Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

all posts God is Good 🇪🇹 🌏

GOD IS GOOD በዚህ ቻናል(Channel):- 📖የየዕለቱ ጥቅስ 🔊 በየዕለቱ የእግዚ/ርን መልካምነት ከቃሉ እናያለን 🎹መንፈሳዊ መዝሙሮች 🎤ስብከቶችና ትምህርቶች .  እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው! 💻ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ https://t . me/Surafelfikre 👇👇👇👇👇👇 https://t . me/Lordisgood2 
Show more
207+1
~114
~15
55.07%
Telegram general rating
Globally
4 289 731place
of 5 340 352
Posts archive
#እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ 1ኛ ሳሙኤል 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ። ⁴ የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል። ⁵ ጠግበው የነበሩ እንጀራ አጡ፤ ተርበው የነበሩ ከራብ ዐርፈዋል፤ መካኒቱ ሰባት ወልዳለችና፥ ብዙም የወለደችው ደክማለች። GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
25
2
🎼እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪው/4× ውለታው ብዙ ነውና አብዥለት ምስጋና/4× ከፍ ከፍ ይበል የኔ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አድርጎታል ገለል/2× ምስኪኑን ፍፁም ሳይረሳ ከአፈር ከትቢያ የሚያነሳ የመርዶክዮስ አምላክ አርቋል ያንቺን አበሳ/2× ፈቅደሽ አመስግኚው ያሰበሽ ጌታ ነው/4× እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪው/4× ውለታው ብዙ ነውና አብዥለት ምስጋና/4× ከፍ ከፍ ይበል የኔ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አድርጎታል ገለል/2× በምህረቱ የከለለሽ ከበረከት ያጠገበሽ በመከራሽ ቀን የሰማሽ ፈቃድሽን የፈፀመልሽ/2× ታዳጊሽ ጌታ ነው ስሙን ከፍ አድርጊው/4× ዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ...ተባረኪ
Show more ...
40
1
GOD IS GOOD! 2ኛ ሳሙኤል 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ዳዊትም እግዚአብሔር ከሳኦል እጅና ከጠላቶቹ እጅ ሁሉ ባዳነው ቀን የዚህን ቅኔ ቃል ለእግዚአብሔር ተናገረ። ² እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤ ³ ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ። ⁴ የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ ከጠላቶቼም እድናለሁ።
101
1
ቶሎ ና

videoplayback (1).mp4

204
4
ኑ ሚንጃይ {Nu Minjay} Ethiopian Protestant Wolaita Song /2022 Kinea Sound Worship Team

videoplayback.mp4

104
2
Singer Asfaw Melese ''Melselen'' - መልስልን

videoplayback (26).mp4

54
0
አንደበት

አንደበት.mp4

48
0
“እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥25
140
1
በቃል ኪዳን! በረከት መርዕድ

videoplayback (22).mp4

55
0
https://www.facebook.com/100067476926578/posts/pfbid02w3Pyt8aRPeopRpNX71Gfag4GohmzN11rGg94Uo1Nmjo9hzeUBGqeGaNLGBmfdnCwl/?app=fbl
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
45
0
ታጌ ሜቴና!

file

file

61
0
128
1
ክብሩ_ሰማያትን_ሸፍኗል_ዘማሪ_ደስታ_ቢራሞ DESTA BIRAMO

______DESTA_BIRAMO.mp4.mp4

125
2

Yamlake_kal_ayarejim____by_DR_DEREJE_KEBEDE.mp4.mp4

121
2
በዲቫይን ሾው esike simute

__________28_May_2022.mp4.mp4

57
0
Tikureten wisedew (ትኩረቴን ውሰደው) ሀና ዳኜ

Hana_Dagne_tikureten_wisedew_New_protestant_mezmur_2022_mp4.mp4

57
0
@Lordisgood2
61
1
ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል ስውር እስሬን ፍታልኝ

Samuel T. Michael.mp3

57
0
Natinael Data ዘማሪ ናትናኤል ዳታ በተጨመረልኝ ዕድሜ (Betechemerelgn Edme) new protestant song 2022

Natinael_Data_Betechemerelgn_Edme_new_protestant_song_2022_mp4.mp4

55
0
''መጓደጃ አባቴ'' ፓስተር ሸዋዬ ዳምጤ ሳሙኤል ንጉሴ መስከረም ጌቱ ኤባ ዳንኤል NEW ETHIOPIAN AMHARIC GOSPEL SONG 2020

''መጓደጃ_አባቴ''_ፓስተር_ሸዋዬ_ዳምጤ_ሳሙኤል_ንጉሴ_መስከረም_ጌቱ_ኤባ_ዳንኤል_NEW_ETHIOPIAN.mp4

53
0
የሰው ልጅ መጀመሪያ መለወጥ ያለበት አስተሳሰብ ነው። አስተሳሰብ ያልተለወጠ የትኛውም ሰው ነገሩ መለወጥ አይችልም። በመጀመሪያ ማን እንደሆንክ አስብ ምን ማድረግ እንደምትችል አስተውል በመቀጠል የድርጊት ሰው ሁን ለውጥ ከላይ ሳይሆን ከውስጥ ነው ያለው። ብዙዎች ለውጥን ከውጭ ይጠብቃሉ ስለዚህ መለወጥ የሚባለው ነገር ተስፋ እንጂ ድርጊት መሆን አልቻለም ስለዚህ ብዙ ትውልድ ጠባቂ የሆነው ነገሩን ከውስጥ ከማየት ይልቅ ከውጭ መጠበቁ ነው። ዛሬ በዚህ ማለዳ ማን እንደሆንክና ምን እንደምትችል አስብ ከዛም በትንሽም እንቅስቃሴ ቢሆን ጀምር ትንሿ እንቅስቃሴ ለውጥን ማምጣቷ አይቀርም። ብዙ ትውልድ ቀናቸው በከንቱ ያልፋል መለወጥም ሲያስብ በሀገራቸው ያለውን ቢሮክራሲ አይተው ተስፋ ይቆርጣሉ አንዳንዶችም ይረዱናል ይረዱናል ብለው ተስፋ ያረጓቸውን ሰዎች በማጣት ይቆማሉ እኔ ግን አንድ ምክር ልበል ምንም አይነት ስኬት ከብዙ ሙከራ በኋላ ነው የሚመጣው እንጂ እንዲሁ ያለ ልፋት የሚመጣ ምንም ስኬት የለም አብሶ እንደኛ ሀገር አካሄድ ቅንነትና ትብብር የራቀው ስርአት ግን በርታ ማሸነፍህ አይቀርም ስለዚህ ዛሬ ተነስ። ሀገሬ በአብዛኛው ሰው ንግግር ላይ እንጂ ድርጊት ላይ የለም ስለዚህ አንተ ግን ካልታከትክ የድርጊት ሰዎች ማግኘትህ አይቀርም በእጅ ያለው ስትሰራው የምትወደው ያንን ለመሆን ተነስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው። ወንድማችሁ ጥላሁን ከልህቀት ላይብረሪ
Show more ...
36
0
#መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ ሉቃስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷-¹⁹ የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ። ²⁰ መጽሐፉንም ጠቅልሎ ለአገልጋዩ ሰጠውና ተቀመጠ፤ በምኵራብም የነበሩት ሁሉ ትኵር ብለው ይመለከቱት ነበር። ²¹ እርሱም፦ ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር።።
48
0
#የእግዚአብሔርን ዓመት ኢሳይያስ 61 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። ² የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት አምላካችንም የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ፤ ³ እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።
44
0
“በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፤ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።” — ዕንባቆም 2፥1
49
0

tsedqiyalew_Singer_zerfie_kebede____.mp4.mp4

56
0
@Lordisgood2

file

81
0
63
0
መዝሙር 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
57
0
https://youtu.be/BG2gX1AnZ8o
ቅኔን እቀኛለው
ቅኔን እቀኛለው[Qinean Ekegnalew/Kinen Ekegnalew] Protestant Song /Mezmur ቅኔ የአምልኮ ህብረት Qinea Sound Worship Team 2022
74
0
_Surafel_Hailemariyam

_Surafel_Hailemariyam_Halwot_Emmanuel_United_Church_mp4.mp4

70
0
Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ

videoplayback (23).mp4

69
0
74
0
ኢያሱ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም። ⁶ ለአባቶቻቸው፦ እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ። ⁷ ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? Josh 1 (AMP) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ No man shall be able to stand before you all the days of your life. As I was with Moses, so I will be with you; I will not fail you or forsake you. ⁶ Be strong (confident) and of good courage, for you shall cause this people to inherit the land which I swore to their fathers to give them. ⁷ Only you be strong and very courageous, that you may do according to all the law which Moses My servant commanded you. Turn not from it to the right hand or to the left, that you may prosper wherever you go. ⁸ This Book of the Law shall not depart out of your mouth, but you shall meditate on it day and night, that you may observe and do according to all that is written in it. For then you shall make your way prosperous, and then you shall deal wisely and have good success. ⁹ Have not I commanded you? Be strong, vigorous, and very courageous. Be not afraid, neither be dismayed, for the Lord your God is with you wherever you go. GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us
Show more ...
116
1
“ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን በፊታቸው እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፤ ያለዚያ በሰማያት ባለው አባታችሁ ዘንድ ዋጋ የላችሁም።” — ማቴዎስ 6፥1 GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
114
0
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
127
0
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
103
0
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔓 🔑 🔓

እየሱስ ከፍሎታሌ ዜማ ለ ክርስቶስ.m4a

104
2
በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
Show more ...
94
1
https://www.facebook.com/100067476926578/posts/308057241453504/?app=fbl
1
0
324
2

11 Atitegebim.mp3

12 Hule.mp3

13 Arinet Ale.mp3

14 Eyesus Dil Nesa.mp3

15 Ergitegna negn.mp3

16 Ameletech Nefse.mp3

79
1

01 Zinaw Yiwera.mp3

02 Tileyaleh.mp3

03 Edilegna.mp3

04 Bemedine.mp3

05 Belay Yalewun.mp3

06 Etamenihalew.mp3

07 Kindachu Aylala.mp3

08 Timelekaleh.mp3

09 Melihke.mp3

10 Fetari.mp3

73
3
Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022
84
0
#እርሱ ሰላማችን ነውና “እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥” — ኤፌሶን 2፥14-15
92
0
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!

file

146
1

file

97
0
123
0
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
136
0
SAMSEGEN(ሳመሰግን)New Song By Binyam Wale(PASTOR)2022 Ft Pastor Workeneh Alaro & Faarfannaa Dawit Boru

videoplayback (4).mp4

262
1
Embi by Azeb Hailu

videoplayback (2).mp4

141
0
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 🔑 🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
339
3
ኢሳይያስ 40 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይላል፥ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ጠማማውም ይቃናል፥ ስርጓጕጡም ሜዳ ይሆናል፤ ⁵ የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል፥ ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና። GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦️♦️♦️♦️♦️ 🔑 🔑 🔓 ❤️Join and share Us
116
0
“He will yet fill your mouth with laughter and your lips with joyful shouting.” — Job 8:21 (AMP)
127
0
#መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ። 1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²-³ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ። ⁴ በሰውም ወደ ተጣለ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ወደ ተመረጠና ክቡር ወደ ሆነው ወደ ሕያው ድንጋይ ወደ እርሱ እየቀረባችሁ፥ ⁵ እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ። GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🔑 🔑 🔓 ❤️Join and share Us
250
3
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” — ሐዋርያት 4፥12
122
0
138
0
ዛሬም እግዚአብሔር መልካም ነው!
238
1
Hanna Tekle " እንደ ሰው" //Endesew// ሀና ተክሌ 2022

videoplayback (8).mp4

272
3
ስጋት የሌለበት አቤኔዘር ደበበ Sigat yelelebet ABENEZER DEBEBE Feet HANA TEKLE New Lyrics Video 2021

ስጋት_የሌለበት_አቤኔዘር_ደበበ_Sigat_yelelebet_ABENEZER_DEBEBE_Feet_HANA_TEKLE.mp4

157
0
አብድናጎም "ባለፈው ዘመኔ || Balefew Zemene" Abdinagom New Protestant Amharic Live Worship 2020/2013

_Balefew_Zemene_Abdinagom_New_Protestant_Amharic_Live_Worship_20202013.mp4

161
0
Yosef Bekele - Meskelh sir

Yosef-Bekele-Meskelh-sir_4okCZOqOsJg.3gp

141
0
270
1
ተራራው በአዜብ ሐይሉ Teraraw by Azeb Hailu with Kalkidan Tilahun (Lily) 2022

ተራራው_በአዜብ_ሐይሉ_Teraraw_by_Azeb_Hailu_with_Kalkidan_Tilahun_Lily_2022.mp4

143
0
ሂርቢኪ ዘማሪ ማቴዎስ ጎዳና FT Zelalem tesfaye ዘመን ተሻጋሪ ሲዳምኛ ዝማሬ 🔴ተለቀቀ🔴

ሂርቢኪ_ዘማሪ_ማቴዎስ_ጎዳና_FT_Zelalem_tesfaye_ዘመን_ተሻጋሪ_ሲዳምኛ_ዝማሬ_🔴ተለቀቀ🔴_#በደማቅ.mp4

130
0
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” — ናሆም 1፥7

file

175
3
https://t.me/+TFQR2eela8TrmTs0
God is Good 🇪🇹 🌏
GOD IS GOOD በዝህ ቻናል(Channel):- 📖የየዕለቱ ጥቅስ 🔊 በየዕለቱ እግዚአብሄርን መልካምነት እናያለን 🎹መንፈሳዊ መዝሙሮች 🎤ስብከቶችና ትምህርቶች እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው! 💻ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ https://t.me/Surafelfikre 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Lordisgood2
132
0
130
0
113
0
እንመለስ" ዘማሪ ደስታ ቢራሞ

videoplayback (56).mp4

222
1
ታና ታማሪሳ! ዘማሪ ደስታ ቢራሞ WOLAITIC SONG

_____DESTA_BIRAMO___1987__Remix_2014.mp4.mp4

115
0
1ኛ ቆሮንቶስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት። ³ ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። ⁴ ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
114
0
ሴትነትሽ ክብርሽም ጌጥሽም ነውና. . . በጣም የተነገረለት እና ያገነኑት ነገር ሁሉ ያቺ የምትኖረው ኑሮ፥የምትለብሰው ልብስ፥የምትነዳው መኪና፥የምታረገው ጫማ፥የምትቀባባው እና የምትውልበት ሁሉ ሊያምርሽ አይገባም ከጋለሞታ ሴት አይንሽን ልብሽንም አንሺ ሴትነትሽ ክብርሽ እና ጌጥሽ ነውና አንቺ የእግዚአብሔር ክቡር እና ውድ ልጁ ነሽና ማንም በምንም እንዲገምትሽ አትፍቀጂ From Tsina T 👉Join us 🙇🙏 ❤❤❤ "እግዚአብሔር መልካም ነው" GOD IS GOOD እግዚአብሔር መልካም ነው" GOD IS GOOD
299
3
👉Join us 🙇🙏 ❤❤❤ "እግዚአብሔር መልካም ነው" GOD IS GOOD እግዚአብሔር መልካም ነው" GOD IS GOOD
131
0
#remnant “እግዚአብሔርም በምድር ላይ ቅሬታን አስቀርላችሁ ዘንድ በታላቅ መድኃኒትም አድናችሁ ዘንድ ከእናንተ በፊት ላከኝ።” — ዘፍጥረት 45፥7 “God sent me before you to preserve for you a posterity and to continue a remnant on the earth, to save your lives by a great escape and save for you many survivors.” — Gen 45:7 (AMP) “And God sent me before you to preserve you a posterity in the earth, and to save your lives by a great deliverance.” — Genesis 45:7 (KJV) GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🔑 🔑 🔓 ❤️Join and share Us
Show more ...
187
2
Ashenafi Gulti Christean Hono menor kirstian negn kalu menor new 2018

Ashenafi_Gulti_Christean_Hono_menor_kirstian_negn_kalu_menor_new.mp4

234
1
Ethiopia: (Nu Topia) ጥሩነህ ዳንኤል (ኑ ቶጲያ) - | Tiruneh Daniel New wolaitic Ethiopian Music 2022(Official Video) FROM AREKA NO1 K/H/C

Ethiopia_Nu_Topia_Tiruneh_Daniel_New_Ethiopian_Music_2022Official.mp4

114
0
ከካታኩምቡ ሰማዕት የተወሰደ
110
1
1
0
Share 'ካታኩምቡ ሰማዕት.pdf' በጣም የምያስተምሪና እምነታችንን የምያሳድግ መጽሐፍ ነው አንብቡት🙏 GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🔑 🔑 🔓 ❤️Join and share Us

ካታኩምቡ ሰማዕት.pdf

129
3
Coming soon በPDF
111
0
በክርስቶስ ያገኘሁት ነፃነት የእግዚአብሔር ፍቅር ፀጋ ምህረት የዘላለም ህይወት የአምላክ ልጅነት የማይጠፋ የማያልፍ ቤት ርስት GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🔑 🔑 🔓 ❤️Join and share Us
223
1
“እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤” — ሮሜ 8፥26 GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🔑 🔑 🔓 ❤️Join and share Us
145
2
"ኑሮ ሲኖር" ኬፋ ሚደቅሳ "NURO SINOR" KEFA MIDEKSA NEW PROTESTANT GOSPEL SONG 2022

_NURO_SINOR_KEFA_MIDEKSA_NEW_PROTESTANT_GOSPEL_SONG_2022_mp4.mp4

121
0
የታላቅ ሴት ባህርያት ድንቅ መልዕክት ለእህቶች በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

የታላቅ_ሴት_ባህርያት_ድንቅ_መልዕክት_ለእህቶች_በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ#[email protected]

123
1
Temesgne Markos #2 Bጨነቀኝ ጊዜ Join us 🙏

Temsgene #2 (10).mp3

123
0
@Lordisgood2
118
0
New_Standard_Amharic_Bible(Scanned)V2.0

New_Standard_Amharic_Bible(Scanned)V2.0.pdf

109
0
ኤርምያስ 29 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም። ¹² እናንተም ትጠሩኛላችሁ፤ ቀርባችሁ ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፤ እኔም እሰማችኋለሁ። ¹³ እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁም ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፤
132
1
በቃ አልከው H E Zinash Tayachew

በቃ አልከው H E Zinash Tayachew.mp4

127
1
Bereket Tesfaye ምን ይጠቅመኛል

Bereket Tesfaye ምን ይጠቅመኛል.mp4

243
1
ፈልጌህ Feligeyh

ፈልጌህ_Feligeyh_Ayda_Abraham_ft_Hillina_Kassahun_Official_video_2022.mp4

125
0

ይቅር_ብሎኛል.mp4

145
0
'ሰው_ምንድር_ነው_በዘላለም_መንገስቱ_2013_ዓ_ም pdf'
165
0
'ሰው_ምንድር_ነው_በዘላለም_መንገስቱ_2013_ዓ_ም pdf'

ሰው_ምንድር_ነው_በዘላለም_መንገስቱ_2013_ዓ_ም_87427.pdf

155
0
ውሻ ጌታው ሲጠቃ ይጮኻል። የእግዚአብሄር እውነት ሲጠቃ እና ዝም ብየ ብመለከት ፈሪ እሆናለሁ። ጆን ካልቪን
156
0
Last updated: 01.07.22
Privacy Policy Telemetrio