cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ መስፍን የባህል መህዳኒት ቀማሚ

ለብዙ ችግሮች መፍትሄ አለን

Show more
Advertising posts
8 211Subscribers
-1124 hours
-857 days
-35130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ይዳኑ መርጌታ    የባህል  መዳሀኒት  እና  ሌላውች  ጥበቦች  እንሰራለን    ይደውሉ  መምጣት  የመትችሉ  ባላቹህበት  እንሰራለን  በውጭም  በሀገር  ውስጥ  ያላቹህ  ቤተሰቦቸ  ይደውሉ  እናሰግናለን  ✝️✝️✝️ ✝️✝️✝️📞0914281259 መሪጌታ የባሀል   መድሀኒትና  አስማት  ህክምና ሠጭ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።  1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2,  ለቡዳ 3,  ለቁራኛ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,  ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8,  ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70;ራስን ስቶ መውደቅ 71; ለአእምሮ ዝግመት      72;ለወር አበባ መቋረጥ 73;ለወር አበባ መዛባት ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏   ብለው ይደውሉ 0914281259 ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
መርጌታ መስፍን 🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏 ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ ለጠላት => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ ለኣይነ ጥላ ለወሲብ ችግሮች ለትምህርት ለመስተፋቅር =>የወንድና የሴት =>ኣጠቃላይ ለስራ =>ለንግድ => ለእርሻ => ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን => የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ነው ፡፡፡በስልክ 09 14 28 12 59 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
Show all...
*መሪጌታ  የባህል መድሀኒት                 0914281259 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0914281259
Show all...
#ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር መ ን ፈስ# ❤#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚 👉#ህልመ ሌሊት 👉#ሴት ዓይነ ጥላ 👉#ወንድ ዓይነ ጥላ 👉#ሴት ዛር 👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል፡፡ ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን፤ ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛#ማስወረድ (ኧቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ ⏩ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ✅#ሴት ዓይነ ጥላ ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ ✅#ሴት ዛር ✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ #መፍትሔ_፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ #መፍትሔ_፪ 💚#የአቱች ሥርና ቅጠል 💛#የእንቧጮ ተቀፅላ ❤#የታሪገማ ሥርና ቅጠል 🌻# ወይም ድርሹት ይባላል 🌻#በኦሮምኛ መነባሣ ይባላል 💙#የጅባራ ሥርና ቅጠላቸውን። ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከተ አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና ዕኩል ዕኩል በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ። ጧት ጧት በንፁህ ውሃ መታጠብ ያስፈልጋል የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ነው ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት ለበለጠ መረጃ 📞09 14281259 09 14281259
Show all...
✅#የዓይነ_ጥላ_አጋንንት_መቸ_ነው_የሕይወት_ኪሳራ_የሚያደርስብን?? ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት ነገ ለሚያደርስብን የሕይወት ኪሳራ ዛሬ ነው የጥፋት መሠረት የሚጥለው፡፡ መንፈሱን አደገኛ የሚያደርገው ለሩቅ የተንኮል መንገዱ ዛሬ ነው መንቀሳቀስ የሚጀምረው፡፡ ከሕይወታችን ስር እና መሠረት በመነሳት ነው ነገአችንን ለማበላሸት የሚጥረው፡፡ ➱ዓይነ ጥላ እንኳን በማኅፀን ያለ ጽንስ ላይ ማደር ቀርቶ እንደ #ሾተላይ ገና ደም የሆነ ጽንስን በማጨናገፍ ጽንስ እንዲቋረጥ ያደርጋል፡፡ ➱አንዳንድ ሴቶች ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ ጽንሳቸውን በማስወረድ ልጅ አልባ ያደርጋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ባረገዙ ቁጥር ጽንሱን በደም እየመታ ማኅፀናቸው ልጅ እንዳይዝ ያደርጋል፡፡ ➱#የሚገርመው የዛር አጋንንት እንኳን በማኅፀን ያለን ፅንስ ቀርቶ በስም እንጂ በአካል የማናውቃቸው ቅድመ አያቶቻች የሚያመልኩት የሚገብሩለት ከሆነ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ዘራችንን በመዋረስ ቤተኛ ሆኖ ይኖራል፡፡ በተለይ ያስለመዱበትን ግብር ሲተው ልጆችን በተለያየ ነገር ማሰቃየት ይጀምራል፡፡ ➨#ዓይነ ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እኛን መረበሹ ምን ጥቅም ያገኛል? ካልን ብዙ ዓይነ ጥላዊ ጥቅም ያገኛል፡፡ ፩. 👉#በሕፃንነታችን ስለሚዋረስ እኛን በራሱ መንገድ በመቀየስ እንድንጓዝ ያደርገናል፡፡ ፪. 👉ገና በጠዋቱ በሕይወታችን ጣልቃ ስለገባ የተበላሸ ሕይወትን እያለማመደን እንድናድግ ያደርገናል፡፡ ፫. 👉ከባሕርያችን ጋር በመዋሃድ የእኛ በሚመስሉ ግን በእሱ የተንኮል ባሕርይ ውስጥ እንድናድግ ያደርገናል፡፡ ፬. 👉ጥሩ ዜጋ እንዳንሆን የብልሹነት መንገድ ውስጥ ይከተናል፡፡ ፭. 👉የተፈጥሮ መክሊታችንን/ስጦታችንን ቀብሮ፣ ሰውሮ፣በራሱ ልክ ወቅሮ ያለ ሕይወታችን አፈንግጠን እንድንኖር ያደርገናል፡፡ ፮. 👉የሕይወታችን አዛዥ በመሆን ለጥፋት እና ለኃጢአት እያዘጋጀን ከፍ ስንል እያሠረን ይኖራል፡፡ ፯. 👉የእኛ የሆነውን ነገር ለማበላሸት፣ለማኮላሸት ይመቸዋል፡፡ አብሮን በስውር ኖሯልና፡፡ ፰. 👉የሕይወት ተስፋችንን፣የነገ ብርሃናችንን ከልጅነት ጀምሮ ያጨልምብናል፡፡ ፱. 👉አእምሮአችንን በመቆጣጠር ላልፈለግነው ተግባር እንድንውል ያደርገናል፡፡ ፲. 👉የእኛ ባልሆነ ባሕርያችን በቤተሰባችን እንድንጠላ፣ትምህርታችንን በእንጭጩ በመቅጨት የቤተሰብ መዛበቻ በማድረግ ከቤተሰብ እንድናፈነግጥ፣በራሱ የክፋት መንገድ እንድንሮጥ ያደርገናል፡፡ ፲፩. 👉አጋንንቱ ገና በልጅነታችን የቅዱሳን ጸጋ ወደ እኛ እንዳይጠጋ እኛን በኃጢአት ያረክሰናል፡፡ ፲፪. 👉ተዋግቶን፣ተስፋ አስቆርጦን ከያዝነው እምነት ያስወጣናል፣ከእግዚአብሔር እንድንለያይ ያደርገናል፡፡ ፲፫. 👉በስራ ገበታችን፣ በትዳራችን በትምህርታችን በማህበራዊ ሒወታችን ደስተኛ እንዳንሆን ያደርጋል እንግዲህ በኛ መንፈሳዊ ሕይወት አልባነት የገባው ዓይነ ጥላ ከፍ ስንል እራሳችንን ስናውቅ #ተምረን_ለመሥራት #ትዳር_ይዘን_ለመውለድ #ሰርተን_ለመክበር #ለመኖር_ስንጀምር ያኔ ነው ግልጽ እና ስውር ውግያውን የሚጀምረው #የእኛ የሆነውንና የእኛ ልናደርገው ያሰብነውን ነገሮች ማበላሸት ይጀምራል፡፡ ለዚህም ነው በጸበል ቦታ ልቀቅ ሲባል ‹‹አሳድጌ አሳድጌ›› እያለ የሚያላዝነው፡፡ ⏩#ልብ ይበሉ አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ዛር አንጋሽ ቤት፣ጠንቋይ ቤት ለማስጠንቆል ሄዳ ታማሚ ልጅ ብትወልድ አይደንቅም፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ገና በጨቅላነታችን ዘመን ባልፈለግነውና ባላሰብንበት የሕይወት መስመር ውስጥ እየዳከርን ዛሬን በስቃይ የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው በልጅነታችን የት ይደርሳሉ ተብለን ተተንብዮልን መንታ መንገድ ላይ ቆመን የቀረነው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው በልጅነታችን በትምህርት ክህሎታችን ተመስክሮልን ድንገት የመፍዘዝ የመደንዘዝና የሰነፍነት ባሕርይ ተጣብቶን የምናውቀው ያጠናነው ትምህርት መልሶ አልገባ እያለን የምንቸገረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ጠባይ መልክና ቁመና ሳያንሰን ትዳር አልባ የሆነው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ተምረን እንዳልተማረ ሰው ማስተዋላችን ጠፍቶን ግራ ገብቶን የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ያየን የማይወደን፣ያለ ሥራችን ስም ተሰጥቶን የኛ የምንላቸው ሰዎች ጠልተውን የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው እንኳን ሳቃችን ቁም ነገር ንግግራችን ለሰው አልጥም እያላቸው፣ እራሳችንን በመጥላት የምንኖረው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው የቱንም ያህል መልካም ሰው ብንሆንም ሰዎች መልካምነታችን ሳይሆን የሌለንን መጥፎ ገጽታችንን ለማየት የሚጥሩት፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ፍርሃትን፣በራስ መተማመንን አጥተን፣አድገን ሰው ፊት እንደ ሰው መናገር፣ ማማከር እያቃተን የደፋር ፈሪዎች የሆንነው፡፡ ⏩#ለዚህም ነው ሁለት ያልተግባቡ ሰዎች የምንሆነው፡፡ በቤተሰባችን ያለን ሰብዕና፣ በመስሪያ ቤት፣በትምህርት ቤት ፣ በትዳራችን፣በማህበራዊ ሕይወታችን ሌላ ሰው ሆነን የምንኖረው፡፡ ⏩ለዚህም ነው ደግ ሆነን እንደ ንፉግ እና እንደ ክፉ የምንታየው፡፡ የሠራነው ውሃ የሚበላው፣ የጨበጥነው አመድ የሚሆነው፣ያቀድነው በሐሳብ ጠንጠልጥሎ የሚቀረው፣እጄ ገባ ያልነው እንደ ሰማይ የሚርቀን፣ሩቅ አስብን ቅርብ የምናድረው … ፈጣሪያችን ዘግቶብን ሳይሆን #ዓይነ ጥላው እያጨናገፈብን፣ራዕያችንን እየጋረደብን ነው፡፡ አብሮን ያደገው፣ከልጅነታችን የተጠናወተን ዓይነ ጥላ የሕይወታችን ደንቃራ እና ኪሳራ ይሆናል፡፡ ✅ውድ የጥበብ ቤተሰቦች እስኪ ቆም ብላችሁ ከልጅነታችሁ ጀምሮ እያጣችሁት የመጣችሁትን ነገሮች አስቡዋቸው? 👉ስኬት በሚመስል ጥሩ ነገር ጀምራችሁ ዛሬ የት ጋር ነው የቆማችሁት? 👉በምትፈልጉት ሳይሆን ባላሰባችሁት መንገድ ዛሬ የት ጋር ነው ያላችሁት? 👉ሕይወታችንን ገለጥለጥ አድርገን፣መለስ ብለን ካየነው ዓይነ ጥላው ምን ያህል ሕይወታችን እንደተጫነን፣በሕይወታችን ምን ያህል ጣልቃ በመግባት ያላሰብነው የመከራ ጉድጓድ ውስጥ እንደከተተን እናያለን #መፍትሔ #ሎል ⏩#የሎል ዛፍ በወይና ደጋና በደጋማው አካባቢ የሚገኝ ትልቅ ዛፍ ሲሆን ስያሜውም እንደየ አካባቢው ይለያያል ነገር ግን ፎቶውን አይቶ በማወቅ መጠቀም እንችላለን ⏩#ሲዘጋጅ የሎል የግንዱን ቅርፍት ቀርፎ ቀጥቅጦ አድርቆ ከነጭ እጣን ጋር ቀላቅሎ ማታ ማታ ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን እየታጠኑ መተኛት ነው። በጣም የጠነከረ ከሆነ ለ21 ቀን መታጠን ነው ። የህልመ ሌሊት የዓይነ ጥላና የዛር መንፈስን ያስወግዳል ⏯ ለበለጠ መረጃ ☎0914281259 በስራ ሰዓት ይደውሉልን
Show all...