cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BE INFORMED FIRST ️ ️

👉መልካም ለማጨድ መልካሙን ይዝሩ! #Christian_songs #መጽሐፍ_ቅዱስ_በድምፅ #ጠቃሚ_ምክሮች #Scholarships 💌 👉 #ዓላማችን ♥ ሰው ሁሉ ማህበራዊ ሚዲያን ለተቀደሰ ዓላማ እንዲጠቀሙ ማበረታታት፡፡ #For any suggestions 👇👇 @Bochu_Unclica

Show more
Advertising posts
12 275Subscribers
+3124 hours
+2677 days
+1 52830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Show all...
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ቤተልሄም ወልዴ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
❤️ህሊና ዳዊት❤️
❤️ሶፊያ ሽባባው❤️
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️አዲስአለም አሰፉ❤️
ይህንን መውረጃ ጠፍቶት በጎርፍ ተከቦ የሚብሰለሰል ወጣት፦ "ትላንትና እንደዚህ የሚያምር አስፋልት ላይ ሆነህ፤ በአርክቴክቶት ጥበብ በተንቆጠቆጡ ፎቆች ተከበህ ስታይ ዛሬ ይህ ይሆናል ብለህ አስበህ ነበር?" ብትለው "አረ እኔ በሕልሜም በውኔም እነዚህ ውብ ጎዳናዎች እንዲህ በጎርፍ ይጥለቀለቃሉ ብዬ አላሰብኩም! አሁንም ሳየው ሕልም ነው የመሰለኝ!" የሚል ይመስለኛል። አንባቢ ሆይ ዛሬ እርግጠኛ የምትሆንበት ሰው ሰራሽ ምንም ነገር ነገ ላይ ለመቆምህ ዋስትና ሊሰጥህ አይችልምና ዛሬውኑ ጠማማውን ትተህ በጎ የሆነውን ነገር አድርግ፤ ፈጥነህ ንስሀ ግባ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰራልህ ስራ እመን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማ! ✍️አክሊሉ ተስፋዬ © ♻️BE INFORMED FIRST♻️ @JESUSCHRISTINHEAVEN @JESUSCHRISTINHEAVEN
Show all...
👍 6 2
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Show all...
💙ተስፋዬ ጋቢሶ💙
💙ታምራት ሀይሌ💙
💙ደረጄ ከበደ💙
💙ዳንኤል አ/ሚካኤል💙
💙ሸዋዬ ዳምጤ💙
💙አውታሩ ከበደ💙
💙አስፋው መለሰ💙
💙ተመስገን ማርቆስ💙
💙ዮሴፍ አያሌው💙
💙ዮሴፍ በቀለ💙
💙ዳጊ ጥላሁን💙
💙ዮሐንስ ግርማ💙
💙ወርቅነህ አላሮ💙
💙ካሳሁን ለማ💙
💙እንዳለ ወ/ጎርጊስ💙
💙አገኘው ይደግ💙
💙ኬፋ ሚደቅሳ💙
💙መስፍን ጉቱ💙
💙ኤፍሬም አለሙ💙
💙ቴዲ ታደሰ💙
💙ዮሴፍ ካሳው💙
💙ይድነቃቸው ተካ💙
💙ዳዊት ጌታቸው💙
💙ተከስተ ጌትነት💙
💙አሰግድ አበበ💙
💙ይሳቅ ሰዲቅ💙
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Show all...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Show all...
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💚ኤፍሬም አለሙ💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💚ዮሴፍ አያሌው💚
💚ኬፋ ሚደቅሳ💚
እስኪ አንዴ !!🤔 1. ዶክተር ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ በአሜሪካ ናሳ የጠፈር ምርምር ትልቅ ድርሻ ያለው ሳይንቲስት 2. ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የሕዳሴ ግድብ ታላቅ መሃንዲስ 3. እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት አፍወርቅ ተክሌ ዓለምአቀፍ ዕውቅና ያገኙ ትንታግ የስዕል አርቲስት 4. መለስ ዜናዊ ለበርካታ ዓመታት የሀገር መሪ የአባይ ግድብ አስጀማሪ 5.ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ የሙዚቃው ንጉሥ 6. ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ታላቁ ባለቅኔ 7. ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ስመጥር ደራሲ 8. ክቡር አርቲስት ዶክተር አሊ ቢራ የኦሮምኛ ሙዚቃ ንጉሥ ዝና ፣ ዕውቀት ፣ ሽልማት ፣ ስልጣን ፣ ሃብት ከሞት አይታደግምና እነዚህ ሁሉ ሞቱ። ሰው ሆይ ሟች መሆንህን እያሰብክ በምንም ሳትመካ ኑር። የሚመካ ግን በእግዚአብሔር ብቻ ይመካ! ✍️ ተጻፈ በጥላሁን ሁሴን መልካም ቀን ተመኘን 💐 BE INFORMED FIRST ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 ♻️ @Jesuschristinheaven ♻️ @Jesuschristinheaven
Show all...
👍 6 2👏 2
ወዳጄ ሆይ ! ይህች ዓለም ለስላሳ እባቦችና የሚያገሱ አንበሶች ያሉባት ዓለም ናት። የእባብ ልስላሴ ያዘናጋል ፣ ቀጥሎ ግን ሞትን ይጋብዛል። የአንበሳ ድምፅ ግን ያስደነግጣል ፣ ለመጠንቀቅም ይረዳል። ከእባብ ልስላሴ የአንበሳ ግሣት ይሻላል። ጻድቅ የሚመስሉ ክፉዎችና ኀጥእ የሚመስሉ እውነተኞች በዓለም ላይ አሉ ጭምቶች ውስጣቸው ባቢሎን ነው የማያውቁት ነገር የለም ። መራራ ነው:: አንገት ደፊዎች ዝምተኞች የተናገሩ ቀን ቃላቸው ከአልችልም ባይነትና ከፍርሃት የምትላቀቀው ያለማቋረጥ በመለማመድ ብቻ ነው ዓለሙ ያንተ ነውና ሰይጣን ይፍራህ እንጂ አንተ ሰይጣንን አትፍራው ። ተጠሪነትህ ለሕሊናህ ከሆነ የምትፈራው ሕግ የለም። በጎ መሥራት ራስን የማክበር ውጤት ነው ። እውነት መናገርም ሰሚን ማክበር ነው። መልካም ቀን ተመኘን 💐 👇 BE INFORMED FIRST 👇 ♻️ @Jesuschristinehean ♻️ @Jesuschristinheaven
Show all...
🥰 3👍 1
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👍 1
⛅️መስከረም🌥
⛅️ጥቅምት⛅️
🌤ህዳር🌤
🌤ታህሳስ🌤
☀️ጥር☀️
☀️የካቲት☀️
☀️መጋቢት☀️
🌤ሚያዚያ🌤
🌤ግንቦት🌤
🌦ሰኔ🌦
🌧ሀምሌ🌧
⛈ነሐሴ⛈
☁️ጳጉሜ☁️