cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሊቨርፑል ኢትዮጵያ "RED FANS"

እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟 🔴 የቀዮቹ መንደር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዘጋቢ ቻናል! ➲ ዜናዎችን በፍጥነት ➲ ጨዋቾችን በቀጥታ ከቪዲዮ ጋር ➲ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ለማስታወቂያ @symit_j

Show more
Advertising posts
25 273Subscribers
+7624 hours
+5467 days
+97630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🚨 ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ 6 ጊዜ የመልሶ ማጥቃት ጎል በማስቆጠር ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
Show all...
👍 19 3
🔴 እንደ sportbild ዘገባ ከሆነ ሊቨርፑል ቶትንሀም እና ኒውካስትል ለፍራንክፈርት ከ50 እና 60M አቅርበዋል። ግብዛዊው ኢንተርናሽናል በዚህ ሲዝን 33 ጨዋታ ተጫውቶ 15 ጎል እና 6 አሲስት ማድረግ ችሏል....
Show all...
11👍 4
🚨 ክሎፕ እንደተናገሩት ከሆነ አሊሰን በዚህ 2 ወይም 3 ሳምንታት ወደ ሜዳ የሚመለስ ይሆናል። @ETHIOPIA_LIVERPOOL @ETHIOPIA_LIVERPOOL
Show all...
👍 19🤔 4 1
🏥🤯 | አሁን ላይ ለሊቨርፑል ጉዳት ላይ ያሉ ተጫዋቾች፡- 🚑 ቲያጎ 🚑 ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ 🚑 ስቴፋን ባጅስቲክ 🚑 ጆኤል ማቲፕ 🚑 ኩርቲስ ጆንስ 🚑 አሊሰን 🚑 ዲዮጎ ጆታ 🚑 ዳርዊን ኑኔዝ 🚑 አንድሪው ሮበርትሰን 🚑 ቤን ዶክ
Show all...
👍 14 3💔 2
🚨 🏥 ሊቨርፑሎች የአንዲ ሮበርትሰን ጉዳት ከባድ ጉዳት አንደማይሆን ተስፋ አድርገዋል። ሮቦ በሚቀጥሉት የሊቨርፑል ጨዋታዎች ላይ መገኘቱ አጠራጣሪ ነው። ነገርግን የውድድር ዘመኑን ሞሉ የሚያርቅ ጉዳት አንደማይሆን ተስፋ አለ። ✍️ Lewis Steele
Show all...
👍 10 2
✍ ሪቻርድ ሂዩዝ እና ማይክል ኤድዋርድስ የአርኖልድን ውል ለማራዘም አቅደዋል! 🔥 🏅 Neil jones
Show all...
👍 43🔥 8
🇪🇬 መሀመድ ሳላህ የምንጊዜም ስታቲስቲክስ ከመጀመሪያ እስከ አሁን ለሊቨርፑል፡- 🏟 337 ጨዋታዎች ⚽️ 207 ጎሎች 🎯 92 አሲስቶች 🤝 299 የጎል አስተዋጾ 🏆 1 x ፕሪምየር ሊግ 🏆 1 x ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 1 x UEFA Super Cup 🏆 1x የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆 1 x ኤፍኤ ዋንጫ 🏆 2x ሊግ ዋንጫ 🏆 1 x ኮሚኒቲ ሺልድ 🎖 1x የአለም ክለብ ዋንጫ የወርቅ ኳስ 👟 3x የፕሪምየር ሊግ የወርቅ ጫማ 🌟 1 x የፕሪምየር ሊግ ፕለይ ሜከር ሽልማት 🏅 1x የፊፋ PUSKÁS ሽልማት 🌟 1 x የፕሪምየር ሊግ የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች 🌟 2x የፒኤፍኤ ምርጥ ተጫዋች 🌟 5x የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች 🔥 2x የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ግብ 🔥 1 x የፕሪምየር ሊግ የወቅቱ ግብ ✅️ በፕሪምየር ሊግ ታሪክ አስረኛ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ 🎯 በPL ታሪክ ውስጥ ለአንድ አፍሪካዊ ተጫዋች ብዙ አሲስት አድርጓል ✅️ ለሊቨርፑል 200 ግቦችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ያልሆነ ተጫዋች ✅️ በሊቨርፑል ታሪክ በሰባት ተከታታይ የውድድር ዘመናት ከ20+ ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች። The Egyptian king 🇪🇬 👑
Show all...
👍 60 16
📊📈የሃርቬይ ኢሊዮት ባለፉት ሁለት የውድድር ጊዜያት ያዝመዘገበው ቁጥሮች እነዚን ይመስላሉ። የሀርቬ ኤልየት እድገት እንዴት አያችሁት ቤተሰብ?
Show all...
👍 41🔥 8 2
2023/24 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በ  ሚጫወቱበት ቦታ ላይ እስከአሁን ከፍተኛ ፍጥነት ያስመዘገቡ ተጫዋቾች እነዚህን ይመስላሉ ከ እኛ 🇭🇺 ዶምኒክ ሶቦዝላይ 36.76km/h በማስመዝገብ መካተት ችሏል።⚡️
Show all...
👍 33 7
✅አንድ የሊቨርፑል ደጋፊ "LiamWhittle" እሚባል ዛሬ በ AXA ማሰልጠኛ ማእከል ክሎፕን ማነጋገር ችሎ ነበር እና አሊሰን መቼ እንደሚመለስ ክሎፕን ጠይቋቸው ነበር "2 - 3 ሳምንታት ብቻ" እንደሚቀረው ክሎፕ ተናግረዋል ።
Show all...
👍 52🙏 10 3
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!