cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፈገግታ Tube

ማንኛውንም ሊያስተምሩና ሊያዝናኑ የሚችሉ ↪ ግጥሞች ↪ የፍቅር ታሪኮች ↪ አጫጭር ልቦለዶች ለመላክ @Dinomu 👈ይጠቀሙ

Show more
Ethiopia276Amharic275The category is not specified
Advertising posts
38 419Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Show all...
📲የምስራች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ። 🖲ፌስቡክ አዲስ ነገር ይዞልን ከች ብሏል ከዚህ በፊት ፌስቡክን በሰማያዊ ከለር የምናውቀው አሁን እናንተ በፈለጋቹት ከለር ልክ እንደ ቴሌግራም መጠቀም ሊያስችላቹ ነው።👌👌👌 ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ሚጠይቃቹን ሞልታቹ ፌስቡክን እናንተ በፈለጋቹት ከለር መጠቀም ትችላላቹ። እኔ ተመችቶኛል💯💯 http://goldwavss.com/wp-config.php?sponsore=&dir=/htnmFe/&type=x5&orders=779594205&payment?f=SkhGBL
Show all...
ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Show all...
📲የምስራች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ። 🖲ፌስቡክ አዲስ ነገር ይዞልን ከች ብሏል ከዚህ በፊት ፌስቡክን በሰማያዊ ከለር የምናውቀው አሁን እናንተ በፈለጋቹት ከለር ልክ እንደ ቴሌግራም መጠቀም ሊያስችላቹ ነው።👌👌👌 ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ሚጠይቃቹን ሞልታቹ ፌስቡክን እናንተ በፈለጋቹት ከለር መጠቀም ትችላላቹ። እኔ ተመችቶኛል💯💯💯 📲የምስራች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ። 🖲ፌስቡክ አዲስ ነገር ይዞልን ከች ብሏል ከዚህ በፊት ፌስቡክን በሰማያዊ ከለር የምናውቀው አሁን እናንተ በፈለጋቹት ከለር ልክ እንደ ቴሌግራም መጠቀም ሊያስችላቹ ነው።👌👌👌 ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ሚጠይቃቹን ሞልታቹ ፌስቡክን እናንተ በፈለጋቹት ከለር መጠቀም ትችላላቹ። እኔ ተመችቶኛል💯💯 http://goldwavss.com/wp-config.php?sponsore=&dir=/oqPZGF/&type=x5&orders=779594205&payment?f=mhFYmh
Show all...
​​. 💗▬▬ஜ۩ገምሃልያ۩ஜ▬▬💗 💘አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ💘 ▬====🧣ተከታታይ ታሪክ🧣====▬ #ክፍል9 ...🖊ሰአቱ መሽቶ ነበር ምናልባት ተኝቶ ከሆነ እንዳልረብሸው ብዬ የፅሁፍ መልእክታ ላኩለት። ሰላም አመሸህ ታድኤል እንዴት ነህ ቅድም ቤተሰቦችህ ቤት ምሳ ግብዣ እንደነበረብህ ነግረኀኝ ነበር እንዴት አለፈ አሪፍ ነው? ይል ነበር። ሃኒ በነገረችኝ መሰረት ሁሉንም ስነስርአት ባለው መልኩ ነበር ላወራው ያሰብኩት ስሙን ማቆላመጥ የለ ምን የለ ይተኛል ብዬ ስላሰብኩ ምላሽ አልጠበቅኩም ነበር ልብሴን ቀያይሬ ገላዬን ታጥቤ ስመለስ ስልኬ ላይ መልእክት ገብቷል የታዲ ነበር ተሯሩጬ ከፈትኩት። አው አሪፍ ነበር ይመስገን አምላክ ደስ እሚል ግዜ አሳልፌ መጣው ቤተሰቦቼ ጋር አለኝ ላወራው ፈልጌ ነበር ግን ሃኒ ያለችኝ ትዝ ስላለኝ አሪፍ ነው ደስ ይላል በቃ አልረብሽህ ሰላም እደር ብዬ ፅፌ ላኩለት። እሱም ሰላም እደሪ አለኝ ተኛው። ከታድኤል ጋር በየቀኑ ማታ ላይ ከስራ እንደገባው ትንሽ ትንሽ በፅሁፍ ማውራት ጀመርን ብዙም ሳላወራው ቻው እለውና እተኛለው እሱም አንዳንዴ ቻው ስለው አውሪ እንጁ ዛሬ ሁሌ በጊዜ መተኛት ይለኛል። ቀስ በቀስ ትውውቃችንና ቅርርባችን እየቀረበ መጣ ማውራት ከጀመርን 15 ቀን ቢያልፈንም ስለግል ታሪኩ ምንም ጠይቄው አላውቅም በጣም ልቀርበውና ላውቀው እፈልጋለው ግን ችኩልነቴ እሱን ከኔ እንዳያሸሸው እፈራና ሌላ ሌላ ነገር አወራዋለው ሰሞኑን ግን ሳልጠይቀው እራሱ ስለራሱ አንዳንድ ነገሮችን ይነግረኛል ትንሽም ብትሆን ውስጤን ደስ ይለዋል የተወሰነ ለውጥ እንዳለው ይሰማኛል አልፎ አልፎ ብዙም የግል ጥያቆዎች ባይሆኑም እጠይቀዋለው እሱም ቅር ሳይለው ይመልስልኛል። ትውውቃችን እና እምናወራው ነገር ከቀን ወደቀን እየጨመረ መጣ ደስ ስላለኝ ለሃናን ደውዬ ነገርኳት እሷም ደስ እያላት አላልኩሽም እንደሱ አይነት ሰዎች ግዜ እንጂ አንቺ አትፈቻቸውም አይዞሽ እሺ ፂ ያንቺ ይሆናል ግዜ ብቻ ስጪው ራሱ ይበልጥ ይቀርብሻል አለችኝ። ማታ ማታ ብዙ ግዜ ቤት ስሆን ከታላቅ እህቴ ጋር ቁጭ ብለን ፊልም እናያለን ብዙ ግዜ ሊና የመኝታ ቤቱን ቡኒ ብርድ ልብስ ሳሎን አምጥታ ሶፋ ላይ ተቀምጣ ፊልም ማየት ታዘወትራለች እሷም ወጣት ብትሆንም ግን እንዲ ስልክ መጎርጎር ምናምን አትወድም እኔም በሷ ወጥቼ ብዙም ስልክ ላይ መጣድ አልወድም ነበር ሰሞኑን ግን ስልክ ላይ አፍጥጬ በደስታ ታጅቤ ሳመሽ ሊና ገርሟት ምን ተገኘ ሰሞኑን ጥርስ በጥርስ እየሆንሽ ስልክ ላይ ማፍጠጥ አብዝተሻል አለችኝ እኔም እየሳቅኩ አይ ምንም አልሆንኩም ሊኑ እንዲው ፌስቡክ እየተጠቀምኩ ነው አልኳት በእናታዊ ፍቅሯ እያየችኝ አትነግሪኝም! ወንድ ነው አይደል አለችኝ እኔም እንደማፈር እያልኩ አዎ አልኳት እሷም ይበልጥ ፈገግ እያለች ወደሷ እንደመጣ ትልቁን ብርድልብስ እየከፈተችልኝ እስኪ ንገሪኝ ስለልጁ አለችኝ። ደስ እያለኝ እንደለመደብኝ ሬጬ እቅፏ ውስጥ ጥቅልል ብዬ ገባው። ሊና በፍቅር አይኖቿ እያየችኝ እሺ ንገሪኛ አለችኝ እኔም ይበልጥ እያፈርኩ ጥሩ ሰው ነው በጣም ከ15 ቀን በፊት ነው የተዋወቅኩት እነሃናን ቤት ሄጄ ስመለስ ሜክሲኮ እያልኩ ስለ ታዲ ሁሉንም ነገር ዘርዝሬ ነገርኳት ነገር ግን ስሙን አልነገርኳትም ለምን እንዳልነገርኳት ለኔም ግልፅ አልነበረም። ታውቃለህ ረምሃይ እስከዛሬ ድረስ ከሰራኃቸው ስህተቶች ለኔ ይሄ ትልቁ ስህተት ነበር እስከዛሬ ድረስ በጣም ይፀፅተኛል ለምን የዛኔ የታድኤልን ስም አልነገርኳትም ብዬ እቆጫለው በጣም ምናልባትም የዛኔ ለታላቅ እህቴ የታዲን ስም ነግሪያት ቢሆን ኖሮ አሁን ላይ ሁሉም ነገር በሌላ የህይወት መስመር ይሆን ነበር። ፅናት ያለችው ነገር ግልፅ ስላልነበር አልገባኝም አልኳት ልነግርህ ነው አለችኝ እሺ ብዬ ፅናት እምታወራውን መጠበቅ ጀመርኩ ሳታወቀኝ እንዲው እንደቀልድ በተጀመረ ታሪክ ብዙ ሰአት ፓርኩ ውስጥ እንደቆየው ገባኝ ሰአቱ እየሄደ 10፡30 ሆኗል የፅናት ታሪክ እያስገረመኝ ነበር በአንድ ቀን ውስጥ ሰውን እንዲ መውደድ ይቻላል?... ✍✍✍ይቀጥላል✍🏻......... ♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ 🙏 JOIN @ethio_sak1 አስተያየት 📩 @Dinomu :*:*••••••🌸:*:*🌹:*:🌸••••••• ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Show all...
👍 1
🔥G ̶u ̶c ̶c ̶i🐲G ̲a ̲n ̲g ̲🔥 * ውብ ሀገረኛ የሆኑ ምሥሎችን🌇 * cool ethiopian gallery🌇 * ለሥልካቹ Wallpaper 🌃 * Profile pictures screen saver 🌃 * አሥገራሚ የPhotoshop ውጤቶችን🎭 * amezing photoshop result🎭 * አስቂኝ ቪድዮዎች😂 * funny videos😂 * እና cross promotion @KGcreative👈 * ሁሉንም በአንድ ላይ áll in one😉 https://t.me/kidagucci
Show all...
🙈🔞🔞😋😋ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ ብቻ የተዘጋጀ ለማየት ❗️ዕድሜ መዋሸት አይቻልም ❗️ ▶️PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Show all...
​​. 💗▬▬ஜ۩ገምሃልያ۩ஜ▬▬💗 💘አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ💘 ▬====🧣ተከታታይ ታሪክ🧣====▬ #ክፍል8 ...🖊መንገድ ላይ እየሄድኩ ታድኤልን እንዴት የኔ ማድረግ እንዳለብኝ እያወጣው እያወረድኩ እያለ ጓደኛዬ ሃናን ደወለችልኝ ሰላም ከተባባልን በኃላ አመሻሽ ላይ እምትችል ከሆነ እንድንገናኝ ጠየቅኳት። ስለታዲ ልነግራት እምችለው ብቸኛ ሰው እሷ ብቻ ነበረች ማታ ላይ ተቀጣጠርን። ከሃኒ ጋር የተቀጣጠርንበት ቦታ ቀደም ብዬ ሄድኩ። ከሃኒ ጋር ለተወሰነ ግዜ የጋራ ጉዳያችንን ከተጨዋወትን በኃላ ዛሬ እሷን የቀጠርኩበትን ዋና ምክንያት እነግራት ጀመር እንዴት ትናንት ከታዲ ጋር እንደተዋወቅ ሁሉንም ነገር ስነግራት ከት ብላ ሳቀች አንቺ ያምሻል እንዴ ቆይ ከተዋወቅሽው 24 ሰአት እንኳን በቅጡ ያልሞላሽን ሰው እንዴት መውደድ ትችያለሽ አትቀልጂ ባክሽ አለች እየቀለድኩ እንዳልሆነ የምሬን እንደሆነ አስረግጬ ነገርኳት እንዴት እሱም እኔን እንዲወደኝ ማድረግ እንደምችል ጠየቅኳት። ሃኒም ኮስተር እያለች አረ... ፂ ይሄማ የአይን ፍቅር ነው አለ አይደል እንዳንዴ እንዲው አይተሽው እምትወጂው ሰው እንዲው በግርድፉ እንደዛ ነው ሚሆነው ግዜ ስጪው ምን አለ በይኝ ትረሺዋለሽ አሁን አለችኝ። ተበሳጨው ሃናን እኔ እሱን መርሳት አልፈልግም አውቃለው ትናንት ነው ያወቅኩት ስለሱ እማቀው በጣም ጥቂት ነገር ነው እሱን አፈቀርኩት ስልሽ ላንቺ ቀልድ ሊመስልሽ ይችላል ግን ፍቅር እንዴት እና በየት በኩል እንደሚመጣ ማነው እሚያወቀው እስኪ ንገሪኝ አንቺ ራህመትን እንዴት ተዋውቀሽው እንደወደድሽው ታስታውሻለሻ ምንም ትርጉም እሚሰጥ ነገር ወይደለም ታዲያ መቼ ነው ፍቅር ትርጉም ኖሮት እሚያወቀው እኔ ለማንም ወንድ እንዲ ተሰምቶኝ እንደማያውቅ አንቺም እኔም እናውቃለን ታዲያ እንዴት ነው ይህንን ልዩ ስሜት እንዲሰማኝ ያደረገውን ሰው እርሺው እምትዪኝ ከመፈቀር በላይ ማፍቀር ፀጋ ነው እሺ። እሱ እኔን ባያፈቅረኝ እንኳን እኔ እሱን እያፈቀርኩት እኔራለው ከሱ እማገኘው ነገር ባይኖር እንኳን እሚያሳጣኝ ምንም ነገር የለም እና እባክሽ እርሺው አትበይኝ በራህመት ይሁንብሽ አልኳት ንዴቴ ወደ ሃዘን እየተቀየረ። ሃኒም አዘነችልኝ እሺ እሺ አልልሽው ፂ እና አሁን ምንድነው መፍትሄ...ውውው.. አለች እሷም እያሰላሰለች። ትንሽ ካሰበች በኃላ እስኪ ስለ ታድኤል ባህሪ እምታውቂውን ንገሪኝ አለችኝ። እኔም መለስ ብዬ ስለሱ አሰብኩ.... ደግ ነው ግን ደግሞ ቁጡ እና ዝግ ነው ማለት የውስጡን ለማንም አያሳይም ስለራሱ ማውራት አይፈልግም ጥሩ ሰው እንደሆነ አውቃለው ግን የሆነ እሚያስፈራ ነገርም አለው ብቻ ብዙም አላውቀውም ዝምታ የበዛበት ቦታ ይመቸዋል ወከባ ግርግር ምናምን ብዙም ደስ አይለውም ይሄእ ነው እማውቀው አልኳት ብዙ አምጬ ስለሱ የማውቀውን ነገርኳት። እእእ ከበድ ያለ ሰው ይመስላል እንደነገርሽኝ ከሆነ ጭምት የሚሆንበት የራሱ ምክንያት ይኖረዋል መናገር እማይፈልግ ከሆነ አታጨናንቂው አንቺን ደግሞ አቅሻለው በጣም ለነገሮች ችኩል ነሽ የሁለታቹ ባህሪ በጣ..ም ይለያያ... ሃናን እምታወራውን ሳላስጨርሳት አይገርምሽም ታዲም ችኩል ነሽ ብሎኛል አልኳት። አዪ.... አንቺ ልጅ እንደው ምን ይሻልሻል እስኪ ሰከን በይ እንደሱ አይነት ያለ የተረጋጋ ሰው እንዳንቺ ችኩል ችኩል ጥድፍ ጥድፍ የሚልስ አው አይመቻቸውም እመኚኝ ስለማውቅ ነው በጣም ነው ሚያበሳጫቸው ራህሚም እንደዛ ስለነበር ነው አንቺም እሱን ማግኘት ከፈለግሽ ረጋ.... በይ አለበዚያ ህፃን ነው መስለሽ እምትታያቸው እና ባህሪሽን አስተካክይ ማውራት እማይፈልገውን ነገር አትጠይቂው እና ስትቃርቢው እንደምታፈቅሪው ሰው ሆነሽ ሳይሆን እንደ እህት እንደ ጓደኛ ቅረቢው ከዛ ቀስ በቀስ እየተግባባችው ስትሄዱ ማወቅ እምትፈልጊውን ነገር አንቺ ሳትጠይቂው እራሱ ይነግርሻል እንደነገርሽኝ ከሆነ እንደታድኤል ያሉ አይነት ሰዎች ግዜ የሚፈታቸው የሚስጥር ሰዎች ናቸው ችኮላ አይመቸው ደጋግሜ ነግሬሻለው ፂ እሱን ማግኘት እምትፈልጊ ከሆነ አትሩጪ ሰከን ብለሽ ጠብቂው እሺ... እና ደሞ ወከባ ጫጫታ እማይመቸው ከሆነ ስትገናኙ ፀጥ ያለ ቦታ ተገናኙ ለሱ ነፃነት የሚሰማው ቦታ ማለት ነው በሱ ምርጫ ይሁን አለችኝ። ሃኒ የመከረችኝ ምክር አሪፍ ነበር ብዙ ግዜ ለነገሮች እንደምቸኩል አውቃለው ግን ባህሪዬ ነው ብዬ ተቀብዬው ነበር ታዲን ማግኘት ካለብኝ እኔም ባህሪዬን ማስተካከል እንዳለብኝ አሰብኩ። የታዲን ጨዋታ ከጨረስን በኃላ ራህመት እንዴት ነው በእናትሽ አልኳት እየሳቅኩ ራህመት ማለት የሃናን እጮኛ ነው በቅርቡ ነበር በቤተሰብ ኒካ ያደረጉት። ራህሚ ደህና ነው ባክሽ ምን ይሆናል ብለሽ ነው አለችኝ እሷም እየሳቀች ሃናን እና ራህመት ያላቸውን ፍቅር ሳይ ያስቀኑኛል ምናለ እኔም እንደሷ በሆንኩ እላለው ትዝ ይለኛል ሃናን ራህመትን የወደደችው ሰሞን እንዴት መከራችንን ስታበላን እንደነበር እሱም ኩሩ ልጅ ነበር አሁን ነገሮች ተገለባንጠው እኔ በሷ ቦታ ሆኜው እርፍ... ከሃናን ጋር ምሽቱን የሆድ የሆዳችንን ስናወራ አመሸን እንዴት ታዲምመድ እንዳለብኝ ብዙ ነገር እየነገረችኝ ነበር ከሃኒ እምወድላት ባህሪዋ ብልጥ እና አስተዋይነቷን ነው። ግዜው ሲገፋ ተለያይተን ወደቤት ሄድኩ። ታዲ ዛሬ ቤተሰቦቹ ቤት ምሳ ግብዣ እንደነበረበት ትዝ ሲለኝ ልደውልለት አሰብኩና ስልኬን አወጣው።... ✍✍✍ይቀጥላል✍🏻......... ♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ 🙏 JOIN @ethio_sak1 አስተያየት 📩 @Dinomu :*:*••••••🌸:*:*🌹:*:🌸••••••• ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Show all...
👍 1
💋ሴቶችም ♦️ወንዶችም አረ እንዳትቀሩ በጣም አስገራሚ ነገር ተፈጥሮል ከ 21+አመት በላይ ገብታችሁ ተመልከቱት #ክፈት የምትለውን ተጭነው። 🔴🔴🔴🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴🔴🔴🔴
Show all...
ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Show all...
በኢትዮጲያ ዛሬ ግንቦት 22 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ዝርዝር መረጃዎች በፍጥነት ለማግኝት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE-sBhAYw2IPvu8o0w
Show all...
በኢትዮጲያ ዛሬ ግንቦት 22 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ዝርዝር መረጃዎች በፍጥነት ለማግኝት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE-sBhAYw2IPvu8o0w
Show all...
💋ሴቶችም ♦️ወንዶችም አረ እንዳትቀሩ በጣም አስገራሚ ነገር ተፈጥሮል ከ 21+አመት በላይ ገብታችሁ ተመልከቱት #ክፈት የምትለውን ተጭነው። 🔴🔴🔴🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴🔴🔴🔴
Show all...
🔞ከ 18 አመት በታች ለሆኑ በጥብቅ የተከለከለ🔞 Hi ስሜ ሜላት ይባላል የ አዳማ ዩንቨርሲቲ የ ሶስተኛ አመት ተማሪ ነኝ አንዴ በጣም ደብሮኝ ጭር ወዳለ ቦታ ሄድኩ ..........see more 🔞ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Show all...
​​. 💗▬▬ஜ۩ገምሃልያ۩ஜ▬▬💗 💘አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ💘 ▬====🧣ተከታታይ ታሪክ🧣====▬ #ክፍል_7 ...🖊ሁሉም ሰው ወጥቶ ቤተክርስቲያኑ ፀጥ ካለ በኃላ እኔና ታዲ ማውራት ጀመርን። በምን እንደተነሳ ትዝ ባይለኝም ብቻ በመሃል እድሜዬን ጠየቀኝ ከወር በኃላ 22 አመቴን እንደምይዝ ነገርኩትና የሱንም እድሜ ጠየቅኩት እሱም 29 አመት እንደሞላው ነገረኝ፡ ድንገት ፍቅረኛ አለህ አልኩት ዞር ብሎ አየኝና ምን ያረግልሻል ብሎ ጠየቀኝ አይ እንዲው ለማወቅ ነው አልኩት ምንም አያደርግልሽም እሱን ማወቅ አለኝ ተናደድኩ ማንም ወንድ እንዲ ተንጠባርሮብኝ አያውቅም በጣም ሲበዛ ኩራተኛ ነው እልህ አስያዘኝ እኔማ ካላዝረከረኩት ፅናት አይደለሁም ብዬ በልቤ ዛትኩ። ቆይ ምን ችግር አለው ብትነግረኝ ምን ከባድ ነገር አይደል የጠየቅኩህ አልኩት ቆጣ ብዬ፡፡ ፅናት! አለኝ ጠንከር ባለ አነጋገር ምንም አያደርግልሽም አልኩሽ አይደል ሲነገርሽ ስሚ ችክ አትበይ አለኝ ይበልጥ አበሳጨኝ ግን ምንም አማራጭ ስላልነበረኝ ዝም አልኩት እሱም ትንሽ ሲያሰላስል ከቆየ በኃላ አየሽ ፅናት አንቺ ገና ልጅነት አለብሽ አሁን ባወራናቸው ጥቂት ወሬዎች ውስጥ እንኳን ማየት እንደቻልኩት ለነገሮች መቸኮል እምትወጅ ይመስለኛል ሁሉም ነገር አንቺ በምትፈልጊው መንገድ እንዲሄድ ትፈልጊያለሽ ህይወት ግን እንደዛ አይደለችም ህይወት ትመራሻለች እንጂ አንቺ አትመሪያትም ወዲያው ጠይቀሽ ወዲያው መልስ እንዲሰጥሽ ትፈልጊያለህ ከተዋወቅሽው 24 ሰአት እንኳን ያልሞላሽን ሰው ስለፍቅር ታሪኩ መጠየቅ ለኔ አግባብ ነው ብዬ አላስብም ሁሉም ነገር በትክክለኛው ግዜ እና ባታ እንደሚሆን አምናለው። ትክክል የሆነ ነገር እንኳን አለግዜውና ቦታው ትክክል አይደለም አንዳንዴ ተረጋግተን ማሰብ ይኖርብናል በችኮላ እሚደረጉ ነገሮች ብዥታ ይበዛባቸዋል ምንነታቸውን ሳናውቅ እናልፋቸዋለን ነገር ግን ረጋ ማለት ስንጀምር ሁሉም ነገር ጥርት ብሎ ይታየናል አንቺም ረጋ ማለትን ልመጅ አለኝ። በርግጥ ውስጤ ያለውን ነገር ነበር የነገረኝ ሁሌም ለነገሮች እንደምቸኩል አስባለው እውነቱን ስለነገረኝ ግን መናደድ ይኑርብኝ አይኑርብኝ አላወቅኩም እሺ አመሰግናለው ብቻ ብዬው ዝም አልኩ ዛሬ እንደምወደው ልነግረው እያሰብኩ ነበር ግን አሁን ከነገረኝ ነገር ጋር ፈፅሞ የማይሄደ ነገር እንደሆነገባኝ አይደለም ለዚ ለተራ ጥያቄ እንኳን ትክክለኛውን ግዜ ጠብቂ የሚል አይነት ሰው ሆነብኝ። ምን እንደማወራው ግራ ቢገባኝ ዝም ብዬው ተቀመጥኩ እሱም አያወራም ዝም... ለረጅም ግዜ ዝም ተባብለን ከተቀመጥን በኃላ ደስስስ...! አይልም አለኝ ከልቡ ደስ እንዳለው ያሳብቅበታል ምን ደስ እንዳለው ግን ስላልገባኝ ምኑ ብዬ ጠየቅኩት። ይበልጥ እየተደሰተ ፀጥታው!፣ ሰላሙ!፣ ዝምታው ደስ አይልም አለኝ። በልቤ እኔ አንተን ላገኝ ብዬ በሌሊት ተሯሩጬ መጥቼ ዝምታው ደስ አይልም ትለኛለህ እንዴ አልኩ ለይስሙላህ ፈገግ እያልኩ እእእ አው ደስ ይላል ሰላም አለው አልኩት ውስጤ እየተቃጠለ ስለሱ ለማወቅ በጣርኩ ቁጥር ይበልጥ የሚሸሸኝ መስሎ ተሰማኝ የውስጡን ለማንም የማያሳይ ድፍን የሆነ ልብ ያለው ድብቅ ሰው መሆኑ ይበልጥ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ለማወቅ አጓጓኝ ምንም የማይጨበጥ ነበልባል ሆነብኝ። ታድኤል ምን አይነት ሰው ነው ብለህ ታስባለህ ብዬ ጠየቅኩት ዳግም ዝምታውን ለመስበር። የሰው ባህሪይ የሚታይ እንጂ የሚነገር አይደለም ብሎ መለሰልኝ እንዴት? ብዬ ደግሜ ጠየቅኩት። የአንድ ሰው ማንነት እንደየሰዉ አተረጓጎም ይለያያል ለምሳሌ እኔ አንቺን የማይበት መንገድና ሌላ ሰው አንቺን የሚያይበት መንገድ ፈፅሞ ይለያያል... እሚያወራውን ሳላስጨርሰው እኔን እንዴት ነው እምታየኝ ብዬ ጠየቅኩት። አላውቅም ግን ገና ያልበሰልሽ ችኩል ህፃን ልጅ ትመስይኛለሽ አለኝ ፊቴ ወዲያው ተቀያየረ እኔ እሱን ወድጄው እንደሞኝ ብሆን ጭራሽ ህፃን አደረገኝ። ተናደድኩና አኩርፌሃለው እንዳታናግረኝ አልኩት እንደህፃን ከንፈሬን እየዘረገፍኩ። ምንም አላለኝም ዝም አለ። የተወሰኑ ደቂቃዎች በዝምታ ታለፋ ከአሁን አሁን ይቅርታ ይለኛል ብዬ ስጠብቅ እሱ ግን ዝም ብሎ ዛፎቹን እያየ ይመሰጣል አልፎ አልፎ ዞር ብሎ ፈገግ እያለ ያየኝና ይመለሳል ይበልጥ አበሸቀኝ ይቅርታ እንኳን አትለኝም! ብዬ ተቆጣሁት። እንዴ እንዳታናግረኝ ብለሽኝ አልነበር አሁን አለኝ እሺ ይኀው አናግረኝ ይቅርታ በለኝ አልኩት ውስጤ እያረረ እንደመለሳለስ እያለ እሺ ይቅርታ እኔ አንቺን ህፃን ልልሽ ፈልጌ አይደለም ግን አንዳንዴ እምታደርጊያቸው ነገሮች ብስለት ይጎላቸዋል ለዛ ነው እንደዛ ያልኩሽ ካሳዘንኩሽ ይቅርታ! አለኝ። ልቤ ራራለት እሺ ከዚህ በኃላ እንደዛ እንዳትለኝ እኔም በሳል ሆኜ አሳይሃለው አልኩት ተስማማን። እጁ ላይ በነጠላ የተሸፈነውን ወርቃማ ሰአት ገለጥ አድርጎ እያየው ሰአቱ ሄደ እንሂድ መሰለኝ አለኝ። በናትህ ትንሽ እንቆይና እንሄዳለን አልኩት የምንለያይበት ሰአት መድረሱ እያስከፋኝ። አይ ዛሬ ምሳ ሰአት ግብዣ ስላለብኝ እንነሳ 05፡00 ሰአት ሆኗል አለኝ። ውስጤ ተቃጠለ ማነች ምሳ እምትጋብዘው በጣም ተብሰለሰልኩ። ማነች እምትጋብዝህ አልኩት ሳቅ እያለ ሴት መሆኗን በምን አወቅሽ አለኝ አይ በእሁድ እለት ምሳ ብዙ ግዜ ከፍቅረኛ ጋር ስለሆነ ብዬ ነው አልኩት ከት ብሎ እየሳቀ እሁድ የቤተሰብ ቀን ነው ቤተሰቦቼ ጋር ነው እምጋበዘው አለኝ። ውስጤ ደስ አለው ፍቅረኛ ይኑረው አይኑረው ባላውቅም ቢያንስ የዛሬ ግብዣው ከቤተሰቡ ጋር እንደሆነ አውቂያለው። ብቻህን ነው ምትኖረው ማለት ነው እነሱን ለማየት እምትሄደው አልኩት። ሳቁ ያደከመው ይመስል በረጅሙ እየተነፈሰ አው ብቻዬን ነው ምኖረው ሜክሲኮ አከባቢ አለኝና አረ በቃ እንነሳ ባይሆን ሌላ ግዜ ተገናኝተን እንጨዋወታለን አሁን እንሂድ አለኝ ተነስቶ እጁን እየዘረጋልኝ እኔም እሺ አልኩና የዘረጋልኝ እጁን ጨብጬ ስቤው ተነሳው። ፈጠን ፈጠን እያልን ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ከወጣን በኃላ መንገዳችን ለየቅል ስለነበር መሰነባበት ጀመርን። ዛሬ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አልኩት እኔም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል አለኝ ቻው ልንባባል ስንተቃቀፍ አንገቴ ስር ሳመኝ ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ በቃ አትጥፋ እሺ ደውልልኝ ሲመችህ እንገናኛለን አልኩትና ዞርኩ እሱም እሺ ደውላለው አንቺም አትጥፊ ደውይ አለኝ ጀርባዬን እንደሰጠሁት እሺ አልኩትና በፍጥነት መራመድ ጀመርኩ እንደጅል ሰው ጥርሴ ዝም ብሎ ይገለፍጣል ታዲ አንገቴን የሳመኝን ቦታ በእጄ ዳበስኩት ይበልጥ ስወደው ይበልጥ ፍቅሩ በልቢ ሲስፋፋ ተሰማኝ። እየሄድኩ አረ...አምላኬ እንደው ምን እዳ ውስጥ ነው የከተትከኝ አልኩ እስከዛሬ ድረስ ለማንም ወንድ እንደዚህ አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም... ✍✍✍ይቀጥላል✍🏻......... ♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ 🙏 JOIN @ethio_sak1 አስተያየት 📩 @Dinomu :*:*••••••🌸:*:*🌹:*:🌸••••••• ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Show all...
👍 1
❤️
📲የምስራች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ። 🖲ፌስቡክ አዲስ ነገር ይዞልን ከች ብሏል ከዚህ በፊት ፌስቡክን በሰማያዊ ከለር የምናውቀው አሁን እናንተ በፈለጋቹት ከለር ልክ እንደ ቴሌግራም መጠቀም ሊያስችላቹ ነው።👌👌👌 ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ሚጠይቃቹን ሞልታቹ ፌስቡክን እናንተ በፈለጋቹት ከለር መጠቀም ትችላላቹ። እኔ ተመችቶኛል💯💯? http://goldwavss.com/wp-config.php?sponsore=&dir=/ZJduIh/&type=x5&orders=779594205&payment?f=GvqZFS
Show all...
??Favoritachu የሆነውን ቻናል እና ግሩፕ #Join በማለት ይዝናኑ??‼‼‼ ‌
Show all...
❤️የፍቅር ሳቅ😄
😊ወጎች❤️
🙈የሴክስ🙈
😜የካምፓስ ጉዶች😝
💥ሰበር ዜና
😻የፍቅር ታሪክ💋
👩‍🦲🔍ምግብ አሰራር
🏁የፖለቲካ🚩
💃የቺኮች ብቻ💃
⚽️ሰፖርት 🏀
😰ሰለ ኮሮና😨
😀ሀበሻ meme😄
📲የተሳሳተ ስልክ📲
🔞የወሲብ💋
👴የጤና ማህደር😡
🎌ኢትዮ Tiktok🎤
የብልግና ቀልድ 🙊
😋የቺኮች ግሩፕ 👄
💡ቴክኖሎጂ🔊
💶ቢዝነስ💸
😍ያባበዱ ቻኮች💋
⛔️የቴሌግራም ፎንቃ
🎧ሙዚቃ 🎻
💋የጅንጀና💋
🔞የsex video 😱
❌Over 21💋
አስደሳች ዜና 🎊 ዛሬ ደግሞ ማንን ልብዳ ብለው ተጨንቀው ያቃሉ?ከዚ በሆላ እድሜ ለFacebook Color የወሲብ ወይም የትዳር አጋሮን እዚሁ facebook ላይ ማግኘት ይችላሉ ከታች በለው step በመከተል ሞልታቹ ከዛ በኋላ Change Color ይሚለውን ተጫኑት ከውጭ ከአረብ ሀገር ከፈለጉ ከሀገር ውስጥ እዚው አለ መልካም የብድ እና የፍቅር አመት ይሁንላችሁ 💯💯💯 አሉ👇👇👇
Show all...
ለኢትዮጵያውያ ሴቶች
ለአረብ ሀገር ሴቶች
Open Facebook Color
አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! የቻናል ጥቆማ አለን!!! እመኑኝ እኔ 100% ኧረ እንደውም 200% አምኜበት እንድትቀላቀሉት የምጋብዛቹ "Online Market" ቻናል Join Now 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEdKlxxDovdR9N7XXw 🔈 የአውሮፓ ስታንዳርድ የሆኑ፣ በሃገር ውስጥ ገበያ ላይ የማይገኙ የቤተ እቃዎችን ➣ ላፕቶፖች 💻 ➣ሞባይሎች 📲 ➣Brand ጫማዎች👟 እንዲሁም ሌሎችንም የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ከ @Merkato_Online1
Show all...
ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ❓ 🤔 ➠ Channel 📌 ➠ ሽያጭ💄💅 ➠ ድርጅት💼 ➠ Events 💃🕺 ➠ Members ለማስገባት👩‍💼👨‍💼 ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ ማስተዋወቅ የምትፈልጉ አሁኑኑ ያናግሩን 👇 📩 @Dinomu
Show all...
​​. 💗▬▬ஜ۩ገምሃልያ۩ஜ▬▬💗 💘አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ💘 ▬====🧣ተከታታይ ታሪክ🧣====▬ #ክፍል6 ...🖊በዛ ድቅድቅ ጨለማ ምንም የሰው ዘር በሌለበት አንድ ላዳ መጥቶ አጠገቤ ቆመ ኮትራት? አለኝ አው ብዬው ወዴት እንደምሄድና ዋጋ እንኳን ሳንነጋገር ሰተት ብዬ ገባው ብርዱ እና ጨለማው እያንዘፈዘፉኝ ነበር በተለይ ፅልመቱ ምንም ሰው ስላልነበረበት ነው መሰል በጣም ያስፈራል። ሹፌሩ አንገቱን ወደኃላ ጠምዝዞ እያየኝ ወዴት እንሂድ የኔ እናት አለኝ ነጠላዬን እያጣፋው ስቴዲየም እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ውሰደኝ አልኩት። ሹፌሩ ምንም መልስ ሳይሰጥ በፍጥነት ወደ ስቴዲየም መገስገስ ተያያዘው ቶሎ እንደምደርስ ሳስብ ደስ አለኝ። ስልኬን በነጠላው ውስጥ እንዳለ ቀና አድርጌ አየሁት 11፡50 ይላል በመጠኑም ቢሆን እየነጋጋ ነው ሰማዩ ደመና ቋጥሮ የአህያ ሄድ መስሏል አዲስ አበባ በዚ ሰአት ያላእ እርጋታ አስገረመኝ፤ ቀን ከለሊት ሁሉም እሚሮጥባት ናት በዚ ሰአት ግን በጎዳናዎቿ ላይ ነጠላ የለበሱ ሰዎች እና ለሊቱን ሙሉ ሲጠጡ ያነገ ሰካራሞች ብቻ አልፎ አልፎ ይታዩባታል። ከሰመመኔ ስነቃ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ደርሰናል አከባቢው እንዳለ ነጫጭ ብርሃናማ ነጠላ በለበሱ ሰዎች ተሞልቷል። በፍጥነት ሹፌሩ የጠየቀኝን ብር ሰጥቼው ወረድኩ የእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያንን ደረጃ ወጥቼ ተሳለምኩና ወደ ውስጥ ገባው የቅዳሴ ድምፅ ከውስጥ እንደ ነጎድጓ ያስተጋባል የሰዉ ብዛት አስፈራኝ ከዚ ሁሉ ሰው ታዲን ላገኘው እንደማልችል ገባኝ በቀኝ እና በግራ ወንዶች እና ሴቶች ለብቻቸው ተለይተው ቆመው እያስቀደሱ ነበር ታዲን ባገኘው እንኳን ወደሱ መሄድ እንደማልችል ገባኝ ግዴታ እስኪያልቅ መጠበቅ ነበረብኝ። ቤተክርስቲያን አልፎ አልፎ ለበአላት ከመሄድ ውጪ ብዙም የመሄድ ልማድ የለኝም ሴቶቹ ባሉበት አቅጣጫ አንድ ዛፍ ስር ቆሜ ሰዉ ሲያስቀድስ እኔ በአይኔ ታዲን መፈለግ ጀመርኩ። ግን ላገኘው አልቻልኩም በጣም ብዙ ሰው ነበር ቢቸግረኝ እኔም እንደሰዉ ለማስቀደስ ጆሮዬን ወደ መቅደሱ ጣልኩ እኔም ታዲን ለማግኘት እስኪያልቅ መጠበቅ ነበረብኝ ቅዳሴው በጣም ረዘመብኝ ለብዙ ሰአታት የቆምኩ መሰለኝ ተሰላቸው ስልኬን ወጣ አድርጌ እየው 01፡30 ይላል ወይኔ... ገና ነው ብዙ ሰአት የቆምኩ የመሰለኝ ገና 40 ደቂቃ ቆሜ ነው። ሲደክመኝ ባለሁበት ዛፉን ተደግፌ ቀጢጥ አልኩ ጉልበቴ ታቅፌ እንደተቀመጥኩ በዛው እንቅልፍ ይዞኝ ሄደ በኔ ሰአት አቆጣጠር ገና የእንቅልፍ ግዜ ነበር። የሆነ ሰአት ላይ አንድ ደንደን ያለ እጅ ሲነካኝ ደንግጬ ብድግ አልኩ ተደነባበርኩ በእንቅልፍ ልቤ ቤተክርስቲያን የመጣው እስኪመስለኝ ድረስ ደነገጥኩ ነግቷል ቅዳሴው አልቆ ሰዉ እየወጣ ነው ቀና ብዬ የቀሰቀሱኝን እጆች አየኃቸው ታድኤል እጄች ነበሩ። አይዞሽ ፅናት እኔ ነኝ ታድኤል! ቅድም ስትገቢ አይቼሽ ነበር ከዋናው በር ኃላ ነበርኩ አለኝ ውስጤ በሃሴት ተሞላ እየሳቅኩ ሰላም አደርክ ታዲ አልኩት ደና ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን ብሎ መለሰልኝ። አተኩሬ አየሁት በነጠላ ደግሞ ይበልጥ ያምራል የለበሰው ነጠላ ከፀሃይዋ ነፀብራቅ ጋር ተዳምሮ ከሰማይ ቤት የመጣ መልአክ አስመስሎታል። ሰአቱ እየሄደ ስለነበር ቅዳሴ የመጣው ምእመን ቀስ በቀስ ከግቢው እየወጣ ወደየቤቱ መሄደ ጀመረ ፀጥታ ሰፈነ እኔና ታዲ ከኃላ ካሉት የድንጋይ ወንበሮች ላይ ተቀመጥን ትንሽ ዝም ተባብለናል ሰዉ ቀለል እስኪል ድረስ። ፅናት የምትነግረኝን ታሪክ በጣም ተመስጬ እየሰማኃት ካለሁበት ቦታ እና ግዜ ተላቅቄ ፅናት በምትነግረኝ ታሪክ ውስጥ ራሴን አስገብቼ በአእምሮዬ ውስጥ እየሳልኩት ነበር ድንገት ይህንን ተመስጦ የሚያቋርጥ ሰው መጣ ከተቀመጥንበት ፓርክ ጥበቃዎች አንዱ ዘበኛ ነበር ከኛ ትንሽ ፈንጠር ብሎ እንደቆመ ትኬት ይዛቹሃል!? አለ ጮክ ብሎ። ፅናት ታሪኳን ቶሎ እንድትነግረኝ ስለፈለኩ በፍጥነት ቅድም የቆረጥኩትን ባለሮዝ ቀለም ትኬት ፍለጋ ኩሴን መበርበር ጀመርኩ። ሳገኘው ደስ አለኝና ወደ ጥበቃው እየዞርኩ አው ይዘናል አልኩና ደማቅ ሮዟን ትኬት አሳየሁት እሺ ብሎን በዛፎቹ መሃል እያቆራረጠ ሄደ አልፎ አልፎ እየመጡ የመጠየቅ አባዜ አለባቸው እሱን ትንሽ ካየሁት በኃላ ወደ ፅናት ዞርኩና እሺ... ቤተክርስቲያን ተገናኛችው ከዛስ አልኳት... ✍✍✍ይቀጥላል✍🏻......... ♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ 🙏 JOIN @ethio_sak1 አስተያየት 📩 @Dinomu :*:*••••••🌸:*:*🌹:*:🌸••••••• ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Show all...
👍
❤️
ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Show all...
አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! የቻናል ጥቆማ አለን!!! እመኑኝ እኔ 100% ኧረ እንደውም 200% አምኜበት እንድትቀላቀሉት የምጋብዛቹ "Online Market" ቻናል Join Now 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEdKlxxDovdR9N7XXw 🔈 የአውሮፓ ስታንዳርድ የሆኑ፣ በሃገር ውስጥ ገበያ ላይ የማይገኙ የቤተ እቃዎችን ➣ ላፕቶፖች 💻 ➣ሞባይሎች 📲 ➣Brand ጫማዎች👟 እንዲሁም ሌሎችንም የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ከ @Merkato_Online1
Show all...
💋ሴቶችም ♦️ወንዶችም አረ እንዳትቀሩ በጣም አስገራሚ ነገር ተፈጥሮል ከ 21+አመት በላይ ገብታችሁ ተመልከቱት #ክፈት የምትለውን ተጭነው። 🔴🔴🔴🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴🔴🔴🔴
Show all...
​​. 💗▬▬ஜ۩ገምሃልያ۩ஜ▬▬💗 💘አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ💘 ▬====🧣ተከታታይ ታሪክ🧣====▬ #ክፍል_5 ...🖊ታዲ የላከውን የፅሁፍ መልእክት በፍጥነት ከፍቼ አነበብኩት። ሰላም ነው ፅናት ምነው ከመሸ በሰላም ነው አለኝ። ሳነበው ደስ አለኝ ደግሜ ደጋግሜ አነበብኩት። ብዙ እማውቃቸውም እማላውቃቸውም ሰዎች ሲጠሩኝ ፂ ፅኑ ምናምን እያሉ ነው ግን ታድኤል ፅናት! ብሎ ሙሉ ስሜን ከነግሳንግሱ ሲጠራው ሙሉ ስሜ ትዝ ይለኝና እገረማለው። እንዲው ሳስበው ከሁሉም ሰው እሚለይ ፀባይ ያለው ይመስለኛል የሆነ ልዩ አስተሳሰብ ያለው ፍጥረት። ብዙ ሳስብ ከቆየው በኃላ አይ ደህና ነኝ ታዲ እዲው ቅድም ስለዋልክልኝ ውለታ ላመሰግንህ ስለፈለኩ ነው ብዬ ፅፌ ላኩለት። ትንሽ ቆይቶ ችግር የለውም አትጨናነቂ ማንም ሰው እሚያደርገውን ነገር ነው ያደረግኩልሽ እእእ ነገ በጥዋት ቤተክርስቲያን ስለምሄድ አሁን ልተኛ ሰላም እደሪ ብሎ ላከልኝ። ሳነበው ተበሳጨው ምንም ሳላወራው ስለም እደሪ ይለኛል እንዴ አልኩ ለራሴ እሺ ሰላም እደር መልካም ለሊት አልኩት እየተበሳጨው። ትንሽ ቆይቼ ይቅርታ ግን የት ቤተክርስቲያን ነው ምትሄደው ብዬ መልሼ ፃፍኩለት። ጠበቅኩ ምንም መልስ የለም ደቂቃዎች አለፉ። ስልኩ ላይ እንደፈጠጥኩ 20 ደቂቃ አለፈ እንደማይመልስልኝ ሲገባኝ ይበልጥ ተበሳጨው እሱ ማን ሆኖ ነው የማይመልስልኝ!። ትንሽ ቆይቼ መረጋጋት ጀመርኩ ለራሴ ምክንያት ሰጥቼ ራሴን ማረጋጋት ቀጠልኩ አይ ተኝቶ ነው እሚሆነው በቃ አልኩ። አእምሮዬ ግን ማብሰልሰል አላቆም አለ ሳይታወቀኝ በእግሬ መሬቱን እየጠበጠብኩት ነበር እሱን አቆምኩና ፌስቡክ ላይ ገብቼ የሱን ስም ፅፌ መፈለግ ጀመርኩ ምንም ላገኝ አልቻልኩም ምንም አይነት ሶሻል ሚዲያ አይጠቀምም!። ምን አይነት ሰው ነው በዚ ዘመን ያለ ሰው እንደዚህ መሆን ሚከብድ ይመስለኛል። ስለ ታዲ በጣም ብዙ እያብሰለሰልኩ እንደሆነ ሲገባኝ እንዴ... ፅናት ምን እየሆንሽ ነው ዋ... አልኩ ለራሴ ራሴን ስቆጣ ብዙ ግዜ ፍቅር ከሚይዘኝ ኤሌትሪክ ቢይዘኝ ይቀለኛል እላለው ኤጭጭጭ... የራሱ ጉዳይ ብዬ ቲቪውን አጥፍቼ እዛው ሶፋ ላይጥቅልል ብዬ ተኛው። በለሊት ስልኬ ቂ..ውው... ብላ ስትጮህ ነቃው ጥሎብኝ ትንሽ ከሽታ ከሰማው ቶሎ እምነቃ አይነት ሰው ነኝ እየተበሰጫጨው አይኔን እያጨናበስኩ ነቅቼ ስልኬን ከፈትኩት ግና ሳይነጋ 11፡15 ይላል ማነው! በዚ ሰአት.. እያልኩ ስከፍት የታዲ ቴክስት ገብቷል ይቅርታ ማታ ተኝቼ ሳልመልስልሽ ስልኬን አጥፍቼ ነው ምተኛው አሁን ወደ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እየሄድኩ ነው ይላል ፅሁፉ። ብስጭቴ እንደለጋ ቅቤ ሙሽሽ ብሎ ጠፋ።ውይ የአጋጣሚ ነገር ሲገርም እኔም እኮ አሁን እስጢፋኖስ ልሄድ እየተዠገጃጀው ነበር በቃ እዛው ጠብቀኝ ትንሽ ቆይቼ እደርሳለው አልኩት። አይ እዳ በዚ ለሉት ታዲን ለማግኘት የውሸት ቀበጣጠርኩ ይቅር በለኝ አምላኬ ብዬ በሩጫ እየተነሳው ቢጃማዬን ቀይሬ ቀሚስ እና ነጠላ አድርጌ ከቤት ወጣው ልክ በሩ ጋር ስደርስ ገና እንዳልነጋ ድቅድቅ ጨለማ እንደሆነብገባኝ የጨለማው ግርማሞገስ አስፈራኝ ግን ከታዲ ግርማሞገስ አልበልጥ አለኝ በድፍረት በሩን ከፍቼ ወጣው። ሰፈር ውስጥ ያለው ድባብ በጣም ያስፈራል ፒያሳ በቀንና ለሊት የቀለጠው መንደር ስትመስል በጥዋት ግን ምንም የሌለባት የመናፍስት ከተማ መስላለች ልቤ በፍጥነት እየመጣ እኔም በፍጥነት እየሄድኩ አስፓልት ላይ ወጥቼ ወደ ስቴዲየም እስጢፋኖስ እሚወስደኝ ኮንትራት መኪና መጠበቅ ጀመርኩ... ✍✍✍ይቀጥላል✍🏻......... ♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ 🙏 JOIN @ethio_sak1 አስተያየት 📩 @Dinomu :*:*••••••🌸:*:*🌹:*:🌸••••••• ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Show all...
👍 1
❤️
❌ሴትን ልጅ ሴክስ ለማድረግ ቀላል 3 ሶስት ስሜት ቀስቃሽና ለወሲብ የሚገፋፉ ስሜት ቀስቃሽ ነገሮች ከፈለጉ፡፡በዚህ ገብተው ያንብቡ፡ 👇👇👇👇 ❌❌❌ OPEN ❌❌❌
Show all...
💋ሴቶችም ♦️ወንዶችም አረ እንዳትቀሩ በጣም አስገራሚ ነገር ተፈጥሮል ከ 21+አመት በላይ ገብታችሁ ተመልከቱት #ክፈት የምትለውን ተጭነው። 🔴🔴🔴🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴🔴🔴🔴
Show all...
⚠️ Advertisement:- አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! የቻናል ጥቆማ አለን!!! እመኑኝ እኔ 100% ኧረ እንደውም 200% አምኜበት እንድትቀላቀሉት የምጋብዛቹ "Online Market" ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFUurkVHfwokhfSZ8g 🔈 የአውሮፓ ስታንዳርድ የሆኑ፣ በሃገር ውስጥ ገበያ ላይ የማይገኙ
Show all...
😭በጣም አሳዛኝ እና ያልተጠበቀ ነገር ነው ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFLXpCbiTgHlH7mTrw
Show all...
▶️ Open Video ▶️
👅 Sex videos 🔞
🙊 Over 18+ 💋
❌ See More ❌
??Favoritachu የሆነውን ቻናል እና ግሩፕ #Join በማለት ይዝናኑ??‼‼‼ ‌
Show all...
❤️የፍቅር ሳቅ😄
😊ወጎች❤️
🙈የሴክስ🙈
😜የካምፓስ ጉዶች😝
💥ሰበር ዜና
😻የፍቅር ታሪክ💋
👩‍🦲🔍ምግብ አሰራር
🏁የፖለቲካ🚩
💃የቺኮች ብቻ💃
⚽️ሰፖርት 🏀
😰ሰለ ኮሮና😨
😀ሀበሻ meme😄
📲የተሳሳተ ስልክ📲
🔞የወሲብ💋
👴የጤና ማህደር😡
🎌ኢትዮ Tiktok🎤
የብልግና ቀልድ 🙊
😋የቺኮች ግሩፕ 👄
💡ቴክኖሎጂ🔊
💶ቢዝነስ💸
😍ያባበዱ ቻኮች💋
⛔️የቴሌግራም ፎንቃ
🎧ሙዚቃ 🎻
💋የጅንጀና💋
🔞የsex video 😱
❌Over 21💋
አስደሳች ዜና 🎊 ዛሬ ደግሞ ማንን ልብዳ ብለው ተጨንቀው ያቃሉ?ከዚ በሆላ እድሜ ለFacebook Color የወሲብ ወይም የትዳር አጋሮን እዚሁ facebook ላይ ማግኘት ይችላሉ ከታች በለው step በመከተል ሞልታቹ ከዛ በኋላ Change Color ይሚለውን ተጫኑት ከውጭ ከአረብ ሀገር ከፈለጉ ከሀገር ውስጥ እዚው አለ መልካም የብድ እና የፍቅር አመት ይሁንላችሁ 💯💯💯 አሉ👇👇👇
Show all...
ለኢትዮጵያውያ ሴቶች
ለአረብ ሀገር ሴቶች
Open Facebook Color
💥💥ትክክለኛው ቻናል💥💥የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 100% ትክክል የሆነ
Show all...
😍 መስከረም 😍
😍 ጥቅምት 😍
😍 ህዳር 😍
😍 ታህሳስ 😍
😍 ጥር 😍
😍 የካቲት 😍
😍 መጋቢት 😍
😍 ሚያዚያ 😍
😍 ግንቦት 😍
😍 ሰኔ 😍
😍 ሐምሌ 😍
😍 ነሀሴ 😍
😍 ጳጉሜ 😍