cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሆዛ የ ዜማ መሳርያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ማዕከል

ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች ይሄ ግሩፕ 1, ሁሉንም ያሳተፈ ትምሀርት 2, የ መዝሙራት ልምምድ 3, የ ዘማርያን ታሪክ እንዲሁም 4, ነፃ የ online የ በገና እና ሌሎች የ ዜማ መሣርያዎች ትምህርት ሚሰጥበት እና ምንማማርበት ግሩፕ ነው በይበልጥ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በ ቴሌግራም አድራሻ @yaredj4f8 ወይም በ ስልክ ቁጥር +251906131212 ላይ በመደወል ያናግሩን

Show more
Advertising posts
3 471Subscribers
-224 hours
-177 days
-7530 days
Posts Archive
💥💥💥💥💥💥💥 አስቸኳይ የሚሸጥ ክራር 📌 ✅ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት እንደተለመደው በ ትእዛዝ ከምንሰራቸው ክራሮች በተጨማሪ እንደዚህ አይነት በ ፍልፍል የተዋቡ እና ከ ዋንዛ ብቻ በ ጥራት የተሰሩ ክራሮችን የምናቀርብ መሆኑ የሚታወቅ ነው :: 🔰ዛሬ ደግሞ ይህን ውብ ክራር ለናንተ ለ ቤተሰቦቻችን ለመሸጥ አዘጋጅተናል:: ከናንተ ሚጠበቀው ደውሎ መውሰድ ብቻ ነው:: +251906131212 +251703634863 @yaredj4f8 ላይ ያናግሩን 🌐https://t.me/ho_zaa1
Show all...
Enkuan aderesachihu wed beteseboch
Show all...
ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንኳን ለ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
Show all...
+++ እናታችን ጽዮን! +++ አስቀድሞ ነቢዩ ዳዊት በቃልኪዳኗ ታቦቱ ፊት ዘመረ ፤ ይህቺ ታቦት ከቅድስት ድንግል ማርያም ውጪ ማን ሊሆን ይችላል? ታቦቷ በውስጧ የኪዳኑን ጽላት ይዛለች ፤ ቅድስት ድንግል ግን የዚህን ቃልኪዳን ባለቤት ተሸክማለች። የቀደመው ጽላት ውስጥ ሕግ ተጽፏል ፤ የኋለኛይቱ ታቦት ውስጥ ያለው ጽላት ደግሞ ወንጌልን ይዟል። የመጀመሪያዋ ጽላት የእግዚአብሔር ድምፅ ተሰምቶበታል ፤ እውነተኛዋ ጽላት ደግሞ አካላዊው ቃል አድሮባታል። የቀደመችይቱ ታቦት ከውስጥ እና ከውጭ በወርቅ ያጌጠች ያሸበረቀች ናት ፤ እውነተኛዋ ታቦት ቅድስት ድንግል ማርያምም በውስጥም በውጭም በድንግልና ጌጥ ያሸበረቀች ናት። የቀደመችይቱ ታቦት በምድራዊ ወርቅ የተዋበች ያጌጠች ናት ፤ እውነተኛዋ ታቦት ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ በሰማያዊ ጌጥ ያጌጠች ናት። (ቅዱስ አምብሮስ) በቀደመው ጊዜ ፤ ታቦቷ የተቀደሰች ናትና ፤ ካህኑ በታቦቷ ፊት እንዳገለገለ እንዲሁ ዮሴፍም በድንግል ማርያም ውስጥ ያለውን ጌታውን ለማገልገል ተነሥቷል። ሙሴ እግዚአብሔር የጻፈባቸውን ጽላት እንደተቀበለ ፤ ዮሴፍም የዓለማት ፈጣሪ የእግዚአብሔር ልጅ ያደረባትን ንጹሕ እውነተኛ ጽላት ተቀብሏል። (ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ) +++ ሰላማዊቷ ጽዮን ሆይ! ለአሥራት ሀገርሽ ስለ ሰላሟ ከልጅሽ ዘንድ አማልጂ! +++ [Reference: The Blessed Virgin in the Fathers of the First Six Centuries by Thomas Livius, London: Burns and Oates Limited,1893; PP. 77 & 383] ስብሐት ለእግዚአብሔር ዲያቆን ደረጀ ድንቁ ኅዳር 20 2016 ዓ.ም
Show all...
ምኑ ተቀየረ ብላቺችሁ ለጠየቃችሁን ቤተሰቦች 1, ጌጡ ተቀይሯል 2, ምሶሶ(ወራጁ) እንዲቀጥን እና ክብደት እንዲቀንስ ተደርግዋል 3, መቃኛው በፊት በደንብ ቦታ ያልነበረው እና እንደልብ ሚቃኝ ያልነበረ ሲሆን አሁን ግን ተስተካክሏል
Show all...
🔰እርጎዬ ... Despite all the political turbulence, there were also quite moments, during which Emperor Tewodros listened to the comforting sound of the bägäna in his leisure time, but he also relaxed himself playing the instrument. He used to nickname his bägäna ‘እርጎዬ ərgoye, ‘my yoghurt’. ...ምንም እንኳ አስተዳደራዊ የስልጣን ሽኩቻ እና ውጣውረድ ቢኖርባቸውም ፣ አፄ ቴዎድሮስ በትርፍ ጊዜያቸው የበገናን አጽናኝ ድምፅ የሚያደምጡባቸው ሰላማዊ የእረፍት ጊዜም ነበራቸው ፣ እንዲሁም በትርፍ ጊዜያቸው እራሳቸው ጭምር በገናን በመደርደር መንፈሳቸውን ያድሳሉ። በገናቸውንም እጅግ ከመውደዳቸው የተነሳ እርጎዬ በሚል ቅጽል ስም ይጠሯትም ነበር። ©Timkehet Teffera ,"Perception interpretation and spirituality:the tranquilizing sound of the Ethiopian Box lyre bägäna and it's revival" @betenzira
Show all...
ዉድ ቤተሰቦች ይህ ክራር የተሸጠ ሲሆን ሌሎች ይሄን መሰል ክራሮች እንዲሁም ጥራት ያላቸው ዉብ በገኖችን ማግኘት ስትፈልጉ ሆዛ ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን https://t.me/ho_zaa1
Show all...
💫💫ውብ እና ድንቅ ክራር ✅ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ እንደሚታወቀው ድርጅታችን ጥራት ያላቸውን የ ዜማ መሳሪያዎች በማቅረብ ይታወቃል:: 💥ዛሬ ከምናቀርባቸው ክራሮች አንዱን በ ልዩ መልኩ አዘጋጅተን ለናንተ ለ ዉድ ቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል 💫💫💫 ✅ክራሩን ምን ልዩ ያደርገዋል 1, ከ ዋንዛ እንጨት ነው የተሰራው 2,ማይክ ተቀባይ 3, ገበቴ ፍልፍል አለው 4, ስዕለ አድህኖ ተስሎበታል 5, ዋጋው በጣም ቅናሽ መሆኑ 💥ስለዚህ ይሄን ክራር መግዛት ምፈልጉ ሰዎች በ እነዚህ አድራሻዎች ያገኙናል 0906131212 0947727373 @yaredj4f8 ዋጋ 5500 ብር ብቻ ፈጥኖ ለሚገዛ 5300 ብር
Show all...
💫💫ውብ እና ድንቅ ክራር ✅ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ እንደሚታወቀው ድርጅታችን ጥራት ያላቸውን የ ዜማ መሳሪያዎች በማቅረብ ይታወቃል:: 💥ዛሬ ከምናቀርባቸው ክራሮች አንዱን በ ልዩ መልኩ አዘጋጅተን ለናንተ ለ ዉድ ቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል 💫💫💫 ✅ክራሩን ምን ልዩ ያደርገዋል 1, ከ ዋንዛ እንጨት ነው የተሰራው 2,ማይክ ተቀባይ 3, ገበቴ ፍልፍል አለው 4, ስዕለ አድህኖ ተስሎበታል 5, ዋጋው በጣም ቅናሽ መሆኑ 💥ስለዚህ ይሄን ክራር መግዛት ምፈልጉ ሰዎች በ እነዚህ አድራሻዎች ያገኙናል 0906131212 0947727373 @yaredj4f8 ዋጋ 5500 ብር ብቻ ፈጥኖ ለሚገዛ 5300 ብር
Show all...
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ቤተሰቦች
Show all...
በእንተ-መስቀል በጥንታውያን አበው፦ ✍️"ሰይጣንን ድል በመንሣት በእርሱ (በመስቀል) እያዞራቸው በግልጥ አሳይቷቸዋልና (አሳፍሯቸዋልና) #መስቀልን ባዩ ጊዜ በእርሱ ላይ #የተሰቀለውን_ያስታውሳሉ የእባቡንም አናት የቀጠቀጠውን እርሱን ይፈራሉ ስለዚህም  #መስቀል_ለአማኞች_ምልክታቸው_ለአጋንንትም_አሸባሪያቸው_ነው።" [ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም፡ Catechetical Lecture 13፡ 36] ✍️"(ቅድስት ጳውላ ከዚህ አለም ልትለይና ወደላይኛው ቤት ለመሄድ በተቃረበችበት ደቂቃዎች "አቤቱ፥ የቤትህን ስፍራ የክብርህንም ማደሪያ ቦታ ወደድሁ።" እያለች የዳዊትን መዝሙር ከዘመረች በኋላ ዝም አለች) እጇንም ወደ አፏ አንስታ በከንፈሯ ላይ #በመስቀል_ምልክት_አማተበች" [ቅዱስ ጄሮም፡ letter(to Eustochium) 108:29] ✍️በየትኛውም እንቅስቃሴያችን፣ በመግባትና በመውጣታችን፣ ጫማና ልብሳችንን ስናደርግ፣ ስንታጠብ፣ ስንቀመጥ፣ መብራት እንኳን ስናበራ በማንኛውም ሁኔታ ሁሉ #በመስቀል_ምልክት_እናማትባለን። [ጠርጡለስ፡ Apologetic, De Corona(the chaplets) 3] ✍️ ንጉስ ቁስጥንጥኖስ ለጦርነት ሲወጣ በሰማይ ላይ የመስቀል ምልክት ሲያንጸባርቅ አይቶ ነበር.. ታድያ መላእክትም መጥተው "በዚህ ምልክት ድል ንሣ" እንዳሉትና ድልም እንደነሳ ከዛም ይህንን #ከእግዚአብሔር የተቀበለውን ምልክት ይዞ ወደ ክርስትና መጥቷል [Sozomen፡ Ecclesial History Book 2: 3] #መልካም_በዓለ_መስቀል!!!
Show all...
✅እነዚህን የመሰሉ ዉብ ጥራት ያላቸው ከ ዋንዛ የተሰሩ ክራሮችን ማግኘት ከፈለጉ ሆዛ የ ዜማ መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ማዕከል ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን ❇️በ ቴሌግራም አድራሻ @yaredj4f8 በ ስልክ ቁጥር 0906131212 0947727373 ላይ በመደወል ያናግሩን ✅ በ ብዛት ለሚወስዱ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እናስረክባለን
Show all...
ዕንቁጣጣሽ በወርኃ መስከረም ስለመከበሩ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ዕይታ፡-   የዕንቁጣጣሽ በዓል በመስከረም ወር ላይ ለምን እንደሚከበር ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንደሚከተለው ያብራራሉ፡፡ ብርሃናት (ፀሐይ፣ ጨረቃ፣ ከዋክብት) የዓመት ዑደታቸውን በጳጉሜን ወር ጨርሰው በመስከረም ወር ይጀምራሉ፤ ያን ጊዜ ሌሊቱ ከቀኑ ጋር እኩል ዐሥራ ሁለት ሰዓት ይሆናል፡፡ ለዘመን መታወቂያ ይሆን ዘንድ ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትን ፈጠረ እንዳለ፤ (መጽሐፈ ሄኖክ ፳፩፥፵፱)፡፡ በሌላ በኩልም በዘመነ ኖኅ ዓለምን ውኃ አጥለቅልቋት ከቆየ በኋላ ዳግመኛ ከነበረው ውኃ የተገለጠችበት ወር «በመጀመሪያም ወር በምድር ታየች የንፍር ውኃው ከምድር ደረቀ» የሚለውን መሠረት አድርገው የአቡሻኽር ሊቃውንት የዘመን መለወጫን ታሪካዊ አመጣጥ ያስረዳሉ፡፡ (መጽሐፈ ኩፋሌ ፯፥፩)   ዘመን ሲለወጥ የሰው ልጆች ሕይወት ሊለወጥ ይገባል፡፡ ተማሪው ተምሮ ወደ ቀጣዩ ክፍል ያልፋል፤ በዚህ መልኩም ከኬጂ እስከ ዩኒቨርስቲ ደረጃ ይደረሳል፡፡ ገበሬውም የክረምትን ወራት በሚገባ ተጠቅሞ የሚቀጥለውን የበጋ ወራት የልፋቱን ዋጋ የምድርን በረከት የሚያገኝበት፣ ሠራተኛው የክረምቱን ዝናብ ታግሦ ከፀሐይ ወራት ይደርሳል፤ ክርስቲያንም ዓመት ሲለውጥ በኃጢአት የነበረ ሰው ከገቢረ ኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣  ከክፋት ወደ በጎነት፣ ከጥላቻ ወደ ፍቅር፣ ከመጀመሪያው የክርስትና ደረጃ እስከ ዐሥረኛው ማዕረግ የሚደረስብትን እያቀደ መኖር ይገባዋል፡፡ ምን ጊዜም ዘመን በተለወጠ ጊዜ የዓመታት እና የወራት ለውጥ ብቻ ሳይሆን የክርስቲኖችም የሕይወት ለውጥ የሚገባ መሆኑን ከተፈጥሮ ክስተት መረዳት ይቻላል፡፡ መጪውን አዲሱ ዓመት ዘመነ ዮሐንስን የቤተ ክርስቲያን ከፍታ የምናይበት፣ በክርስትናችን  የሕይወት ለውጥ የሚያድግበት፣ ሰላም፣ አንድነት፣  የምናይበት እንዲሆንልን የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁንልን፤ አሜን፡፡   ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
Show all...
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
Show all...
እንደዚህ ዉብ ድምፅ ያላቸውን የ ክራሮች ይፈልጉ ይሆን?
Show all...
Dear Hult Prize Addis Ababa University Family and the rest of Addis Ababa University students, we are happy to announce that our university got nominated for the Africa Program of the year awards❕❕ we have worked hard for the past 5 months and it will take you 5 seconds to cast your vote and support our vision for change. Here is how you can do it 1. open this link https://hultprize.us.launchpad6.com/2023 2. scroll to the section where addis ababa university and tihitina tsegaw is 3. Touch the vote button and write your email account and that is it! Note: Please share this to your friends , clasmates and family , anyone can vote even if you are under 18 😉 https://t.me/hultprize_aau
Show all...