cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

@Mehanaym pp 2

👋ሰላም ይብዛላችሁ ❤️ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 👉ይህ @Mehanaym888 ነው በዚህ ቻናል 🖼 የፕሮፋይል ፒክቸሮች 🎶 መዝሙሮችን ግጥሞችን እንዲሁም ትምህርቶችን ታገኛላችሁ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
193Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

. "ሚስቴን ቆንጆ ብያት አላውቅም" ብዙዎች ከአጋንንት እስራት እየተፈቱ ነው 🕑-21:22Min💾-.19.5MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
. ደም ያስተፋኛል የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-14:52Min💾-.36.7MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
. ጨቅጭቃኝ ነው የመጣሁት የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-11:45Min💾-.7.4MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
. "ሚስቴን ቆንጆ ብያት አላውቅም" ብዙዎች ከአጋንንት እስራት እየተፈቱ ነው 🕑-21:22Min💾-.50.1MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
. ደም ያስተፋኛል የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-14:52Min💾-.20.9MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
. ጨቅጭቃኝ ነው የመጣሁት የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-11:45Min💾-.40.8MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
📚አትጨነቅ ከአንተ ጀርባ ሆነው ስለሚያወሩ ሰዎች አትጨነቅ፥ አትዘን ምክንያቱም እነሱ የራሳቸውን የህይወት መንገድ መስመር መምራት ተስኗቸው እንዲሁም የአንተን ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ ናቸው። ስለ እነሱ አትጨነቅ ምክንያቱም አንተ ሰዎች ምን ይሉኛል ብለህ የምትጨነቅ ከሆነ የሰዎች እስረኛ ነህና! ስራህ ከበረዶ 10ሺህ እጥፍ የነጣ ቢሆንም ከሰው ትችት አታመልጥምና ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጥ! አንተ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደ ተረዱክ አትኑር! ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth ✝
Show all...
📚መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ የተሰጠን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖች እንዲኖሩን ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ ህይወት እንዲኖረን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለጥናትና ለምርምር የተሰጠን የቀለም ትምህርት አይደለምና። በመጽሐፍ ቅዱስ ፕሮግራሞች ላይ በጣም ፈጣን በኑሮ ወይም በሰልፍ ሜዳ ላይ ግን ቀርፋፋ የሆነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ዓላማ ጋር #ስለተላለፍን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የተሰጠን በዋናነት #እንድናጠናው ሳይሆን #እንድንኖረው ነውና። ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth ✝
Show all...
📚ልጅነት 🌟ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ። 🌟 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው። 🌟እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ። ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth ✝
Show all...
(ኦሪት ዘዳግም 31፥6) ======= 6፤ ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም። 👉 @Mehanaym888
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!