cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns

Show more
Advertising posts
76 420Subscribers
+34424 hours
+1 8857 days
+6 92630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዣቢ አሎንሶ 🗣 "የባየርሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ሆኜ ለመቀጠል ወስኛለሁ። ይህ ትክክለኛ ቦታ እንደሆነ እና እንደ አሰልጣኝም ለማደግ ትክክለኛዉ ቦታ እንደሆነ ይሰማኛል።" "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
Show all...
👍 3
🚨 BREAKING! ካይል ዎከር እና ጆን ስቶንስ ከአርሰናል ጨዋታ ዉጪ መሆናቸዉ ከአርሰናል ጨዋታ ዉጪ ናቸዉ። "SHARE" @dynamicsport @dynamicsport
Show all...
💔 2😁 1
🚨 ኪልያን ምባፔ ከአሜሪካን ቱር በኃላ በሪያልማድሪድ በአዎግስት ወር ላይ ሊቀርብ ይችላል። ይህም ክለቡ የተጨናነቀ መርሀ ግብር ስላለዉ ነዉ። [diarioas] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
Show all...
🚨 ሳንድሮ ቶናሊ በዉድድር ዓመቱ መጀመሪያ ላይ በኒዉካስትል ጨዋታ ላይ የቆመረባቸዉ አንዳንድ ጨዋታዎች አሉ። [Tele Football] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
Show all...
😁 1
🚨 ባርሴሎናዎች ከ2021 ጀምሮ ከዉሰት እና ከቋሚ ዝዉዉር 233.9 ሚልዮን ዩሮ አግኝተዋል። ➛ [Mundo Deportivo] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
Show all...
👍 2
ሴስክ ፋብሪጋዝ ስለ ቨርጅል ቫንዳይክ 🗣 "ማንም ያላሰበዉን ወይም ያልተናገረዉን እናገራለሁ። ቨርጅል ቫንዳይክ ባሎንዶር ይገባዋል።" "Share" @dynamicsport @dynamicsport
Show all...
😁 2
🚨 ኤደር ሚሊታኦ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ይጫወታል ተብሎ አይጠበቅም። ➛ [MarioCortegana] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
Show all...
👍 2🙏 1
🚨 ዣቢ አሎንሶ በባየርሊቨርኩሰን ለተጨማሪ ዓመት ይቆያል። በቅርቡም ይፋ ይሆናል። ዉሳኔዉን አድርጓል እናም ተረጋግጧል። [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
Show all...
👍 4
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
FREE 😱
VIP 🥰
ቻናሉ ለመቀላቀል 🙋‍♂
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Show all...
📗 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት 🏐
🎵 ሙዚቃ 🎶
🌏 ፖለቲካ 🌎
🎭 ፊልም 🎬
🔬ቴ ክኖሎጂ 🔭
📗መፅሀፍ 📙
😁 ቀልዶች 😂
❤️ጥቅሶች ❤️
📬ትኩስ ዜና💌
የሀይማኖት ቻናል✅
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!