Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

audience statistics ሆዛ የ ዜማ መሳርያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ማዕከል

ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች ይሄ ግሩፕ 1, ሁሉንም ያሳተፈ ትምሀርት 2, የ መዝሙራት ልምምድ 3, የ ዘማርያን ታሪክ እንዲሁም 4, ነፃ የ online የ በገና እና ሌሎች የ ዜማ መሣርያዎች ትምህርት ሚሰጥበት እና ምንማማርበት ግሩፕ ነው በይበልጥ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በ ቴሌግራም አድራሻ  @yaredj4f8  ወይም በ ስልክ ቁጥር +251906131212 ላይ በመደወል ያናግሩን 
Show more
4 987-5
~352
~6
7.06%
Telegram general rating
Globally
587 718place
of 7 308 251

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ሠላም የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን! ✝በዓብይ ጾም Advance የ በገና ስልጠና መማር እና በበገና ያላችሁን እውቀት ማሳደግ ለምትፈልጉ ሆዛ የ online ስልጠና አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ይገኛል ✝ ✅️ስልጠናው የሚያካትታቸው ክፍሎች 1, 6ቱንም የ ኢትዮጵያ ቅኝት በደንብ መረዳት 2, የተለያዩ የበገና ቤት ድርደራዎችን መደርደር መቻል ማለትም የ ድርብ ስልጠና 3, የ በገና ግርፍ ስልጠናን በ ጥቅሉ ያካትታል ስለዚህም መማር የምትፈልጉ ቶሎ ይደውሉ እና ይመዝገቡ ☎️ NaN ወይም NaN በቴሌግራም ለማናገር ደግሞ 👉 ጥራት ያላቸው እና በ ፍልፍል የተዋቡ የተለያዩ ከ ዋንዛ የሚሰሩ በገና፣ክራር እና መሰንቆ መሳሪያዎችን መግዛት ለምትፈልጉም ደውሉልን ©ሆዛ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ማዕከል
Show more ...
279
3
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን አሁን ደግሞ እጅግ ዉብ የሆኑ ክራሮችን ይዘንላችሁ መተናል✅️ እርሶም እነኚህን የመሰሉ በ ፍልፍል የተዋቡ እና ከ ዋንዛ የተሰሩ ክራሮችን ማዘዝ ከፈለጉ ሆዛ ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን!✅️ ለ አጭር ጊዜ በሚቆይ ልዩ ቅናሽ የወደዱትን ክራር የ ግልዎ ያድርጉ✅️ ዋጋ : 3500 ብር ብቻ
201
1
https://vm.tiktok.com/ZMYuD3wVu/
238
0
https://youtu.be/EIYzrjWr2Lc
በገና በገናዬ "አትስረቅ ይላል ከትዕዛዛቱ አንዱ የኔ ነው አትበል እንግዲ ከያዙህ"
266
2
ይመስለኝ.... አጠር ያለች ዝማሬ ተጋበዙልኝ 🙏

file

256
3
🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ለዐርበኞቻችን🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኧረ ጎዳና ኧረ መንገድ፣ ሰው እንዳይሄድ የለም ሰው እንዳይሄድ፣ ቱርክ ቢመጣ እየፎከረ፣ እንግሊዝ መጥቶ እየፎከረ፣ ጣልያን በአድዋ ላይ እየፎከረ፣ ጣልያን በማይጨው እየፎከረ፣ ውርደቱን ቀምሶ አፍሮ እንደቀረ፣ የኢትዮጵያ ጀግና አስመሰከረ፣ አሁንም ቢሆን አንደፈርም፣ እንዋጋለን ሴቷም አትቀርም፣ አሁንም ቢሆን የመጣው ይምጣ፣ ፍርሃት የለንም ለመጣው ጣጣ፣ የኢትዮጵያ ጀግና ኮምጬ ኮምጣጣ፣ እንቆላዋለን አሮ እስኪንጣጣ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ©ጋሽ ደምሴ ደስታ(ደምሴ በገና)
Show more ...

file

417
12
እስቲ ሁላችሁም ተሳተፉ

file

225
1
ዜና ዕረፍት ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመቀሌ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል በረከታቸው ይደርብን። ምንጭ፡ EOTC TV
287
1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።         ዐቢይ ለምን ተባለ ቢሉ ‹‹›› ማለት ከፍ አለ ማለት ሲሆን ከዚህም ግስ አቢይ የሚለው ቅጽል ይገኛል፡፡ዐቢይ ማለት ከፍ ያለ ትልቅ ማለት ነው፡፡ ዐቢይ ጾም የተባለበት ምክንያት፡- ሀ. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጾመው ጾም       ስለሆነ ለ. በቀኑ ቁጥር ከሌሎች አጽዋማት የሚበልጥ ስለሆነ ሐ. ሦስቱ ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ማለትም              ➛ ትዕቢት              ➛  ስስት              ➛  ፍቅረ ነዋይ ድል የተመቱበት ስለሆነ ነው በቤተክርስቲያን ስያሜ መሰረት በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚውሉ ሰንበታት እያንዳንዳቸው መጠሪያ ስም ሲኖራቸው እነርሱም፡- 1. ዘወረደ የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሰንበት ሲሆን ይህም ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከሰማየ ሰማያት መውረዱንና ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመለክት ሥያሜ ነው 2. ቅድስት ይህ የሁለተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን የተባለበትም ምክንያት ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ስለሚያወሳ ነው፡፡ እንዲሁም ይህ ዕለት ዕለተ እግዚአብሔር የተባለች የሰንበት ክርስቲያን ቅድስናን ያመለክታል ምክንያቱም የዚች ዕለት ጌታ እርሱ ቅዱስ እግዚአብሔር ነውና ስለዚህም ዕለተ ሰንበት ቅድስት ተብላለች 3. ምኩራብ ይህ የሦስተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን በዚህ ሰንበት ጌታ በመዋዕለ ትምህርቱ በምኩራብ ገብቶ ማስተማሩ ይነገራል፡፡ እንዲሁም ይህች ዕለት መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ ገብቶ እንዳስተማረ የሚታሰብበት ዕለት ነው፡፡ ምኩራብ ማለት የቤተ አይሁዳውያን የጸሎት ቤት ነው 4. መጻጉዕ ይህ የአራተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን መፈወሱ እውራንን ማብራቱ ለምጻምን ማንጻቱ ሽባዎችን መተርተሩ የሚያነሳ መዝሙር የሚዘመርበት እንዲሁም እነዚህ ሁሉ ድንቅ ገቢራተ ታምራቶች የሚዘከሩበት ዕለት ነው 5. ደብረ ዘይት ይህ የአምስተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ነገረ ምጽአቱን እንዳስተማረ የሚወሳበት ሰንበት ነው፡፡ ደብረ ዘይት ማለት ወይራ የበዛበት ተራራ ማለት ነው 6. ገብርኄር ይህ የስድስተኛው ሳምንት ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ለጌታው ታማኝና በጎ የሆነው ባርያ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ ተብሎ እንደተመሰገነ የሚነገርበት ዕለት ነው 7. ኒቆዲሞስ ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበረ ይታሰብበታል በዚም ዕለት የኒቆዲሞስን ታሪክ የሚያስታውስ መዝሙር ይዘመርበታል 8. ሆሳዕና ይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩ በዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ተብ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱ የሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡ ሆሳዕና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው             ጾሙን የበረከት ጾም ያድርግልን ከቤተ ቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ የተወሰደ ጌታ በሃይማኖት ያፅናን ተሰብስበው ነበረ ተበተኑ በሃይማኖት ነበረ ካዱ ከሚለው ከጠላት ዲያብሎስ ሀሳብ ፈጣሪ ይጠብቀን ።       ጌታ በሃይማኖት ያፅናን ጌታችን ጾሙን የበረከት ያድርግልን ። እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር    ይቆየን
Show more ...
249
1
🔆 እንኳን ለቅዱስ አባ በርሱማ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። 🔆 ✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ✞ "ሰላም ለክሙ ጻድቃነ ዛቲ ዕለት ኲልክሙ፤ ዕድ ወአንስት በበአስማቲክሙ፤ ቅዱሳነ ሰማይ ወምድር ማኅበረ ሥላሴ አንትሙ፤ ዝክሩነ በጸሎትክሙ በእንተ ማርያም እሙ፤ ተማኅፀነ ለክርስቶስ በሥጋሁ ወበደሙ።" ❖ የካቲት ፱ ❖ ✞ አባ በርሱማ አበ መነኮሳት ዘብሔረ ሶርያ (ዕረፍቱ) ✞ ✞ ቅዱስ ጳውሎስ ሶርያዊ (ዕረፍቱ) ✞ ✞ አባ እስትንፋሰ ክርስቶስ ኢትዮጵያዊ (የመነኮሱበት በዓል) ✞ ✞ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማዕት (መታሰቢያው) ✞ "✞ ወይእዜኒ ንስአሎ ለመፍቀሬ ሰብእ እንዘ ንብል ተሣሃለነ እግዚኦ በእንተ ኲሎሙ ቅዱሳኒከ - አሁንም ሰው ወዳጅ የሆነ እሱን ስለ ቅዱሳን (ወዳጆችህ) ሁሉ ብለህ ይቅር በለን እያልን እንለምነው። ✞" ~ (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ) "✞ ተሣሃለነ እግዚኦ በእንተ ኲሎሙ ቅዱሳኒከ - አቤቱ ስለ ቅዱሳን (ወዳጆችህ) ሁሉ ብለህ ይቅር በለን። ✞" ~ (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ) 🔆 አሜን። መሐሪው አምላካችን: ቸሩ እግዚአብሔር ይማረን። ከወዳጆቹ በረከትም ይክፈለን። 🔆 "አንትሙ ውእቱ ብርሃኑ ለዓለም፤ ኢትክል ተከብቶ ሀገር እንተ ተሐንጸት መልዕልተ ደብር። ወኢየኃትዉ ማኅቶተ ከመ ያንብርዋ ታሕተ ከፈር፤ አላ ያነብርዋ ዲበ ተቅዋማ ወታበርህ ለኲሉ እለ ውስተ ቤት - እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ የተሰራች ከተማ መሰወር አይቻላትም። ከእንቅብ በታች ሊያኖሯት መብራትን አያበሩም፤ በመቅረዝዋ ላይ አኑረዋት በቤት ላሉት ሁሉ ታበራለች እንጂ።" (ማቴ. ፭ : ፲፬ - ፲፮)
Show more ...
240
0
https://youtu.be/R5KM4yIpw_k
227
0
https://vm.tiktok.com/ZMYhRmXV6/
1
0
https://vm.tiktok.com/ZMYhRmXV6/
1
0
https://vm.tiktok.com/ZMYhRmXV6/ እንፀልይ
1
0
484
1
ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁልኝ ከላይ የምትመለከቱትን አይነት 🔰45×45cm የ ገበቴ ስፋት ያለው ትልቅ በገና 🔰ከ ዋንዛ እና ቀረሮ ብቻ የሚሰራ 🔰ድምፃቸው እንዲሁም ፍልፍላቸው እጅግ የተዋቡ 🔰ከላይ ካሉት የ ጌጥ አይነቶች በ ፈለጉት ዲዛይን መርጠው ጌጡን የሚያሰሩትን✅️ ⚜️በገናዎች ከፈለጉ ለ በጣም ጥቂት ጊዜ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተን እየተበቅኖጥ እንገናኛለን ✅️ ዋጋቸውም 45×45cm ገበቴ በ 5500 ብር ብቻ✅️ እንዲሁም ደግሞ 40×40cm የ ገበቴ ስፋት ያላቸውን ደግሞ በ 4800 ብር ብቻ ያገኛሉ✅️ አሪፍ ድምፅ እና ዉበት ያላቸው በገናዎችን በ ጥቂት ዋጋ ማዘዝ ከፈለጉ ሆዛ ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን ❕️ በ ቴሌግራም በ ስልክ ቁጥር 251906131212 ወይም 251947727373 ላይ ይደዉሉ
541
1
════◉❖◉═════ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!! ════◉❖◉═════ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧:❀|•══╮ 20/05/2015 ╰══•|❀:✧๑♡๑✧:❀|•══╯
255
0
252
0
11,ከድምጽ ሳጥኑ (ገበቴው) ጀርባ ላይ ያለው ቀዳዳ (የመስቀል ቅርጽ ምልክት)

file

234
1
205
0
10, ማፈኛ

file

173
1
9, ምሰሶ

file

174
0
8, ድህንፃ

file

171
1
7,እንዝራ

file

178
0
190
0
6,መወጠርያ

file

190
0
5,ብርኩማ

file

200
0
ገበቴ

file

215
0
አውታር

file

224
0
መቃኛ

file

240
0
Last updated: 10.11.22
Privacy Policy Telemetrio