cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የክርስቶስ ወንጌል

“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2 👉በክርስቶስ ፀጋ ወደ ማይጠፋ ሕይወት የጠራንን አምላክ እጅግ እናመሰግናለን። 👉ፀጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሞላብን እንደሚል ይህንን ፀጋ ብቻ እለት እለት እንበላዋለን። ግሩፓችን 👉 @yechrstos_wengel ለማንኛውም ግልፅ ላልሆነ ነገር ጥያቄ @jerusa7

Show more
Advertising posts
4 502Subscribers
-124 hours
+297 days
+37830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Show all...
💙💙ዮሐንስ ግርማ❤️❤️
💙💙እንደለ ወ/ግዮርግስ❤️❤️
💙💙ታምራት ሃይሌ❤️❤️
💙💙ደዊት ጌተቸው❤️❤️
💙💙መስከረም ጌቱ❤️❤️
💙💙ታስፋዬ ገብሶ❤️❤️
💙💙ይትበረክ ተምሩ❤️❤️
💙💙አድሱ ወርቁ❤️❤️
💙💙ደንኤል አ/ሚከኤል❤️❤️
💙💙ቤተልሔም ተዘራ❤️❤️
💙💙ሰለሞን(ኦሮምፋ)❤️❤️
💙💙በብ❤️❤️
💙💙ደረጄ ከበደ❤️❤️
💙💙መስፍን ጉቱ❤️❤️
💙💙ሰላም ደስታ❤️❤️
💙💙ሸወዬ ደምጤ❤️❤️
💙💙ሊሊ(ቃል ክደን)❤️❤️
💙💙ይትበረክ አለሙ❤️❤️
📌📌ሁሉንም 📍አንድ📍 ላይ ለመግኛት📌📌
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ??? Wave== @seer_lewi
Show all...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
1
ታምራት ኃይሌ
ተስፋዬ ጋብሶ
ደረጄ ከበደ
አድሱ ወርቁ
ሸወዬ ደምጤ
ዘመን ተሸጋሪ ሁሉንም አንድ ላይ
ይስሃቅ ሰድቅ
ሰሙኤል ንጉሴ
መስከረም ጌቱ
መስፍን ጉቱ
ኤፍሬም አለሙ
ቴድ ተደሰ
አዳዲስ መዝሙሮች
ይሳኮር
ይትቤ
ባብ
ሁሉንም አንድ ላይ በ Gospel
Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?
Show all...
👍yes ☑️
👎 N𝙤 😣
❤#መንፈስ_ቅዱስን_መሳደብ_ምን    #ማለት_ነው?❤ =========================== 📌ብዙ ሰዎች ይህንን ክፍል ከመጽሐፍ ቅዱሱ ሀሳብ ውጪ በተሳሳተ መንገድ ስለተረጎሙት ቅዱሳን ግራ እንዲጋቡና በስጋት እንዲኖሩ አድርገዋል።አንዳንድ አገልጋዮችም እንደመጽሐፉ ያልሆኑ ልምምዶች ልክ አይደሉም መመርመር አለባቸው ስንላቸው ይህ መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ነው በማለት ቅዱሳንን ያስፈራራሉ። 1) መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ማለት ምን ማለት ነው? 2) ይህ ሀጥያት ክርስቲያኖችን ይመለከታቸዋልን?? ✍ማርቆስ 3 (Mark) 28፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤ 29፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም። 30፤ ርኵስ መንፈስ አለበት ይሉ ነበርና። 📌መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ማለት፦ ====================== ✍ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር  አገለግሎቱ ያደርግ እና ይሰራ የነበረው ተአምራት ሁሉ በአጋንንትና በአጋንንት አለቃ (በብኤልዜቡል) ነው ብሎ  መቃወምና  በኢየሱስ ክርስቶስ የቤዛነት ስራ አለማመን  መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ነው። ✍በዚህ በጸጋ ዘመን መንፈስ ቅዱስ የማያምኑትን ስለ ሀጥያት ሲወቅሳቸውና ስለክርስቶስ የቤዛነት ስራ ሲመሰክር በክርስቶስ አናምንም በመልካም ስራችን እንድናለን እንጸድቃለን በማለት ልባቸውን እልከኛ የሚያደርጉና መንፈስ ቅዱስን በመቃወም የሚጸኑ ሁሉ የዚህ ሀጥያት ሰለባዎች ይሆናሉ። 📌ይህ ሀጥያት እኛን ክርስቲያኖችን ይመለከተናልን?? ====================== ✍ከ 2ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ ክርሰቶስን በመቃወም ይህንን ሀጥያት የፈጸሙት በስሙ የማያምኑ  ፈሪሳውያን እንጂ ኢየሱስን ይከተሉ የነበሩ ደቀመዛሙርቱ  እንዳልነበሩ ልናስተውል ይገባል። መንፈስ ቅዱስን መሳደብ የሚባለው ሀጥያት እውነተኛ ክርስቲያኖችን በፍጹም አይመለከተንም ምክንያቱም ክርስቲያኖች ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር አገልግሎቱ የሰራቸው ተአምራቶች ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተፈጸሙ እንደሆኑ የምናምን እና በክርስቶስ የቤዛነት ስራ ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሀጥያታችን እና ስለበደላችን እንደሞተ እኛን ለማጽደቅ በ3ኛ ቀን ከሙታን እንደተነሳ ስለምናምና  ይህ ሀጥያት ፈጽሞ አይመለከተንም ክብር ለጌታ ይሁን። ✍በክርስቶስ የቤዛነት ስራ በፍጹም ልባችሁ ለምታምኑ ቅዱሳን ሁሉ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ ሰላምና ብዙ ምህረት ይብዛላችሁ። አሜን። ✍ 2 ቆሮንቶስ 13 (2 Corinthians) 14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። @christology_GC
Show all...
🥰 2👍 1 1
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  2k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍 @Seer_Lewi ማሳሰብያ መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
Show all...
Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?
Show all...
👍yes ☑️
👎 N𝙤 😣
Are you Christian ??
Show all...
Yes
No