cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MEDICAL INFO

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን ደህና መጡ ║ ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ MEDICAL INFO ➡️የእናንተን የጤና እውቀት ሊጨምሩ የሚችሉ የጤና መረጃዎችን እናቀርባለን። ► የጤና ምክሮች እና ፅሁፎች ► የተለያዩ የጤና የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች ↓↓ . . . . . . . ʙ4 ᴜ ʟᴇᴀᴠᴇ ᴘʟᴇᴀsᴇ ᴛᴇʟʟ ᴜs ᴛʜᴇ ᴘʀᴏʙʟᴇᴍ.👇 @ASeraa_M

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 186Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

New job vaccancy🇪🇹 [07/08/2014] ➡️senior pharmacist wz license(femal) place of work. 1⃣.Bole mikhale. 2⃣.gerje. 3⃣.goro. 4⃣.Torhayloch. 5⃣.atena tera. 6⃣.betel. 7⃣.poyassa. 8⃣.hayet. 9⃣.mekanisa. 🔟.kality 1⃣1⃣.asko. 1⃣2⃣.Koye fecha. ♦️Salary attractive..[ for dispensing pharmacy] [06/08/2014] ➡️senior pharmacist wz license Technical manager for whole sale place of work adisu gebeye. ♦️we need whole sale expreanced [05/08/2014] ➡️senior drugist wz license place of work alem bank ♦️salary net 8000birr please call us📞 0983848760 asres
Show all...
Urgent job vaccancy [29/07/2014] ➡️ senior pharmacist wz license place of work 1⃣.Haile Garmant. 2⃣.goro. 3⃣.Piyassa. 4⃣.adisu gebeye. 5⃣.Paulos Salary attractive. ♦️[29/07/2014] ➡️drugist wz license place of work. 1⃣.adisu gebeye. 2⃣.assosa. 3⃣.bole arabesa. 4⃣.alem bank. 5⃣.pastor. 6⃣.adisu gebeya salary attractive. Please call us👇 📞(0983848760) asres. For More Join Us👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...
Urgenet job vaccancy🇪🇹 ♦️ (26/07/2014) ➡️senior health officer place of work 1⃣.holeta. 2⃣.assosa. 3⃣.wolete ♦️salary net 15.000birr please call us👇 📞(0983848760) asres. For More Join Us👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...
New job vaccancy🇪🇹 [29/07/2014] ➡️ senior druggist with liscense place of work. 1⃣.pastor(drug store) 2⃣.Alem bank(drug store) 3⃣.lebu(whole sale store). 4⃣.adisu gebeye(whole sale) ♦️[29/07/2014] ➡️senior drugist wz license place of work. 1⃣.Bole arabesa. 2⃣.alem bank. 3⃣.adisu gebeya. ♦️ [29/07/2014] ➡️senior druggist par time place of work semete(fega) please call us👇 📞(0983848760) asres For More Join Us👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...
Urgent job vaccancy🇪🇹 (26/07/2014) ➡️senior drugist wz license(female) place of work paulos (for drug store dispensing) salary net 8000birr ♦️[27/07/2014] ➡️senior drugist wz license place of work assosa ♦️salary net 15.000birr 2.whole sale store manager adisu gebey & kality ♦️ [27/07/2014] ➡️ senior drugist wz license (for drug store dispensing) place of work alem banck please call us👇 📞(0983848760) asres . For More Join Us👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...
New job vaccancy🇪🇹 [29/07/2014] ➡️ senior pharmacist wz license For Technical manager place of work. 1⃣.lebu. 2⃣.adisu gebeya. 3⃣.Ras dests (for dispensing) 4⃣.paulos (dispensing) 5⃣.goro ( dispensing) 6⃣.adisu gebey (dispensing) ♦️[29/07/2014] ➡️ par timer place of work kazanches & lebu 🕐 monday - friday 11:00- 3:00night saturday 7:00- 3:00night. Sunday 2:30morring - 3;00 night please call us👇 📞(0983848760) asres For More Join Us👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦች የ'ሰሞኑ ጉንፋን መሰል' ወረርሽኝ‼️ በ'ሰሞኑ ጉንፋን መሰል' ወረርሽኝ ላይ በጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠ ማብራሪያ!! ኢንስቲትዩቱ በአንዳንድ ወረርሽኙ በታየባቸው ተቋማት ውስጥ ባደረገው የናሙና ምርመራ ከ59 እስከ 86 ፐርሰንት የሚሆኑት ኮቪድ ተገኝቶባቸዋል። ወደ ጤና ተቋማት ሄደው ከተመረመሩት 55,562 ሰዎች ውስጥ ደግሞ 25,191 ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በሀገራችን ከሁለት ሳምንት በፊት 5 ፐርሰንት የነበረው በኮቪድ 19 የመያዝ ምጣኔ አሁን ላይ ወደ 36 ፐርሰንት አድጓል። በሀገራችን አዲስ የኮቪድ 19 ወጀብ ተከስቷል ጤና ኢንስቲቲዩቱ እንዳለው የሚታየው ጉንፋን መሳይና የራስ ምታት፣ የድካም ስሜት ፣ የመገጣጠሚያና የጀርባ ህመም ፣ ሳል እና የመሳሰሉት ምልክቶች ሲታይብዎት አዲሱ ጉንፋን ነው ብለው አይዘናጉ !! የኮቪድ-19 ሊሆን ስለሚችል በአፋጣኝ የኮቪድ ምርመራ ማድረግ ይኖርብዎታል ብሏል ። For more info join us👇👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...
👍 7
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦች የ'ሰሞኑ ጉንፋን መሰል' ወረርሽኝ‼️ በ'ሰሞኑ ጉንፋን መሰል' ወረርሽኝ ላይ በጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠ ማብራሪያ!! ኢንስቲትዩቱ በአንዳንድ ወረርሽኙ በታየባቸው ተቋማት ውስጥ ባደረገው የናሙና ምርመራ ከ59 እስከ 86 ፐርሰንት የሚሆኑት ኮቪድ ተገኝቶባቸዋል። ወደ ጤና ተቋማት ሄደው ከተመረመሩት 55,562 ሰዎች ውስጥ ደግሞ 25,191 ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በሀገራችን ከሁለት ሳምንት በፊት 5 ፐርሰንት የነበረው በኮቪድ 19 የመያዝ ምጣኔ አሁን ላይ ወደ 36 ፐርሰንት አድጓል። በሀገራችን አዲስ የኮቪድ 19 ወጀብ ተከስቷል ጤና ኢንስቲቲዩቱ እንዳለው የሚታየው ጉንፋን መሳይና የራስ ምታት፣ የድካም ስሜት ፣ የመገጣጠሚያና የጀርባ ህመም ፣ ሳል እና የመሳሰሉት ምልክቶች ሲታይብዎት አዲሱ ጉንፋን ነው ብለው አይዘናጉ !! የኮቪድ-19 ሊሆን ስለሚችል በአፋጣኝ የኮቪድ ምርመራ ማድረግ ይኖርብዎታል ብሏል ። For more info join us👇👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ✍️ #በአፍ #የሚወሰድ #የተቀላቀለ #የወሊድ #መከላከያ #እንክብል 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 🔵#በአፍ የሚወሰድ የተቀላቀለ የወሊድ መከላከያ እንክብል (combined oral contraceptive) በዉስጡ ኢስትሮጅንና ፕሮጀስቲን የተባሉ ሁለት ዓይነት ሆርሞኖችን የሚይዝ ሴቶች እርግዝናን ለመከላከል በየቀኑ የሚወስደዱት የወሊድ መከላከያ አማራጭ ነዉ፡፡ 🔵#መቼ #ነዉ #መዉሰድ #መጀመር #ያለበት? 🔹 እርግዝናን ለመቆጣጠር ትክክለኛው መንገድ የወር አበባ በመጣ እስከ አምስተኛው ቀን መጀመር ነው፡፡ ሌላ የወሊድ መቆጣጠሪያ መቀየር ሲያስፈልጎ አሁንም የወር አበባ ጊዜን መጠበቅ አይርሱ፡፡ 🔵#በአፍ #የሚወሰዱ #የወሊድ #መቆጣጠሪያ #እንክብሎች #ጠቀሜታዎች 🔹 የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች ለመውሰድ ቀላል ናቸዉ 🔹 ዘጠና በመቶ ያህል አስተማማኝ እና ተስማሚ ነው 🔹 የግብረ ስጋ ግንኙነት ላይ ተእጽኖ አይፈጥርም 🔹 ብጉርን፣ የአጥንት መሳሳትን፣ ካንሰር ያልሆነ የጡት ማደግ፣ከማህፀን ውጭ እርግዝናን፣ የማህፀን ካንሰርን የመከላከል አቅምን ይጨምራሉ 🔹 የወር አበባ መዛባት እንዳይኖር ያደርጋሉ 🔹 ከብረት ማዕድን ማነስ የሚመጣ የደም ማነስን በመከላከል በኩል ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ፡፡ 🔵#የእንክብሎችን #አወሳሰድ 🔹 በቀን አንድ እንክብል በትክክል ቀስቱ እንደሚያሳየዉና በተጨማሪም በተጀመረበት /በተመሳሳይ ሰዓት ብቻ ሁሌ መዉሰድ ተገቢ ነዉ፡፡ 🔵 #እንክብሎቹን #መጠቀም #የሌለባቸው: - 🔹 እድሜ 35 እና ከዚያ በላይ ከሆነ 🔹 የምታጠባ እናት 🔹 ከመጠን በላይ ክብደት ካለ 🔹 በዘር የሚተላለፍ የደም መርጋት ችግር 🔹 የስኳር ህመም 🔹 ከፍተኛ የደም ግፊት 🔹 የልብ እና የጉበት ህመም 🔹 ከፍተኛ የስብ ክምችት 🔹 ረጅም የአልጋ ላይ እረፍት የሚፈልጉ ከሆነ 🔹 ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች 👉👉 #የወሊድ መከላከያ መጠቀም ፈልገዉ የቱን ልጠቀም ብለዉ ካሰቡ እና እየተጠቀሙ ስለአጠቃቀም እና የጎንዮሽ ጉዳቶች ከባለሙያ ጋር መመካከር ይችላሉ፡፡ For more medical info Join us👇👇 @mediccalinfo @mediccalinfo https://t.me/mediccalinfo
Show all...
MEDICAL INFO

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን ደህና መጡ ║ ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ MEDICAL INFO ➡️የእናንተን የጤና እውቀት ሊጨምሩ የሚችሉ የጤና መረጃዎችን እናቀርባለን። ► የጤና ምክሮች እና ፅሁፎች ► የተለያዩ የጤና የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች ↓↓ . . . . . . . ʙ4 ᴜ ʟᴇᴀᴠᴇ ᴘʟᴇᴀsᴇ ᴛᴇʟʟ ᴜs ᴛʜᴇ ᴘʀᴏʙʟᴇᴍ.👇 @ASeraa_M

New job vaccancy🇪🇹🇪🇹 ➡️ Gp doctor work experance 3 years place of work fecha salary net 15,000birr.(0983848760) ➡️labratory diploma work experance 2 years we need 3 man place of work fecha & dela(debube) salary attractive ➡️senior drugist wz license place of work dukem salary net 10,000birr. Please Call Us📞 (0983848760) asres. For More Join Us👇 @mediccalinfo @mediccalinfo @mediccalinfo
Show all...