንን በመቆጣጠር ላልፈለግነው ተግባር እንድንውል ያደርገናል፡፡ ፲. 👉የእኛ ባልሆነ ባሕርያችን በቤተሰባችን እንድንጠላ፣ትምህርታችንን በእንጭጩ በመቅጨት የቤተሰብ መዛበቻ በማድረግ ከቤተሰብ እንድናፈነግጥ፣በራሱ የክፋት መንገድ እንድንሮጥ ያደርገናል፡፡ ፲፩. 👉አጋንንቱ ገና በልጅነታችን የቅዱሳን ጸጋ ወደ እኛ እንዳይጠጋ እኛን በኃጢአት ያረክሰናል፡፡ ፲፪. 👉ተዋግቶን፣ተስፋ አስቆርጦን ከያዝነው እምነት ያስወጣናል፣ከእግዚአብሔር እንድንለያይ ያደርገናል፡፡ ፲፫. 👉በስራ ገበታችን፣ በትዳራችን በትምህርታችን በማህበራዊ ሒወታችን ደስተኛ እንዳንሆን ያደርጋል እንግዲህ በኛ መንፈሳዊ ሕይወት አልባነት የገባው ዓይነ ጥላ ከፍ ስንል እራሳችንን ስናውቅ #ተምረን_ለመሥራት #ትዳር_ይዘን_ለመውለድ #ሰርተን_ለመክበር #ለመኖር_ስንጀምር ያኔ ነው ግልጽ እና ስውር ውግያውን የሚጀምረው #የእኛ የሆነውንና የእኛ ልናደርገው ያሰብነውን ነገሮች ማበላሸት ይጀምራል፡፡ ለዚህም ነው በጸበል ቦታ ልቀቅ ሲባል ‹‹አሳድጌ አሳድጌ›› እያለ የሚያላዝነው፡፡ ⏩#ልብ ይበሉ አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ዛር አንጋሽ ቤት፣ጠንቋይ ቤት ለማስጠንቆል ሄዳ ታማሚ ልጅ ብትወልድ አይደንቅም፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ገና በጨቅላነታችን ዘመን ባልፈለግነውና ባላሰብንበት የሕይወት መስመር ውስጥ እየዳከርን ዛሬን በስቃይ የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው በልጅነታችን የት ይደርሳሉ ተብለን ተተንብዮልን መንታ መንገድ ላይ ቆመን የቀረነው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው በልጅነታችን በትምህርት ክህሎታችን ተመስክሮልን ድንገት የመፍዘዝ የመደንዘዝና የሰነፍነት ባሕርይ ተጣብቶን የምናውቀው ያጠናነው ትምህርት መልሶ አልገባ እያለን የምንቸገረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ጠባይ መልክና ቁመና ሳያንሰን ትዳር አልባ የሆነው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ተምረን እንዳልተማረ ሰው ማስተዋላችን ጠፍቶን ግራ ገብቶን የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ያየን የማይወደን፣ያለ ሥራችን ስም ተሰጥቶን የኛ የምንላቸው ሰዎች ጠልተውን የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው እንኳን ሳቃችን ቁም ነገር ንግግራችን ለሰው አልጥም እያላቸው፣ እራሳችንን በመጥላት የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው የቱንም ያህል መልካም ሰው ብንሆንም ሰዎች መልካምነታችን ሳይሆን የሌለንን መጥፎ ገጽታችንን ለማየት የሚጥሩት፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ፍርሃትን፣በራስ መተማመንን አጥተን፣አድገን ሰው ፊት እንደ ሰው መናገር፣ ማማከር እያቃተን የደፋር ፈሪዎች የሆንነው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ሁለት ያልተግባቡ ሰዎች የምንሆነው፡፡ በቤተሰባችን ያለን ሰብዕና፣ በመስሪያ ቤት፣በትምህርት ቤት ፣ በትዳራችን፣በማህበራዊ ሕይወታችን ሌላ ሰው ሆነን የምንኖረው፡፡ ⏩ለዚህም ነው ደግ ሆነን እንደ ንፉግ እና እንደ ክፉ የምንታየው፡፡ የሠራነው ውሃ የሚበላው፣ የጨበጥነው አመድ የሚሆነው፣ያቀድነው በሐሳብ ጠንጠልጥሎ የሚቀረው፣እጄ ገባ ያልነው እንደ ሰማይ የሚርቀን፣ሩቅ አስብን ቅርብ የምናድረው … ፈጣሪያችን ዘግቶብን ሳይሆን #ዓይነ ጥላው እያጨናገፈብን፣ራዕያችንን እየጋረደብን ነው፡፡ አብሮን ያደገው፣ከልጅነታችን የተጠናወተን ዓይነ ጥላ የሕይወታችን ደንቃራ እና ኪሳራ ይሆናል፡፡ ✅ውድ የጥበብ ቤተሰቦች እስኪ ቆም ብላችሁ ከልጅነታችሁ ጀምሮ እያጣችሁት የመጣችሁትን ነገሮች አስቡዋቸው? 👉ስኬት በሚመስል ጥሩ ነገር ጀምራችሁ ዛሬ የት ጋር ነው የቆማችሁት? 👉በምትፈልጉት ሳይሆን ባላሰባችሁት መንገድ ዛሬ የት ጋር ነው ያላችሁት? 👉ሕይወታችንን ገለጥለጥ አድርገን፣መለስ ብለን ካየነው ዓይነ ጥላው ምን ያህል ሕይወታችን እንደተጫነን፣በሕይወታችን ምን ያህል ጣልቃ በመግባት ያላሰብነው የመከራ ጉድጓድ ውስጥ እንደከተተን እናያለን #መፍትሔ #ሎል ⏩#የሎል ዛፍ በወይና ደጋና በደጋማው አካባቢ የሚገኝ ትልቅ ዛፍ ሲሆን ስያሜውም እንደየ አካባቢው ይለያያል ነገር ግን ፎቶውን አይቶ በማወቅ መጠቀም እንችላለን ⏩#ሲዘጋጅ የሎል የግንዱን ቅርፍት ቀርፎ ቀጥቅጦ አድርቆ ከነጭ እጣን ጋር ቀላቅሎ ማታ ማታ ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን እየታጠኑ መተኛት ነው። በጣም የጠነከረ ከሆነ ለ21 ቀን መታጠን ነው ። የህልመ ሌሊት የዓይነ ጥላና የዛር መንፈስን ያስወግዳል ⏯ ለበለጠ መረጃ ☎0914281259 በስራ ሰዓት ይደውሉልን
Show all...
🌿🌿🌿🍂🌱🌿🌿🌿 ይደውሉ 👇👇👇👇👇 ☎️📞 0914281259 ነገሮችን 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅርነገሮችን 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.ነጯ አቢሾ ለሚፈልግ 28.ለቁማር 29.ደፋር ለመሆን 30. ጥላ ወጊ 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን በቴሌ ግራም የምትፈጉ 0914281259
Show all...
🌼🌼🌼🌼መርጌታ መስፍን 🌻🌞🌻🌻🌻🌻🌼🌼 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:🌼🌼🌼🌼መርጌታሠናይ  🌻🌞🌻🌻🌻🌻🌼🌼 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ: በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 👉ለመፍትሄ ሀብት 2 👉ለህማም 3 👉ለመስተፋቅር 4 👉ቡዳ ለበላው 5 👉ለገበያ 6 👉የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 👉ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 👉ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 👉ለዓቃቤ ርዕስ 10👉ለመክስት 11 👉ለቀለም(ለትምህርት) 12 👉ሰላቢ የማያስጠጋ 13 👉ለመፍትሔ ስራይ 14 👉ጋኔን ለያዘው ሰው 15 👉ለሁሉ ሠናይ 16 👉ለቁራኛ 17 👉ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 👉ለመድፍነ ፀር 19 👉ሌባ የማያስነካ 20 👉ለበረከት 21 👉ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 👉አፍዝዝ አደንግዝ 23 👉ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 👉ለግርማ ሞገስ 25 👉መርበቡተ ሰለሞን 26 👉ለዓይነ ጥላ 27 👉ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 👉ለሁሉ መስተፋቅር 29 👉ጸሎተ ዕለታት 30 👉ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 👉ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 👉ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 👉ለድምፅ 34 👉ለብልት 35 👉በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ 0914281259       💚💛❤️ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 💚💛❤️ 🌼🌻🌼🌻 👉የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 👉ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 👉ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 👉ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 👉ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 👉ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 👉ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 👉ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 👉ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 👉መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 👉ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን  💚💛❤️       ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር እኛ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም መሪጌታ አብርሃም  ብላችሁ ታገኙናላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ      0914281259 ይደውሉልን በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 👉ለመፍትሄ ሀብት 2 👉ለህማም 3 👉ለመስተፋቅር 4 👉ቡዳ ለበላው 5 👉ለገበያ 6 👉የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 👉ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 👉ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 👉ለዓቃቤ ርዕስ 10👉ለመክስት 11 👉ለቀለም(ለትምህርት) 12 👉ሰላቢ የማያስጠጋ 13 👉ለመፍትሔ ስራይ 14 👉ጋኔን ለያዘው ሰው 15 👉ለሁሉ ሠናይ 16 👉ለቁራኛ 17 👉ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 👉ለመድፍነ ፀር 19 👉ሌባ የማያስነካ 20 👉ለበረከት 21 👉ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 👉አፍዝዝ አደንግዝ 23 👉ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 👉ለግርማ ሞገስ 25 👉መርበቡተ ሰለሞን 26 👉ለዓይነ ጥላ 27 👉ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 👉ለሁሉ መስተፋቅር 29 👉ጸሎተ ዕለታት 30 👉ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 👉ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 👉ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 👉ለድምፅ 34 👉ለብልት 35 👉በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ 0914281259       💚💛❤️ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 💚💛❤️ 🌼🌻🌼🌻 👉የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 👉ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 👉ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 👉ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 👉ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 👉ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 👉ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 👉ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 👉ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 👉መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 👉ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን  💚💛❤️       ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር እኛ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም መሪጌታ መስፍን  ብላችሁ ታገኙናላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ      0914281259 ይደውሉልን
Show all...
ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገባው መተት ሰውዬው ሳያውቀው ከቆየ፣ሥጋዊ በሽታም ከመሰለው በጊዜ ሂደት ሆዱ ውስጥ የገባው መተት እራሱን በመቀየር #እንደ_እባብ #እንደ_እንቁራሪት #እንደ_አይጥ ሆኖ ውስጡ ተቀምጦ ሥጋውን በመብላት ደሙን በመጠጣት ለከፍተኛ ጤና መታወክና ጉዳት ይዳርገዋል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ሊገድለውም ይችላል፡፡ 👉 ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ? ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌና አውሬ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራና መሣሪያዎች አይታይም ይሠወራቸዋል፡፡ 👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡ በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት #ሆዳችንን ሊያሳምመን #ለአእምሮ ሕመም/እብደት/ ሊዳርገን #እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን #ለወገብ ለልብ ሕመም #ለጨጓራ ሕመም #ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም #ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡ መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡ ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡ ⏩#መፍትሔ 🔷#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል 🔶#የግራዋ ሥርና ቅጠል 🔶#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል 🔶#የሀረግ እሬሳ(እጸ ሳቤቅ) ሥርና ቅጠል 🔶#የልምጭ ሥርና ቅጠል 🔶#ሰባት የሎሚ ፍሬ 🔶#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ 🔷#የፌጦ ፍሬ 👉 አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መታጠብ በንፅህና ። ⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች #አልኮል #ተልባ ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ ለበለጠ መረጃ ☎0914281259
Show all...
ይዳኑ መርጌታ    የባህል  መዳሀኒት  እና  ሌላውች  ጥበቦች  እንሰራለን    ይደውሉ  መምጣት  የመትችሉ  ባላቹህበት  እንሰራለን  በውጭም  በሀገር  ውስጥ  ያላቹህ  ቤተሰቦቸ  ይደውሉ  እናሰግናለን  ✝️✝️✝️ ✝️✝️✝️📞0914281259 መሪጌታ የባሀል   መድሀኒትና  አስማት  ህክምና ሠጭ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።  1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2,  ለቡዳ 3,  ለቁራኛ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,  ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8,  ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70;ራስን ስቶ መውደቅ 71; ለአእምሮ ዝግመት      72;ለወር አበባ መቋረጥ 73;ለወር አበባ መዛባት ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏   ብለው ይደውሉ 0914281259 ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...