cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኛ አለም🌎🌍🤪️‍♥️♥️️‍🔥❤️😜🥰

🙋እብድ ለሰው እንጂ ለራሱ ሁሌም ትክክል ነው!!💃 በውሸት ቃል ያነገሱኝ የእብዶች እብድ ቅዠታም የተባልኩኝ። አዎ እኔ እብድ ነኝ My снαηηει ριѕ јоiη 👉 @Ebdnat[]°^ @Ebduaaa []°^. @Ebduaaa[]°^ @Ebdnat[]°^

Show more
Advertising posts
679Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔥🤎ሰውችዩ ከብዙ መጥፋት ብውሀላ አንድ ድብዳቤ ስነ ፁሁፍ ዛሬ ማታ ይዜላችሁ መጥቻለው እና በእኔ Chanel 4:00 ላይ ይጠብቁኝ. እንደምትወዱት እልጠራጠርም 🙌🙌 🤎🔥https://t.me/httpstmeyawahnberku
Show all...
አትስሙኝ አድምጡኝ🤎💎

እውነተኛ ስሜት ስነ ፁሁፍ ግጥም ትረካ

በዙሪያዬ ስለሚከሰቱት ነገሮች ሳላውቅ ቀርቼ ሳይሆን መዞር ስለማልፈልግ ነው።😁 @Ebduaaa Join us
Show all...
🖤🤍🖤🤍🖤🤍 ልሙትልሽ አለኝ እኔ ልሙትለት❤️ ዓለም ምን ያደርጋል እሱ ከሌለበት🤷‍♀️🤗 ለሚወዱት😉 share         @Ebduaaa     @Ebduaaa
Show all...
የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩ ላይ ማን አፉዋጨበት❔ የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩ ወደ ክፍል ገብቶ የእለቱን ወሳኝ ትምርት ለመጀመር ወደ ቦርድ እንደዞረ ፉጨት ሰማ። ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ማን እንዳፏጨ ጠየቀቃቸው። ሁሉም ዝም አሉ ፕሮፊሰሩ ተረጋግቶ እስክሪቢቶውን ወደ ኪሱ እየከተተ "የዛሬው ሌክቸር እዚ ላይ ያበቃል" አለና ፈገግ ብሎ ነገር ግን መጀመሪያ አንድ ታሪክ እነግራችኋለው አላቸው። ሁሉም በጉጉት መጠበቅ ጀመሩ። "ትላንት ቤቴ ሆኜ እንቅልፍ ስላስቸገረኝ፤ ዝም ብዬ ተነስቼ ነዳጅ ሞልቼ በዛውም ልናፈስ ብዬ ከመሽ ወጣሁ። ነዳጅ ከሞላሁ በኋላ ከትራፌክ ነጻ የሆነው መንገድ ላይ እየተንሸራሸርኩ እያለሁ ከሆነ ድግስ ቦታ የወጣች የምትመስል ቆንጂዬ ወጣት አየሁ። መኪናዬን አዙሬ እርዳታ እንደምትፈልግ ጠየኳት "ታክሲ እንዳጣች እና ቤቷ እንዳደርሳት ጠየቀችኝ" ጋቢና ገባች...ማውራት ጀመርን...ውበት ብቻ ሳይሆን ባወራነው ርእስ ሁሉ በጣም ስማርት ጭንቅላት እንዳላት ከምታወራው መገመት ቻልኩ። ቤቷ እንደ ደረስን በጣም ጥሩ ሰው እንደሆንኩ ነገረችኝ። እኔም ጥሩ አስተሳሰብ እንዳላት ነግሬያት፤ በሌላ ጊዜ ተገናኝተን ሻይ ቡና እንድንል ጠየኳት በሀሳቤም ተስማማች። ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር እንደሆንኩ አውርተን ስልክ ተለዋወጥን። ልንለያይ ስንል አንድ ነገር ላስቸግርህ ስትለኝ፤ ምንም ችግር የለውም አልኳት። "ወንድሜ አንተ የምታስተምርበት ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተማሪ ነው፣ በኛ ግንኙነት እንዳይጎዳ ቃል ግባልኝ" አለችኝ። ችግር የለም ብዬ ስሙን ጠየኳት ስሙንም ነገረችኝ። "ምናልባት ብዙ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ ስለሚማሩና ተመሳሳይ ስም ሊኖራቸው ስለሚችል ወንድምሽን እንዴት ልለየው እችላለሁ ?" ስል ጠየኳት። እሷም "ወንድሜ አንድ መለያ ባህሪ አለው በሱ ታውቀዋለህ፣ ፉጨት ማፏጨት ያዘወትራል አለችኝ።" ከዛ ሁሉም ተማሪ ወደ አፏጨው ልጅ ዞሮ ማየት ጀመረ። ፕሮፌሰሩም "የሳይኮሎጂ PHDዬን ተምሬ እንጂ ገዝቼ አይደለም ያገኘውት" እና ውጣ ብሎ ጆሮውን ይዞ ከክፍል አስወጣው 😁....         @Ebduaaa     @Ebduaaa
Show all...
በምንም ተአምር በክፉ ቀን ከጎናቹ የነበረን ሰው አትርሱ 🤕 እሱ የናንተን እርዳታ ሲጠይቅም ሳታመነቱ የቻላቹህትን በቻላችሁት ፍጥነት አድርጉለት 🤗
Show all...
የራሴ ግጥሞች እና ፅሁፎች ሚቀርብበት channelen join በማለት share በማረግ አግዙኝ pls🙏@Ebdnat For any comment @Elsita19 🦋
Show all...
ተፃፈ በኔ✍23/6/2014 ^-^-^--^--^- እንደ ሙዱ🦋 #Elsaaaa 🤪 ይሔ መዉደድ ማለት ለካስ አለዉ አይነት አንደኛዉ እሰኪያገኝሌላዉ ደግሞ እስኪሞት አንዱ እስከሚጠላ አንዱ እሰከሚወደድ አንዱ ዉድ እስኪያገኝ ደግሞ ሌላዉ እሰኪያብድ እንደ ሰዉ ተፈጥሮ ቢለያይ መንገዱ ወዶ ነዉ የሚኖር ሁሉም እንደሙዱ ሰዉ ወዶ ነዉ እንጂ ባይወድ'ማ ኑሮ ማን ይዘልቅ ነበርከዉሸታም አብሮ #sweet 😻 @Ebdnat
Show all...
ጓደኝነት 👭 ልክ እንደ እጅ እና አይን ነው መነጣጠል የማይችሉ ልክ እጅ ሲታመም አይን ያለቅሳል እጅም እንደዛው ነው አይን ያለቀሰ ለት ዝም አይልም ያባብላል ማንም ሳይቀድመው እንባውን ይጠርግለታል፣፣፣፣ @Ebduaaa @Ebduaaa
Show all...
ሁሉም ሰዉ ልወድህ አይችልም ሁል ጊዜም ያለ ምክንያት የሚጠሉህ ሰዎች ይኖራሉ ሳያቁህም የሚጠሉህ ሰዎች አይጠፉም ይህ ህይወትህ ነዉ ፈገግ እያልክ ጉዞህን ቀጥል. @Ebdnat @Ebduaaa @Ebduaaa
Show all...
✨MEEK 1ONE✨ 🔥 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Show all...