cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሳቅ በሳቅ

For cross or any comment 👇👇 @Suxae & @Daaaanuu ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን ☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችና funney video ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን https://t.me/joinchat/AAAAAEwF3zmREkqTNtkM

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
372Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

GIRL: I want to show you something. BOY: Okay. GIRL: Can we go inside the bedroom? BOY: (excited) sure, we can. GIRL: Can I switch off the light? BOY: Go on. GIRL: Can I close the curtains and windows? BOY: (very excited) Fast! GIRL: Can I lock the door? BOY: Wow! Yea immedia tely! GIRL: I'm done, come closer. BOY: Here I am (this will be amazing). GIRL: I want to show you that my watch has a light, you can use it to check the time in darkness 😂😂😂 🚪 @funny123becha
Show all...
ይሄስ ህፃን የት ይሆን ያለው😭😭😭 እናት(እያለቀሰች😭) :- ልጄን ፈልጉልኝ እኔ 1ወር ሙሉ ፈልጌ አጣሁት😭" ህፃን ሲሳይ ደረጄ 11አመቱ ሲሆን በመካኒሳ ት/ቤት የ2ተኛ ክፍል ተማሪ ነው!ታህሳስ 27/2013 ማክሰኞ ጠዋት ፈተናውን ተፈትኖ ወደ ቤት ይገባል ከእናቱ ጋር ምሳውን በልቶ እንደተለመደው ከጓደኞቹ ጋር ለመጫወት ከቤት ይወጣል!!በእጁ 15 ብር ይዞ የነበረው ልጅ ሲሳይ "ቆይ ዳቦ ልግዛ"ብሏቸው ከጓደኞቹ ይለያል በሚያሳዝን ሁኔታ ህፃን ሲሳይ ወደ ጓደኞቹም ሆነ ወደ እናቱ ሳይመለስ አንድ ወር ከ4ቀናት ሆኖታል😭 እናንተ ደጋጎች በደህና እንዲገኝላት እየፀለያችሁ SHARE ሼር በማድረግ የእናት ለቅሶ አብሱ🙏 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" ባይሽ ኮልፌ 0920341907 አፀዱ 0912121942_ውብሸት 0913559189_ሄኖክ 0921058425_ኤደን
Show all...
Hey guys this is music lab on this channel we post billboard 100 every new songs movie recommending we will keep u updated don't forget to share and join
Show all...
JOIN US
አንዱ ገበሬ የዘራቸዉን አትክልትና ፍራፍሬ ሲደርሱ ሁሌ እዛዉ ማሳዉ ዉስጥ ቁጭ ብሎ ይበላል . . በዚህ ድርጊቱ የተገረመዉ ጎረቤቱ ለምን እንዲ እንደሚያረግ ልጠይቀዉ ይልና ይጠይቀዋል . . ጎረቤት : ቁጭ ብለህ ከምትበላቸዉ ለምን አትሸጣቸዉም? . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛ በምታገኘዉ ብር እርሻህን ታስፋፋበታለህ . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛ የተሻለ ገንዘብ ታገኝበታለህ . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛ ወደ ኢንዱስትሪ ትሸጋግራለህ . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛማ ቁጭ ብለህ ትበላለህ . . . . . ገበሬዉ : አሁንስ ምን እያረኩ ነዉ 😂😂😅😅😅😂😅😅 @funny123becha
Show all...
Funny becha
Show all...
Funny pics
Meme
Funny videos
Betting prediction
All in one
Join for more
አራዳው የፃፈው ✍ የስራ ማመልከቻ📝 ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ አንተ አትከፋ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ ድርጅትሽ ይስፋ እኛ ምችት ብሎናል ይህው አራት አመት ወጥረን ቸክለን📚 ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሃፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው። ጀለሴ ሙች እረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ማን ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነድ አራት አመት የተወዘወዝከው) ኧረ ታክቶናል እና ማኛዬ እእ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ አየጫረች ስለሆነ እእ ቺኲም ስለጫነች🤰 ምናምን ሳቢ ግድ ነው ያው በፈጋውበት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደርጊኝ ያው ደስ ይለኛል ማን😂😂😂😂 @funny123becha
Show all...
⛔️ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመናችን እንኴን ደህና መጡ!!!🔸🔹 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ስልካችን ~ Wireless ማብሰል ~ Fireless መኪና~ Keyless ገንዘብ~useless ምግብ~ Fatless ቀሚስ~ ሽፋንless ሱሪ~beltless ወጣቱ~ Jobless አመራሮች ~ Shameless ፍቅር ~ Meaningless ሁኔታችን ~ Careless ሚስት~ Fearless ልጅ ~ Fatherless ስሜት~ moral less ትምህርት~ Valueless ህጻናት ~ Mannerless ሴቱ ~ clothless ሁሉም ነገር LESS LESS ግን still ምኞታችን ~ Endless. እኔ ራሱ ~ Speechless Don't forget to share and Join ♦️ @funny123becha
Show all...
#ታክሲ_ውስጥ🚖 ለወያላው 1.50 ሰጥተኸው "አንድ ሰው ነው ? " ሲልህ .. 🚘 አይ የሁሉንም ሂሳብ ቁረጥና በመልሱ ቤንዚን ሙላበት😏😏 @funny123becha
Show all...
Funny video
Tiktok video
🇪🇹prank
Join for more
🚕🚕ታክሲ ውስት ከሆላ ቁጭብዬ ከፊቴ ያለው ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ ገና ከመግባቱ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ሊጀነጅን ሲሞክርእ👨👩 ልጅ: ሀይ ቆጆ🙋‍♂ ልጅቷ:ሀይ(ኮስተር ብላ)😞 ልጅ: ጠፋሽ?? ልጅቷ:መብራት ሀይል ገብቼ ነው💡💡 ልጁ:ወዴት ነሽ ልጅቷ:ወደፊት☝️☝️ ልጅ: ልሸኝሽ(እዴ ታክሲውስጥ መሆኑን እረሳው መሰለኝ) ልጅቷ: ይቅርብህ ትጠፋለክ ልጅ:የሰፈር ነሽ ልጅቷ:ለልማት ፈርሶል ልጅ:እረ ተጫዋች ነሽ ልጅቷ:እረ አስልጣኝ ነኝ ልጅ:ስልክ አለሽ ልጅቷ:netwrk የለውም ልጅ:ተመቸሽኝ ልጅቷ:ከታክሲው ነው ልጅ:ማታ ለወክ ትጫወቻለሽ ልጅቷ:ማታ መብራት ስለማይኖርይጨልማል ልጅ:አንድ ነግር ላስቸግርሽ : : : ልጅቷ:ምን..... : : 😜ወራጅ! ጀራጅ!አየር ጤና::እነሱን ስሰማ ቤቴን🏠 አለፍኩት::ከዚቦሀላ የትባባሉትን እልስማውም ወርጄ ወደቤቴ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
Show all...