cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EVORICH GROUP OF COMPANIES

Our mission is New Economic Evolution of the World (N.E.E.W). EVORICH is working on different business sectors in our Planet. It is reliable, the most guaranteed and world top class group of companies. New technology (innovation) is coming to you.

Show more
Ethiopia3 929Amharic3 776The category is not specified
Advertising posts
2 002Subscribers
No data24 hours
-97 days
-7230 days
Posts Archive
ህይወት ውብ ናት!!! 👨‍💻Join our channel ✨✨✨✨✨✨✨✨ https://t.me/ethiovisionary
Show all...
✅የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት ማግኘት ይፈልጋሉ ? ✅እርስዎ ለገንዘብ (ገንዘብ ለማግኘት) ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ሊሰራልዎት የሚችል ስርዓት መገንባት ይፈልጋሉ ? 🏆አዎ ከሆነ መልስዎ ውድ ና መልሰው የማያገኙትን ጊዜዎትን ሳያባክኑ ይቀላቀሉን ! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩 @sismaknegn👈ይህን በመጫን ያግኙን! ☎️ +251910011004
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🏆🏆ሀዋሳ ሀዋሳ🏆🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ሀዋሳ ና አካባቢዋ ያላችሁ ጥሩ የቢዝነስ እድል ይዘን እየመጣን ነው!! 🎯የህይወት ዘመን ምርጥ ቢዝነስ መስራት የሚፈልግ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ያናግረን: ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩@sismaknegn ☎️ +251910011004 ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🏆🏆ሀዋሳ ሀዋሳ🏆🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ሀዋሳ ና አካባቢዋ ያላችሁ ጥሩ የቢዝነስ እድል ይዘን እየመጣን ነው!! 🎯የህይወት ዘመን ምርጥ ቢዝነስ መስራት የሚፈልግ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ያናግረን: ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ☎️ +251910011004 ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
🟢የጃክ ማ (Jack Ma) አስተማሪ ህይወት እና 5ኛው የ አለም ግዙፍ ኢኮኖሚ..... 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✍ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም ✍30 ጊዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካለትም ✍KFC ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለስራተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ ✍ለፖሊስነት አመልክቶ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ ✍አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመቀጠል ጠይቆ ተቀባይነት አጣ ⚪️በህይወቱ ውስጥ በጣም ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዷል ግን ተስፋቆርጦ እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም። ✅በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ። በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካባጋጣሚ ያቀናል በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ ቻለ። ኢንተርኔትን እንዳወቀ መጀመርያ የፈለገው ቃል "beer"የሚል ነበር። ✅በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አገሮች ያገኘ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም። 🤔በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ አሁንም ውጤቱ ዜሮ ነበር። 🔰በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡ ድህረ ገጽ በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። 🔰በዚህም ኢንተርኔት አዋጭ ስራ እንደ ሆነ ተገነዘበ፡፡ እንደዚህ እያለ የአለማችንን ግዙፍ የe-commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA GROUP ለማቋቋም በቃ፡፡ 🏆አሁን የ 23.6 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ እረብጣ ጌታ የሆነው ማክ የአለማችን 20ኛ ቱጃር ነው። 💢ጃክ ማ አሁንም ቱጃር ነኝ ብሎ አልተዘናጋ ያለሁት በመትረፍረፍ አለም ውስጥ ነው ብሎ ትልቅ ህልሙን ማለሙ ራዕይውን አስቀምጧል❗️ 🌐እንደ እ.አ.አ 2035 ላይ እንደ አንድ አገር የአለም 5ኛውን ግዙፍ ኢኮኖሚ እገነባለሁ ብሎ እየሰራ ነው‼️ 🌐ይህ ማለት ከ ቻይና፣ አሜሪካ፣ ጃፓን ና ከ አውሮፓ አንድ አገር ቀጥሎ 5ኛው ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት ለመሆን ህልሙን አስቀምጧል። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ⭕️እናንተስ ህልማችሁን ለማሳካት ምን ያህል ፅናት ና ቁርጠኝነት ላይ  ናችሁ❓          📩@sismaknegn
Show all...
ብቃትን ፍለጋ ✨✨✨✨ አንድ ጊዜ ፈጣሪ ሰውን ያላካተተ ስብሰባን ጠራና ፍጥረትን ሁሉ ሰብስቦ አንድን ጥያቄ ጠየቃቸው፣ ይላል አንድ ምንጩ ያልታወቀ አፈ-ታሪክ፡፡ ጥያቄው እንዲህ የሚል ነበር፡- “ለነገሩ ዝግጁ እስኪሆኑ ድረስ አንድን ነገር ከሰው ልጆች ልሰውርባቸው እፈልጋለሁ፡፡ ስለሆነም ያንን ከሰዎች ለመሰወር የምፈልገውን ነገር የት ባስቀምጠው ሰዎች ላያገኙት የሚችሉ ይመስላችኋል?” አላቸው፡፡ ለዚህ ጥያቄ መልስ ለመስጠት ብዙም የደፈረ እንስሳ ማግኘት ከባድ የነበረ ቢሆንም አራት እንስሶች የየግል ሃሳባቸውን ሰነዘሩ፡፡ ንስር እንዲህ አለ፡- “ከሰዎች ለመሰወር የፈለከውን ነገር ለእኔ ስጠኝና ከፍ ብዬ መብረር ስለምችል ጨረቃ ድረስ ይዤው እወጣና እዚያ አስቀምጠዋለሁ”፡፡ ፈጣሪም መልሶ፣ “አንድ ቀን የሰው ዘር ጨረቃ ላይ የመውጣት ብቃት ስለሚኖረው ማግኘታቸው አይቀርም” አለው፡፡ አሳ እንዲህ አለ፡- “እንደ ውቂያኖስ ጥልቅ ነገር እንደሌለለና ሰዎች እዚያ ጥልቀት ድረስ እንደማይሄዱ አውቃለሁና እኔ በዋና እዚያ ድረስ መጥለቅ ስለምችል ይዤው ልግባና እዚያ አስቀምጠዋለሁ”፡፡ ፈጣሪም መልሶ፣ የሰው ልጅ ወደጠለቀው ባህር የመግባት አቅም ለማዳበር ብዙ ጊዜ ስከማይፈጅበት ማግኘቱ አይቀርም” ብሎ መለሰ፡፡ አንበሳ በተራው እንዲህ አለ፡- “እንኳን ሰው አብዛኛዎቹ የዱር እንስሶች እንኳ የሚፈሩት ጥቅጥቅ ያለውን ጫካ የምደፍር እኔ ነኝ፡፡ እዚያ ወስጄ ባስቀምጠው ስለማያገኙት ለእኔ ስጠኝ”፡፡ ፈጣሪም፣ “ሰዎች ጫካን መመንጠር ብዙም ስለማይከብዳቸው ቀስ በቀስ ይደርሱበታል” አለ፡፡ ጦጣ በመጨረሻ እንዲህ አለች፡- “ፈጣሪ ሆይ፣ ከእነዚህ ሁሉ ሃሳብ ሰጪዎች በበለጠ ሁኔታ ከሰው ጋር ቀረብ ብዬ የምኖረው እኔ ስለሆንኩኝ ባህሪያቸው በደንብ አውቀዋለሁ፡፡ ሰዎች አብዛኛውን ነገር ፍለጋ ውጪ ውጪውን ነው የሚሉት፡፡ ውስጣቸው ያለው ነገር ትዝም አይላቸው፡፡ ስለዚህ ውስጣቸው ብታስቀምጠው በቀላሉ አያገኙትም” አለችው፡፡ የጦጣ መልስ ተቀባይነት ስላገኘ ፈጣሪ ለመደበቅ ያሰበውን ነገር በሰው ውስጥ አስቀመጠው ይባላል፡፡ ይህ የተደበቀው ነገር የራሳቸው የሰዎቹ እምቅ ብቃት ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ፈጣሪ ያስቀመጠው አስገራሚና የታመቀ ብቃት እያላቸው ምንም እንደሌላቸው በከንቱ ጊዜያቸውን ያባክናሉ፡፡ በውስጣችሁ ተዝቆ የማያልቅ እምቅ ብቃት እንዳለ ታውቃላችሁ? ፈልጋችሁ አግኙት! አውጡት! አዳብሩት! ተጠቀሙበት! ምንጭ: ዶ.ር እዮብ ማሞ @sismaknegn
Show all...
✅የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት ማግኘት ይፈልጋሉ ? ✅እርስዎ ለገንዘብ (ገንዘብ ለማግኘት) ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ሊሰራልዎት የሚችል ስርዓት መገንባት ይፈልጋሉ ? 🏆አዎ ከሆነ መልስዎ ውድ ና መልሰው የማያገኙትን ጊዜዎትን ሳያባክኑ ይቀላቀሉን ! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩 @sismaknegn👈ይህን በመጫን ያግኙን! ☎️ +251910011004
Show all...
🔰አስደሳች ዜና 🌺🌺🌺🌺🌺 🔰እነሆ አስደሳች ዜና ለ አዲስ አበባ ና አካባቢዋ ነዋሪዎች: 📚 በአዲስ አበባ በሚገኙት ቢሮዎቻችን ላይ ተገኝታችሁ ሙሉ መረጃ መውሰድ ለምትፈልጉ: 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🔰ታላቅ የቢዝነስ መረጃ ና ገለፃ የኢትዮጵያ ኩራት በሆነው ካምፓኒያችን ኢቲኬር አማካኝነት በዋና ቢሯችን( HQ) እንዲሁ በቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። 🔰 ቀድመው ፕሮግራም ይያዙ። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ☑️ሰዓት: ከረፋዱ 4:30 እና ከቀኑ 9:00 ☑️ ቀን : ከሰኞ እስከ እሁድ ⚪️ከመምጣትዎ በፊት ፕሮግራም ማስያዝዎን እንዳይዘነጉ! እንዳያመልጥዎ! 👨‍💻ተሳታፊ ለመሆን 📚📚📚📚📚📚 ✔️ስም:_ ✔️አድራሻ:___ ✔️ስልክ ቀጥር:___ ያስመዝግቡ! በውስጥ መስመር ለማግኘት   📩 @sismaknegn ለመደወል: ☎️+251910011004 (በስራ ሰዓት ብቻ)        ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት!  🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
አስታውስ 💥💥💥💥 ማንኛውም ሰው ድንቅ የሆነ የማስታወስ ችሎታን ፈጣሪው ተሰጥቶታል፤ ለማስታወስ ደካማ የሆነ አእምሮ ያለው ሰው የለም፤ ሁሉም እኩል የፈጣሪ ስራ ነው፤ ዋናው ነገር ግን ምን እያሰብክ ነው? ሜሞሪህን በምን ሞልተኸዋል? ምን ያህል አእምሮህን ለማስታወስ እየተጠቀምክበት እንደሆነ ራስህን ፈትሽ እና የማይጠቅምህን እንዳታስታውስ የሚያደርጉህን ልማዶችን፤ ብዙ የማይጠቅሙህን ሀሳቦችን ልቀቃቸውና አእምሮህን ንፁህ አድርገው።                                           አንተ ድንቅ ነህ አንቺ ድንቅ ነሽ እርስዎ ድንቅ ኖት እናንተ ድንቅ ናችሁ 🎯ድንቅ ድንቁ ሁሉ ያስፈልግዎታል!!!🏆 ድንቅ ቢዝነስ ለመስራት ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን: 📩 @sismaknegn ☎️ +251910011004 መልካም ቀን ተመኘን 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
የኢቲኬር የዱባይ ጉዞ የፊታችን እሁድ ጥር 21 ይደረጋል በተመሰረተ ገና በ 9 ወር ጊዜ ውስጥ የመጀመሪያውን የመዝናኛ ጉዞ ወደ ዱባይ 💃 ተጓዦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!😍😍👍👍👍🛫 ☎️ +251910011004
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🙋‍♂በቢሾፍቱ / ደብረ ዘይት እና አከባቢዋ ያላችሁ እነሆ የምስራች 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 🎯እለተ እሁድ 14፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ስለ ካምፓኒያችን ኢትኬር ልዩ የቢዝነስ መረጃ ና ስልጠና ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች በተገለፀው አድራሻ ያግኙን!!! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩@sismaknegn ☎️ +251910011004 ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🙋‍♂በቢሾፍቱ / ደብረ ዘይት እና አከባቢዋ ያላችሁ እነሆ የምስራች 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 🎯እለተ እሁድ 14፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ስለ ካምፓኒያችን ኢትኬር ልዩ የቢዝነስ መረጃ ና ስልጠና ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች በተገለፀው አድራሻ ያግኙን!!! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩@sismaknegn ☎️ +251910011004 ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
Show all...
📍IF YOU DON'T WANT TO BE AVERAGE, BUILD THESE 7 HABITS. 1️⃣Get into deep work Your focus is a currency How you spend it is your biggest investment. 1. Block off a few hours 2. Focus on 1 thing 3. Remove distraction That'll get you ahead of 90% of the people. 2️⃣Optimize your time Your time is your most powerful asset. Create systems to save it: ◽Task delegation ◽Email automation ◽Logic-based framework You can use Zapier to do 90% of this. 3️⃣Look at things diagnostically Instead of focusing on the negative, ask yourself: ◽What am I in control of? ◽What can I do better? ◽How can I improve things? A problem-solving mindset will help you move past roadblocks much faster. 4️⃣Be resourceful Ignorance is a choice in the Internet age. ◽Need an answer? Search engine / ask an expert ◽Got a question? Send a Twitter DM ◽Don't know how to do something? YouTube it or TickTock The solutions to your problems are at your fingertip 5️⃣Create a high-value network Evolution designed humans to get along with each other for survival. Which means you'll adopt the traits, habits, and mindset of those around you. Reduce time with people who hold you back. Increase time with those who can pull you forward. 6️⃣Take care of yourself Hustle culture told us the path to success involved all work and no rest. But that's the path to burnout, mediocrity, and regret. ◽Take care of your body with exercise. ◽Take care of your mind with sleep. ◽Take care of your spirit with meditation. 7️⃣Read quality books Books have a high ROI You get decades of knowledge condensed in a few hours of reading. The time, money, and mistakes you save yourself are well worth the investment. Make it a daily habit and you'll get yearly returns. . . ✅There is one person who holds you back from achieving your dreams, and goals in life, and this person is YOU! 🤩It's always you vs you, win yourself and you can achieve everything. #habits #mindset
Show all...
https://t.me/ethiovisionary 👆👆👆👆👆👆 የኢትዮጵያ ኩራት ከሆነ ካምፓኒ ጋር ለመስራት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Show all...
ዛሬ እንዴት ነህ ? ጠዋት "እንደምን አደርክ ?" ወይም ምሽት ላይ "እንደምን አመሸህ ?" ብለው ሰዎች ሲጠይቁህ የምትመልስላቸው ምን ብለህ ነው ? ብዙ ሰው ከባድና በፈተና የተሞላ ቀን ካሳለፈ በኋላ፣ "እንዴት ነህ ?" ተብሎ ሲጠየቅ የሚመልሰው መልስ ያለውን ተጽዕኖ በትክክል አይረዳም። የሰው ልጅ ከአንደበቱ የሚወጣው ቃላት ያላቸውን ሃይል ሰለማይረዳም፣ ጠዋት ተነስቶ ቀኑ ደስ የሚል ካልመሰለው ወይም ከቤቱ ሲወጣ "የሚደብር" ነገር ካጋጠመው፣ " ዛሬ ደብሮኛል" ብሎ ቀኑን በአሉታዊ ቃላት አሀዱ ብሎ ይጀምራል። ቢሮ ሲገባ ደግሞ፣ ሌላ እንደሱ የደበረው ሰው ካገኘ፣ "በርግጥም ዛሬ ቀኑ ይደብራል" ብሎ ይደመድማል። ቀንህን "የዛሬ ቀን ይደብራል" ወይም " በጣም ደብሮኛል" ብለህ ከጀመርክ፣ እውነትም ቀንህ የሚደብር ቀን እንዲሆን በር ትከፍታለህ። በድሪምስ ቤተሰብ እና እኔ "ድንቅ" የሚለውን  ቃል ስለምንጠቀም፣ አንተም የግድ ድንቅ የሚለውን ቃል መጠቀም የለብህም። ከድንቅ ጋር አቻ የሆኑ ቃላትን ግን መጠቀም ትችላለህ። መጨበጥ ያለብህ ዋና ቁም ነገር በአዕምሮህ የምታስባቸው ና ከአንደበትህ የምታወጣቸው ቃላት፣ በሕይወትህ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እንዳላቸው ነው። ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ ፣ ህይወትህ በማንኛውም ደረጃ ላይ ቢሆንም፣ ቀንህ ምንም ያህል ካባድ ወይ ቀላል ቢመስልም፣ ቀንህን በነዚህ ድንቅ ቃላት በመጀመር፣ ራስህን፣ ቤተሰብህን እና መስሪያ ቤትህ ብቻ ሳይሆን አገርህን፣ አህጉርህን እና አለምን ወደ ድንቅነት ቀይር። እኔ ድንቅ ነኝ! አንቺ ድንቅ ነሽ! አንተ ድንቅ ነህ! እርሶ ድንቅ ኖት! እኛ ድንቅ ነን! ዛሬ ድንቅ ነው! ሕይወቴ ድንቅ ነው! አገሬ ድንቅ ናት! አህጉሬ ድንቅ ናት! ዓለም ድንቅ ናት! ትልቁን ና  ድንቁን ሕልሜን ለማሳካት፣ መከፈል ያለበትን መስዋዕትነት ሁሉ እየከፈልኩ ነው!! ምንጭ: ከዳዊት ድሪምስ  መፅሐፍ የተወሰደ 📩@sismaknegn መልካም ዕለተ ሰንበት 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
Higly effective products + best  business opportunity + Personal dev't trainings + microfinance(saving and credit association L.L.C) ❇️ ከእኛ ጋር በመስራት ከላይ ያሉትን እና ሌሎች በርካታ እድሎች ሁሉ ያግኙ!!! 🏆አብረውን በመስራት በሚቀጥሉት 5 አመታት እራስዎን: ከትልቅ የስኬት ጫፍ ከመልካም አስተሳሰብ ልህቀት ከሐብት ማማ እና ከሚፈልጉት ማንነት ላይ ያግኙ!!! ✅ዛሬ ጃኑዋሪ 01፣ 2023 ነው!!! የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ሳምንት የመጀመሪያ ወር የመጀመሪያ የመጀመሪያ የመጀመሪያ ይህ ቀን ለእርሶ የተሰጠ ነው። እራስዎን ለመቀየር  አዲስ እድል ተሰጥትዎታል። ይህን ምርጥ ስጦታ ከተጠቀሙበት እርስዎን፣ ቤተሰብዎን፣ ሃገርዎን መቀየር በአለም ዙሪያም የራስዎን ትልቅ አሻራ ያሳርፋሉ። ❇️ሁሉም እርምጃ ከአንድ ይጀምራል። 🎁 አሁኑኑ @sismaknegn ላይ መልዕክትዎን በማስቀመጥ ( 'እኔ አሻራ ማሳረፍ እፈልጋለሁ' በማለት) እርምጃዎን አንድ ብለው ይጀምሩ። 😒አንተ በአመለካከት ካልተቀየርክ አዲስ አመት መምጣት ና መሄድ የቁጥር ለውጥ እንጂ አንተ ህይወት ላይ የሚቀይረው ምንም አይነት ለውጥ የለውም። 🏆እራስህን ወደሚገባህ ቦታ ከፍፍ አድርግ!!!! 📩 @sismaknegn 📞 +251910011004 🏆ስኬት ምርጫ ናት🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
ዘመኑን የኛ የምናደርገው እኛ እንጅ ዘመኑ አይደለም፡፡ ✅በአነስተኛ ካፒታል ተጀምሮ ውጤታማና  ትርፋማ የሚያደርግ ቢዝነስ ይፈልጋሉ? ✅ መፍትሄው ከእኛ ጋር አለ ⭐️ካምፓኒያችን  የዘመኑ የሀብት መንገድ የለውጥ እና የስኬት ጎዳና ነው፡፡፡፡፡ 🏆🏆ሰርተው የሚለወጡበት ትክክለኛ አማራጭ የገቢ ምንጭ ከእኛ ጋር አለ ኑ በጋራ ሰርተን በጋራ የስኬት ታሪክ እንጻፍ ፡፡፡፡፡⏱🏆🏆 ለበለጠ መረጃ 📞 0910011004       📩@sismaknegn
Show all...
Life doesn't allow you to go back and fix what you have done wrong in the past! But it does allow you to live each day better than your last! One of the beautiful things about life is the opportunity to make each day better than the past! Sometimes people let their past ruin their today and their tomorrow! Be a believer of a better tomorrow! You can make mistakes! You can misjudge! You can go wrong! But do not let it stay with you! You can improve in every aspects of your life! That is the way to grow and be happy! As you go along in life use your time to redress the wrongs you have done, it may require you to,👇 go back to someone to say you are sorry pay off an old debt correct a wrong impression amend your relationships with people and constantly improve your life No matter how powerless you feel! No matter how the circumstances you find yourself! You can improve daily if you want and commit to it! Some habits needs to be dropped! Make each day better than yesterday! What is one thing, that will make you happy in the long run? #nopastregrets #thewayforward #success
Show all...
❇️አስደሳች ዜና 🎊🎊🎊🎊🎊 ጎንደር ጎንደር🚀🚀🚀 ❇️ ጎንደር ልዩ ፕሮግራም ስላዘጋጀን ጎንደር ያላችሁ ከኢቲኬር ጋር መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻ አግኙን: 📩@sismaknegn ☎️ +251910011004
Show all...
🌿 #ሕይወታችሁን_ለመለወጥ_ከፈለጋችሁ... ሕይወታችሁን ለመለወጥ ከፈለጋችሁ ምርጫችሁን ለውጡ፡፡ ምርጫ ሳይለወጥ ሕይወት አይለወጥም፡፡ •  የምትውሉበት አካባቢ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ •  የምታዩትን ማሕበራዊ ሚዲያ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ •  የምትይዙትን የቅርብ ጓደኛ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ •  የምታነቡትን መጽሐፍ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ •  በየቀኑ በመደጋገም የምታደርጓቸውን ልማዶች ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ ራሳችሁ የማይሆን ምርጫ እየመረጣችሁ የማይሆን ሕይወት ውስጥ ስትገቡ ብትነጫነጩ ምንም አታመጡም፡፡ @sismaknegn
Show all...
ድንቅ መረጃ ስኬትን ለሚሹ: 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 አሁን የምትሰራውን ስራ እየሰራህ ( ትምህርትህን እየተማርክ ) ጎን ለጎን ✅Mindset ስልጠና ማግኘት ✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ✅ በጋራ ( በቡድን ) መስራት ✅ አዎንታዊ አመለካከት ካላቸው ሰዎች ጋር አብሮ መስራት ✅ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ስርዓት መገንባት ትፈልጋለህ ? 🔰አዎ ከሆነ መልስዎ ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን!!! ☎️ +251910011004 📩https://t.me/+251910011004
Show all...
🏆እነሆ የምስራች❇️ 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ❇️እሁድ ታህሳስ 16፣ 2015 ዓ.ም በኬር ቡድን አማካኝነት በአዲስ አበባ እፁብ ድንቅ የሆነ ስልጠና ና አዲስ የቢዝነስ እድል መረጃ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። 🔰በአዲስ አበባ ና ዙሪያዋ ነዋሪዎች ሁሉ በታላቅ ክብር ተጋብዛችኋል። ✅ቦታ: ኦሮሚያ ባህል ማዕከል 🔰ይህን ልዩ ፕሮግራም ለመሳተፍ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደውል መመዝገብ ትችላላችሁ። @sismaknegn ☎️ +251910011004 🏆ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
4ኛው የኢቲኬር የሐገር ውስጥ ቅርንጫፍ👍👍👍 የኢትዮጵያ ኩራት🏆🏆🏆 @sismaknegn
Show all...
❇️አስደሳች ዜና❇️ 🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🌍ካምፓኒያችን ኢቲኬር ከተመሰረተ በ6 ወር ውስጥ ደስ የሚል የስኬት ጉዞው ላይ ይገኛል። 🏆 በአስደሳች ሁኔታ በአዲስ አበባ ውስጥ ሁለተኛውን በአጠቃላይ 4ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ጦርሐይሎች አካባቢ ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 08 2015 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል!!! 🔰ይህን የካምፓኒያችንን ደማቅ የመክፈቻ ፕሮግራም እንድትታደሙ በታላቅ አክብሮት ግብዣችንን እናቀርባለን። ✅አድራሻ: ከጦር ሀይሎች ወደ ሶስት ቁጥር ማዞሪያ ከሸዋ ሾፒንግ ሴንተር አጠገብ... ለበለጠ መረጃ: 📩 @sismaknegn ☎️ +251910011004 መልካም ቆይታ 🌺🌺🌺🌺🌺
Show all...
🏆ስኬት ምርጫ ናት🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ✅በቁርጠኝነት ሰርቶ የመለወጥ መልካም አስተሳሰብ፣ ትልቅ ህልማቸውን ማሳካት ለሚፈልጉ የቢዝነስ እድል እንዲሁም መልካም ስብዕና የሚገነቡበት ትልቅ መድረክ አዘጋጅተናል። 🧑‍💻ያላችሁን ጊዜ በመልካም ተግባር ና በፍሬያማ የስራ ውጤት ለማሸብረቅ የምትሹ ምቹ ፕላትፎርም ዘርግተን እየሰራን እንገኛለን። 🧑‍💻የወቅቱን ቴክኖሎጂ በዋጀ ተጨባጭ የአገራችንን ተፈጥሯዊ ሃብት በመጠቀም ሰርተን ከፍ እንል ዘንድ ካምፓኒያችን ትልቅ እድሎችን ዘርግቷል። 🔘በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ እንዲሁም ከሃገር ውጪ ጭምር ጊዜ ና ቦታ ሳይገድባችሁ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ ግብዣችንን እናቀርባለን። ⚠️ምንም የሚባክን ጊዜ መኖር የለበትም !!! ▫️ጊዜ ህይወት ነው!!! ▫️ያለፈ ጊዜ ተመልሶ አይመጣም/አይገኝም!!! በአብሮነት የመስራት እና የማደግ ፍላጎት ያላችሁ #Inbox አድርጉልኝ!!! 🧑‍💻መልዕክት ለመቀበል: 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 📩@sismaknegn ☎️ +251910011004 🏆 ኑ አብረን ሰርተን አብረን እንደግ!!!! #Opportunity #Growth #Sustainablity
Show all...
The car is ready! Are u ready? ኢቲኬር ለቢዝነስ አጋሮቹ እሁድ የመጀመሪያውን መኪና ይሸልማል!!! መኪና፣ ቤት፣ ጥሩ ሚሊዮን ብሮችን በሃገሩ ካምፓኒ በሃገር በቀል ከሃገር ልጅ ጋር በአለም አቀፍ ደረጃ በመስራት ማግኘት የሚፈልግ: 📩 @sismaknegn ላይ ያግኙን
Show all...
🔰ህይወት ማለት ጊዜ ነው!!! 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🔺ጊዜህን ከማን እና የት ነው እያሳለፍክ የኖርከው ? 🔺ከማን እና የት ለማሰለፍስ አስበሃል ? 🔘አንድ አንድ ሰዎችን ስላገኘናቸው ብቻ በሚያካፍሉን ሀሳብ ለእድሜ ልክ የሚሆነን ስንቅ እንሸምታለን። ✅ብዙ ነገር የሚያገኙበት ኢትዮጵያዊ የሆነ በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ ተሰማርቶ እየሰራ የሚገኝ ምርጥ ካምፓኒ እፁብ ድንቅ እድል ይዞልዎት መጥቷል። 🔘ከእኛ ጋር አብረው መስራት ለሚፈልጉ በራችን ክፍት ነው!!! ❇️አብረውን ሲሰሩ የሚያገኟቸው ፈርጀ ብዙ ጥቅሞችም አሉ!!! 🔶ለየት ያሉ ለህይወታችን እሚጠቅሙ አስደናቂ የተፈጥሮ የውበት ና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን ፣ 🔶 በስብዕና ግንባታ ስልጠናዎቻችን እራስዎንና ሌሎችን ይቀይራሉ ፣ 🔶 ከመቼውም በበለጠ በራስ የመተማመንዎ ይጨምራል 🔶አብረውን ህይወት ቀያሪ ቢዝነስ ይሠራሉ ፣ 🔶 ገቢዎትን ይጨምራሉ ፣ 🔶አብረውን አለምን ይዞራሉ ፣ 🔰 የእድሉ ተካፋይ ለመሆን ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን: ☎️ +251910011004 📩@sismaknegn
Show all...
📚በየቀኑ መጽሐፍ የማንበብ 7 ጥቅሞች 1. በጥልቀት ሀሳብን የመግለጽ ብቃትን ይጨምራል 2. የበለጠ የማስታወስ ችሎታ እንዲኖረን ይረዳናል 3. የአእምሮ መነቃቃትን ይፈጥራል 4. ጭንቀትንና ድብርትን ይቀንስልናል 5. በራስ መተማመን ይጨምራል 6. ጠለቅ ያለ እውቀት እንድናካብትና እንድናገኝ ይረዳናል 7. አፅንኦት ወይም ትኩረት እንዲኖረን ያግዛል       መልካም ቀን !
Show all...
🔰ህይወት ማለት ጊዜ ነው!!! 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🔺ጊዜህን ከማን እና የት ነው እያሳለፍክ የኖርከው ? 🔺ከማን እና የት ለማሰለፍስ አስበሃል ? 🔘አንድ አንድ ሰዎችን ስላገኘናቸው ብቻ በሚያካፍሉን ሀሳብ ለእድሜ ልክ የሚሆነን ስንቅ እንሸምታለን። ✅ብዙ ነገር የሚያገኙበት ኢትዮጵያዊ የሆነ በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ ተሰማርቶ እየሰራ የሚገኝ ምርጥ ካምፓኒ እፁብ ድንቅ እድል ይዞልዎት መጥቷል። 🔘ከእኛ ጋር አብረው መስራት ለሚፈልጉ በራችን ክፍት ነው!!! ❇️አብረውን ሲሰሩ የሚያገኟቸው ፈርጀ ብዙ ጥቅሞችም አሉ!!! 🔶ለየት ያሉ ለህይወታችን እሚጠቅሙ አስደናቂ የተፈጥሮ የውበት ና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን ፣ 🔶 በስብዕና ግንባታ ስልጠናዎቻችን እራስዎንና ሌሎችን ይቀይራሉ ፣ 🔶 ከመቼውም በበለጠ በራስ የመተማመንዎ ይጨምራል 🔶አብረውን ህይወት ቀያሪ ቢዝነስ ይሠራሉ ፣ 🔶 ገቢዎትን ይጨምራሉ ፣ 🔶አብረውን አለምን ይዞራሉ ፣ 🔰 የእድሉ ተካፋይ ለመሆን ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን: ☎️ +251910011004 📩@sismaknegn
Show all...
ዘመኑን የኛ የምናደርገው እኛ እንጅ ዘመኑ አይደለም፡፡ ✅በአነስተኛ ካፒታል ተጀምሮ ውጤታማና ትርፋማ የሚያደርግ ቢዝነስ ይፈልጋሉ? ✅ መፍትሄው ከእኛ ጋር አለ ⭐️ካምፓኒያችን የዘመኑ የሀብት መንገድ የለውጥ እና የስኬት ጎዳና ነው፡፡፡፡፡ 🏆🏆ሰርተው የሚለወጡበት ትክክለኛ አማራጭ የገቢ ምንጭ ከእኛ ጋር አለ ኑ በጋራ ሰርተን በጋራ የስኬት ታሪክ እንጻፍ ፡፡፡፡፡⏱🏆🏆 ለበለጠ መረጃ 📞 0910011004 📩@sismaknegn
Show all...
ድንቅ መረጃ ስኬትን ለሚሹ: 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 አሁን የምትሰራውን ስራ እየሰራህ ( ትምህርትህን እየተማርክ ) ጎን ለጎን ✅Mindset ስልጠና ማግኘት ✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ✅ በጋራ ( በቡድን ) መስራት ✅ አዎንታዊ አመለካከት ካላቸው ሰዎች ጋር አብሮ መስራት ✅ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ስርዓት መገንባት ትፈልጋለህ ? 🔰አዎ ከሆነ መልስዎ ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን!!! ☎️ +251910011004 📩 @sismaknegn 📥 https://t.me/+251910011004
Show all...
🔰ድንቅ ቢዝነስ እድል ✅✅✅✅✅✅✅✅ 🏆እነሆ 2015 ዓ.ም የሚያሳምሩበት የቢዝነስ አማራጭ🚀🚀 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🔰የቢዝነሱ አይነት: ▫️ማስተዋወቅ ( Promotion) ( ምርት ና አገልግሎት) 🔰የገቢ ሁኔታ: ▫️ ያልተገደበ በስራ ልክ የሚገኝ የሚሌነርነትን አሻራ የምታሳርፉበት 🔰ልዩ ጥቅም ና ሽልማቶች ▫️ገንዘብ ( ኮሚሽን) ▫️ነፃ ጉዞ ( በአለም ዙሪያ) ▫️መኪና ▫️ ቤት 🔰መነሻ ካፒታል ▫️በጣም አነስተኛ ✅ለሙሉ መረጃ: @sismaknegn
Show all...
🔰ህይወት ማለት ጊዜ ነው!!! 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🔺ጊዜህን ከማን እና የት ነው እያሳለፍክ የኖርከው ? 🔺ከማን እና የት ለማሰለፍስ አስበሃል ? 🔘አንድ አንድ ሰዎችን ስላገኘናቸው ብቻ በሚያካፍሉን ሀሳብ ለእድሜ ልክ የሚሆነን ስንቅ እንሸምታለን። ✅ብዙ ነገር የሚያገኙበት ኢትዮጵያዊ የሆነ በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ ተሰማርቶ እየሰራ የሚገኝ ምርጥ ካምፓኒ እፁብ ድንቅ እድል ይዞልዎት መጥቷል። 🔘ከእኛ ጋር አብረው መስራት ለሚፈልጉ በራችን ክፍት ነው!!! ❇️አብረውን ሲሰሩ የሚያገኟቸው ፈርጀ ብዙ ጥቅሞችም አሉ!!! 🔶ለየት ያሉ ለህይወታችን እሚጠቅሙ አስደናቂ የተፈጥሮ የውበት ና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን ፣ 🔶 በስብዕና ግንባታ ስልጠናዎቻችን እራስዎንና ሌሎችን ይቀይራሉ ፣ 🔶 ከመቼውም በበለጠ በራስ የመተማመንዎ ይጨምራል 🔶አብረውን ህይወት ቀያሪ ቢዝነስ ይሠራሉ ፣ 🔶 ገቢዎትን ይጨምራሉ ፣ 🔶አብረውን አለምን ይዞራሉ ፣ 🔰 የእድሉ ተካፋይ ለመሆን ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን: ☎️ +251910011004 📩@sismaknegn
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!