cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሆዛ የ ዜማ መሳርያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ማዕከል

ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች ይሄ ግሩፕ 1, ሁሉንም ያሳተፈ ትምሀርት 2, የ መዝሙራት ልምምድ 3, የ ዘማርያን ታሪክ እንዲሁም 4, ነፃ የ online የ በገና እና ሌሎች የ ዜማ መሣርያዎች ትምህርት ሚሰጥበት እና ምንማማርበት ግሩፕ ነው በይበልጥ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በ ቴሌግራም አድራሻ @yaredj4f8 ወይም በ ስልክ ቁጥር +251906131212 ላይ በመደወል ያናግሩን

Show more
Advertising posts
3 478Subscribers
-124 hours
-177 days
-7830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💥💥💥💥💥💥💥 አስቸኳይ የሚሸጥ ክራር 📌 ✅ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት እንደተለመደው በ ትእዛዝ ከምንሰራቸው ክራሮች በተጨማሪ እንደዚህ አይነት በ ፍልፍል የተዋቡ እና ከ ዋንዛ ብቻ በ ጥራት የተሰሩ ክራሮችን የምናቀርብ መሆኑ የሚታወቅ ነው :: 🔰ዛሬ ደግሞ ይህን ውብ ክራር ለናንተ ለ ቤተሰቦቻችን ለመሸጥ አዘጋጅተናል:: ከናንተ ሚጠበቀው ደውሎ መውሰድ ብቻ ነው:: +251906131212 +251703634863 @yaredj4f8 ላይ ያናግሩን 🌐https://t.me/ho_zaa1
Show all...
Enkuan aderesachihu wed beteseboch
Show all...
Show all...
የጥምቀት በዓል መዝሙራት ዘማሪ ዲያቆን አሸናፊ ፈቃዱ እና ዘማሪት ፌበን ሰሎሞን [Timket Mezmur Collection]

የጥምቀት በዓል መዝሙራት ዘማሪ ዲያቆን አሸናፊ ፈቃዱ እና ዘማሪት ፌበን ሰሎሞን የጥምቀት በዓል መዝሙሮች ስብስብ - በዘማሪት ትግስት መብራቱ [Timket Mezmur Collection] #mezmur #orthodox #timket #የከተራና #የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ #timket #mezmur #orthodox የጥምቀት መዝሙሮች,የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ,የተመረጡ የጥምቀት መዝሙሮች,የ ጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ 2012,የጥምቀት መዝሙር,የጥምቀት መዝሙራት,የጥምቀት እና የከተራ መዝሙሮች ስብስብ,ደስ የሚሉ የጥምቀት መዝሙራት,የአውዳመት መዝሙሮች ስብስብ,የከተራና የጥምቀት መዝሙሮች 2020,የጥምቀት በዓል መዝሙሮች,የጥምቀት በዓል መዝሙሮች [ collection],የጥምቀት እና የከተራ መዝሙሮች,የገና መዝሙሮች,የጥምቀት መዝሙር ስብስብ,ልዩ የጥምቀት መዝሙር,የጥምቀት,የጥምቀት ከተራ,የልደት መዝሙሮች,የበአል መዝሙሮች,ስብስብ,የጥምቀት በአል አከባበር,የ ጥምቀት መዝሙር,የገና መዝሙራት,የበዓል መዝሙራት,የበአል መዝሙራት,ጥምቀት መዝሙር,#የጥምቀት_እና_የልደት_/ገና_መዝሙሮች_ስብስብ,timket mezmur,timket mezmur orthodox,timket mezmur collection,orthodox mezmur,ye timket mezmur orthodox,ye timket mezmur,orthodox mezmur timket,ethiopian orthodox timket mezmur,ethiopian orthodox mezmur,timket,timket orthodox mezmur,orthodox timket mezmur,timket mezmur orthodox 2014,mezmur orthodox ethiopian timket,ye timket mezmur orthodox ethiopia,ethiopian orthodox mezmur timket,new ethiopian orthodox mezmur,mezmur orthodox,mezmur orthodox ethiopia

ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንኳን ለ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
Show all...
+++ እናታችን ጽዮን! +++ አስቀድሞ ነቢዩ ዳዊት በቃልኪዳኗ ታቦቱ ፊት ዘመረ ፤ ይህቺ ታቦት ከቅድስት ድንግል ማርያም ውጪ ማን ሊሆን ይችላል? ታቦቷ በውስጧ የኪዳኑን ጽላት ይዛለች ፤ ቅድስት ድንግል ግን የዚህን ቃልኪዳን ባለቤት ተሸክማለች። የቀደመው ጽላት ውስጥ ሕግ ተጽፏል ፤ የኋለኛይቱ ታቦት ውስጥ ያለው ጽላት ደግሞ ወንጌልን ይዟል። የመጀመሪያዋ ጽላት የእግዚአብሔር ድምፅ ተሰምቶበታል ፤ እውነተኛዋ ጽላት ደግሞ አካላዊው ቃል አድሮባታል። የቀደመችይቱ ታቦት ከውስጥ እና ከውጭ በወርቅ ያጌጠች ያሸበረቀች ናት ፤ እውነተኛዋ ታቦት ቅድስት ድንግል ማርያምም በውስጥም በውጭም በድንግልና ጌጥ ያሸበረቀች ናት። የቀደመችይቱ ታቦት በምድራዊ ወርቅ የተዋበች ያጌጠች ናት ፤ እውነተኛዋ ታቦት ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ በሰማያዊ ጌጥ ያጌጠች ናት። (ቅዱስ አምብሮስ) በቀደመው ጊዜ ፤ ታቦቷ የተቀደሰች ናትና ፤ ካህኑ በታቦቷ ፊት እንዳገለገለ እንዲሁ ዮሴፍም በድንግል ማርያም ውስጥ ያለውን ጌታውን ለማገልገል ተነሥቷል። ሙሴ እግዚአብሔር የጻፈባቸውን ጽላት እንደተቀበለ ፤ ዮሴፍም የዓለማት ፈጣሪ የእግዚአብሔር ልጅ ያደረባትን ንጹሕ እውነተኛ ጽላት ተቀብሏል። (ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ) +++ ሰላማዊቷ ጽዮን ሆይ! ለአሥራት ሀገርሽ ስለ ሰላሟ ከልጅሽ ዘንድ አማልጂ! +++ [Reference: The Blessed Virgin in the Fathers of the First Six Centuries by Thomas Livius, London: Burns and Oates Limited,1893; PP. 77 & 383] ስብሐት ለእግዚአብሔር ዲያቆን ደረጀ ድንቁ ኅዳር 20 2016 ዓ.ም
Show all...