cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
11 733Subscribers
-1724 hours
-1347 days
-64430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፍላጎትህ ላይ እንደ ሙጫ ተጣበቅ ሲሉህ ባንተ ላይ ፍላጎት የሌለውን ሰው ግን አንተ ምትፈልገው ላይ ሙጥኝ ማለት አይደለም! እንደውም እንደዛ ካደረክ ጥላቻና 'መሰልቸት ነው ትርፍህ!!!
Show all...
👍 8🖕 1
ችግሩ በተመሳሳይ ድርጊት ከትላንት የተለየ ውጤት መጠበቃችን ነው እንድንባክን ያደረገን።
Show all...
👍 11
ጠንካራ ነው ተብለህ ከመታየትህ በላይ ጠንካራ መሆንህ ነው ሚጠቅምህ!!!
Show all...
👍 11
መድከምህን ያየ፡ በጥርሱ አዳሪ ፡ የቤት ዘቡ ውሻ፣ ባንተ ሩብ እድሜ፡ በመፍራትኽ ድፍረት ፡ ይተፋል ንክሻ፤ እንዳልበላ ትላንት ፡ በእግርህ መሐል ፡ ሾልኮ፥ ዛሬ በማደግ ውስጥ፡ በተሳለ ጥርሱ ፥ ይከትሃል ምርኮ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
Show all...
👍 8
አንዳንዴ ጠቅሞ ያላስደሰተኽን እንዲሁም ጎድቶም ያላስተማረህን ነገር እጅህ ውስጥ ብዙ ቢቆይ እንኳ ዋጋውን ማወቅና ላንተ ያለውን አስፈላጊነት ማወቅ አይቻልህም!!!
Show all...
👏 11 4 3
ከደጀ ሰላሙ የሆነብኝን እይ እያልኩኝ ዘወትር ስወድቅ ስነሳ ፣ መድሃኒአለም ቸር ነው ደግ ሰው ሸለመኝ እንዲሆነኝ ካሳ። ባንተ የተሰበረ ልቤን የሚጠግን፣ ሰው ሚኖር ምድር ላይ ይመ'ስል ነበር ግን?። ተመስገን🙏 ✍K@li
Show all...
👍 12
አብዝተ ምጠላውና ሚያስጠላው ሲደጋገም ወደ መለመድ ይመጣል ከሆነ ሰዓት በኋላ ደግሞ ራስህ እሱን እየፈጸምከው ታገኘዋለህ! ለምን ይሆን ግን?!
Show all...
🤔 5👍 2
መንገድን ሁሉ እይ አቅጣጫን ታውቃለህና!
Show all...
👍 8
ልክ ያልሆንን ጊዜ ብስጭትና መራገማችን ነው አብዝቶ ሚያሳስተን ግን ልክ ያልሆነው በእርግጠኝነት መሐል አንዲት የሳትናት ነገር ቢኖር ነው።
Show all...
👍 7
አንዳንዴ አለሁና አለኝ ስትል ቆይተኽ ምንም እንደሌለህ ቆይተህ ትረዳለህ አንዳንዴ ደግሞ በተቃራኒ አስበህ ተቃራኒ ውጤት ታገኛለህ!
Show all...
👍 8
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!