Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
Best analytics service

Add your telegram channel for

 • get advanced analytics
 • get more advertisers
 • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

audience statistics @Mehanaym pp 2

👋ሰላም ይብዛላችሁ ❤️ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 👉ይህ  @Mehanaym888  ነው በዚህ ቻናል 🖼 የፕሮፋይል ፒክቸሮች 🎶 መዝሙሮችን ግጥሞችን እንዲሁም ትምህርቶችን ታገኛላችሁ 
1930
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
4 484 254place
of 5 340 352

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

  Data loading is in progress

  Time
  Growth
  Total
  Events
  Reposts
  Mentions
  Posts
  Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
  . "ሚስቴን ቆንጆ ብያት አላውቅም" ብዙዎች ከአጋንንት እስራት እየተፈቱ ነው 🕑-21:22Min💾-.19.5MB △Join Us△

  _ሚስቴን_ቆንጆ_ብያት_አላውቅም_ብዙዎች_ከአጋንንት_እስራት_እየተፈቱ_ነው_SEP_01_20_8phYTnEls08.m4a

  28
  0
  . ደም ያስተፋኛል የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-14:52Min💾-.20.9MB △Join Us△

  ደም_ያስተፋኛል_ሊታይ_የሚገባ_የመልካም_ወጣት_ምስክርነት_SEP_1_2021_MARSIL_T_j29D2SHjLgQ.mp3

  28
  0
  . ደም ያስተፋኛል የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-14:52Min💾-.36.7MB △Join Us△

  ደም_ያስተፋኛል_ሊታይ_የሚገባ_የመልካም_ወጣት_ምስክርነት_SEP_1_2021_MARSIL_T_j29D2SHjLgQ.mp4

  25
  0
  . ጨቅጭቃኝ ነው የመጣሁት የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-11:45Min💾-.40.8MB △Join Us△

  ጨቅጭቃኝ_ነው_የመጣሁት_አስገራሚ_የመልካም_ወጣት_ምስክርነት_SEP_1_2021_MARSIL_2qw0CI3hm.mp4

  28
  0
  . "ሚስቴን ቆንጆ ብያት አላውቅም" ብዙዎች ከአጋንንት እስራት እየተፈቱ ነው 🕑-21:22Min💾-.50.1MB △Join Us△

  _ሚስቴን_ቆንጆ_ብያት_አላውቅም_ብዙዎች_ከአጋንንት_እስራት_እየተፈቱ_ነው_SEP_01_20_8phYTnEls08.mp4

  32
  0
  . ጨቅጭቃኝ ነው የመጣሁት የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-11:45Min💾-.7.4MB △Join Us△

  _ጨቅጭቃኝ_ነው_የመጣሁት_ልብ_የሚነካ_የመልካም_ወጣት_ምስክርነት_.mp3

  30
  0
  📚ልጅነት 🌟ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ። 🌟 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው። 🌟እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ። ✝ ✝ ✝ ✝
  28
  0
  📚አትጨነቅ ከአንተ ጀርባ ሆነው ስለሚያወሩ ሰዎች አትጨነቅ፥ አትዘን ምክንያቱም እነሱ የራሳቸውን የህይወት መንገድ መስመር መምራት ተስኗቸው እንዲሁም የአንተን ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ ናቸው። ስለ እነሱ አትጨነቅ ምክንያቱም አንተ ሰዎች ምን ይሉኛል ብለህ የምትጨነቅ ከሆነ የሰዎች እስረኛ ነህና! ስራህ ከበረዶ 10ሺህ እጥፍ የነጣ ቢሆንም ከሰው ትችት አታመልጥምና ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጥ! አንተ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደ ተረዱክ አትኑር! ✝ ✝ ✝ ✝
  31
  0
  📚መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ የተሰጠን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖች እንዲኖሩን ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ ህይወት እንዲኖረን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለጥናትና ለምርምር የተሰጠን የቀለም ትምህርት አይደለምና። በመጽሐፍ ቅዱስ ፕሮግራሞች ላይ በጣም ፈጣን በኑሮ ወይም በሰልፍ ሜዳ ላይ ግን ቀርፋፋ የሆነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ዓላማ ጋር ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የተሰጠን በዋናነት ሳይሆን ነውና። ✝ ✝ ✝ ✝
  29
  0
  (ኦሪት ዘዳግም 31፥6) ======= 6፤ ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም። 👉
  29
  0
  እግዚአብሔር ያዘጋጃል              አንተ ከመኖሪያህ ተነስተህ ወደ አንድ ከተማ በመኪና ስትጓዝ ለዓይን ያማረህን ለምላስ የጣመህን ምግብ ቋጥረህ ትጓዣለህ። እስራኤላውያን ከግብፅ ባርነት ወጥተው የሲና ምድረ በዳን ሲያልፉ የቋጠሩት ምሳና እራት አልነበረም። በማያርሱበት በማይዘሩበት በማያጭዱበት ሁኔታ ውስጥ ሆነው፣ ጎራ ብለው የሚበሉበት ሬስቶራንት በሌለበት፣ የታሸገ ምግብ የሚገዙበት ሱፐርማርኬት ባልኖረበት ምድረ በዳ ላይ እግዚአብሔር መናና ድርጭት እየመገበ መራቸው። ከመሀላቸው አንዳች የተራበ አልነበረም። እግዚአብሔር መሪ የሆነበት ህይወትና ጉዞ በጉድለት ሳይሆን በበረከትና በጠል የተመላ ነው። ወዳጄ አምላክህ እስራኤልን በምድረ በዳ የመገበ፣ እውር አሞራን የሚቀልብ፣ ድንጋይ የተጫነውን ትል የማይረሳ፣ ትንሿን ትንኝ ሳይዘነጋ የሚመግባት ጌታ ነው።  አንተንማ ሞቶልህ እንዴት ይረሳሀል? ርቦህ እንዴት ይጨክንብሀል በፍፁም!        ምድረ በዳ በሆነ የህይወት ቀጠና ብታልፍ፣ ዘርተህ የማታጭድበት ሰርተህ የማታተርፍበት፣ ቀድተህ የማትጎነጭበት ሁኔታ ላይ ብትሆን እንኳ በሚያስፈልግህ ሁሉ መለኮታዊ እጁን ይገልጥልሀል።            ምድረ በዳ ነው ብሎ ሰው ሲጨነቅ በምድረ በዳ አንተን ለመርዳት የማይከለክለው ጌታ የበረከቱን ጠል ያዘንምልሀል። በሲና ምድር እስራኤላውያን ብቻ ሳይሆኑ ብዙ ሰዎች ለጉብኝት አልፈዋል፣ ሀገር አቋርጠው ሄደዋል ያቋርጡ እንጂ መና አልበሉም ከአለት ውኃ አልጠጡም የጠጡት በእግዚአብሔር ያመኑት እስራኤላውያን ብቻ ናቸው። አንተ ግን ሰው በሚራብበት ዘመን ትጠግባለህ፣ ሰው በሚጠማው ዘመን ትረካለህ፣ በሚሞትበት ዘመን በህይወት ትኖራለህ። ምክንያቱም እግዚአብሔር ያዘጋጃል! " እናት ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ታበላለች እግዚአብሔር ግን ከሞትም ቀስቅሶ ይመግብሀል።" በነገር ሁሉ አትጨነቅ እግዚአብሔር ያዘጋጃል። ✍አዶኒ
  Show more ...
  40
  0
  ♦️💕የጌታ ልጆች💕♦️
  29
  0
  32
  0
  በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ። የዮሐንስ ወንጌል 16:33
  37
  0
  . መዘመር አይደክመኝ ህፃን ክርስቲያን ▷ ◁ ▷ ◁ △Join Us△

  file

  39
  0
  የምስጋና ና ተሐድሶ ኮንፍረስ በአዳማ ቦሰት ፌሎ 26-28 ከዕሮብ- አርብ ከሰዓት ፦09:00 አገልጋይ አቦጊዳ ዘማሪ ቤኪ ወ/ዊ ፊሊ ዘማሪ አቢያታ አገልጋይ ወንዴ ዘማሪ ናቲ አድራሻ፦ ፒኮክ አዲሱ መናኸሪያ ፒኮክ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን
  46
  0
  "ድንቅ ነው" ዘማሪት ቤቲ ወልዴ Amazing Gospel Song sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ

  ድንቅ ነው denk new Track 08.mp3

  47
  1
  የእለቱ ቃል 🗞 ዘጸአት 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
  89
  1
  በፈጣሪህ ተደገፍ! ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው። ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው! ©inspire in Ethiopia ❇️
  44
  0
  አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ። እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው። ኦሪት ዘጸአት 14:13,14
  83
  1
  እስኪ አንድ ትልቅ ትርጉም ያለው ግጥም ልጋብዛችሁ አቅጣጫ ቢስ ሆኜ በአለም ውሰጥ ስቀመጥ፤ በጎውን ከክፉ አስተውዬ ሳልመርጥ፤ ውሸትን ከእውነት ጋር በርዤ ስቀይጥ፤ የሃጥያትን ፅዋ ብርሌ ስጨብጥ፤ የሞት ውሃ ጥሞኝ ገልብጬ ስጨልጥ፤ እውነት ውገጅልኝ ብዬ ስሸመጥጥ፤ በጥፋት ባህር ውሰጥ ተዘፍቄ ስሰምጥ፤ የዘላለም ቤቴን ትቼው ስፈረጥጥ፤ ወደ ፊት እያየሁ ወደኋላ ስሮጥ ፤ ከፋ አወዳደቄ ቦታዬን ስለውጥ። ፈተናው በዝቶብኝ ሰውነቴ ደቆ፤ ገላዬ ሰልስሎኝ አንጀቴ ተጣብቆ፤ ማገልገል አቅቶኝ ሃይል እንደ ገል ደርቆ፤ መቅረዜ ባዶ ነው ዘይቴ ፈሶ አልቆ። የማበራ መስሎኝ ሳለውቅ ጨልሜአለው፤ እንደ ሻማ ስቀልጥ ለካስ ሰምብቻለው። ኩራዜ ብቻ አለ ላምባው ፈሶ አለቀ፤ ያበራ እንደነበር በሽታው ታወቀ፤ ንፍስ ነካውና ኩራዜም ጨለመ ፤ ተክዬ አላቆምኩት ድንኳኔም ዘመመ። ቤት መስራት ጀምሬ ሳንቃ ሳይገባበት፤ የሚያጠናክረው ማገር ሳያርፍበት፤ በቆመው አጣና ጭቃ ለጠፍኩበት፤ ከውጭ ብቻ እንዲታይ በቀለም አስዋብኩት። ጣራውን ሳልከድን ማገሩን ሳልጨርስ፤ ጭቃ ለደብኩበት ግድግዳው እንዲለብስ። በአለቱ ላይ ቆሞ አልተመሠረተም፤ በጣራው ትክክል ምሰሶ አልቆመም፤ የማዘኑ ድንጋይ ቦታውን አልያዘም፤ ቤቱ ተሰራ እንጂ ደጋፊ አላገኘም፤ የኃላ የኃላ ማዘንበሉ አይቀርም ። ደጄን በሳር ሳይሆን በገለባ አጠርኩት፤ ሌባ ረግጦት ገባ ሃብቴን አስወሰድኩት። የጠበቁት መስሎኝ ቤቴን አዘረፍኩት። ለሞት የሚጣደፍ ፍቅር ተላላፊ ፤ የሠላም ውል አፍራሽ አጥር ሰብሮ ጠፊ፤ ስምን አስደልዞ ከህይወት መፅሐፍ ወቶ፤ ለጠላት ተማርኮ ለአለም እጅ ሰቶ፤ መሸሽ ምን ያዋጣል ከአምላክ ተለይቶ። ቃልኪዳን አፋርሼ ኮብልዬ ልጠፋ ፤ እንደገና ለአለም ልደክም ልለፋ፤ ባቢሎን ትዝ ብላኝ ድንበሬን ሳሰፋ፤ የቀረበልኝን ማዕድ ስደፋ፤ አንጋጥጬ እያየሁ ያለ አቅሜ ስጋፋ፤ የነበረኝ ሁሉ ከእጄ ላይ ተደፋ። ሰንሰል ጎመን መስሎን አላምጠን ስንበላ፤ ሆዳችን ሳይጠግብ በምሬት ተሞላ። ሀጥያትን እንደ እህል አላምጠን ስንበላ፤ ከመንጋው ተለየን ቀረን ወደኃላ። አልተሰበሰብኩም በቃሉ አልታመንኩም፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አልተመላለስኩም። በእምነት የቆምኩ መስሎኝ መውደቄን ሳላውቀው፤ እግሬ በእግዚአብሔር ቤት ልቤ ግን በአለም ነው። በአለም ፍርፋሪ እየተደለለ፤ ጠንካራ አቋም አጣሁ ልቤ ተከፈለ። ልቤ ልፋስፍስ ነው መቁረጥ ያቅተኛል ፤ አሁንም ከአለም ጋር ጨዋታ ያምረኛል። ከነአንን አላይም አልወርስም በተስፋ፤ እንደ ሎጥ ድንኳኔን ወደ ሰዶም ላስፋ፤ ከፍናፍንቶች ጋር በሀጥያት ልፋፋ፤ የጨው አመድ ልሁን ነፍሴም በዚያ ትጥፋ። እያለ ሲዝናና የዚች አለም ኗሪ፤ ከተፍ ይልበታል የመከራው ጥሪ ። ሞገደኛ ሆኖ ከአምላክ ጋር መጣላት፤ ማገዶ መሆን ነው ለሚፋጀው እሳት፤ አይጠቅምም በኃላ እያወቁ ማጥፋት። ♦join and share❤️
  Show more ...
  48
  0
  ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። 1 የዮሐንስ ወንጌል 4:4
  76
  1
  እነሆ በ Audio ተለቀቀ ዘመን የማይሽራቸው ከ1997 አንስቶ እስከ 2008 የተዘመሩ ዝማሬዎች ማስታወሻ። መዝሙሩን ለዘመሩ ዘማርያን ፣ግጥም እና ዜማ ለሰሩ አገልጋዬች ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው። ክራር ዘማሪ አብዲሳ ያደታ ድምፅ ቀረፃ እና ቅንብር ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ

  MASHUP SONGS BY HAWAZ.mp3

  43
  0
  . በጩቤ ሊወጋኝ የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-6:34Min💾-.8.2MB △Join Us△

  በጩቤ_ሊወጋኝ_ልንመለከተው_የሚገባ_የመልካም_ወጣት_ምስክርነት_UG_23_2021_MARSI_ezxHS1plCVA.mp3

  45
  0
  . በጩቤ ሊወጋኝ የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-6:34Min💾-.13.1MB △Join Us△

  በጩቤ_ሊወጋኝ_ልንመለከተው_የሚገባ_የመልካም_ወጣት_ምስክርነት_UG_23_2021_MARSI_ezxHS1plCVA.mp4

  41
  0
  የእለቱ ቃል 😌😌❤️❤️ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ ² ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ። ³ ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ ⁴ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ። ⁵ ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም። ⁶ ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ። ⁷ እንግዲህ ከእነርሱ ጋር ተካፋዮች አትሁኑ፤ ⁸ ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ ⁹-¹⁰ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤ ¹¹ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ ¹² እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ¹³ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ¹⁴ ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል። ¹⁵ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ²⁰ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ። ²¹ ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ²² ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ²³ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ²⁴ ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ²⁵-²⁶ ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤ ²⁷ እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ሳይሆንባት ቅድስትና ያለ ነውር ትሆን ዘንድ ክብርት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ለራሱ እንዲያቀርብ ፈለገ። ²⁸ እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል፤ ²⁹-³⁰ ማንም የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ከቶ የለምና፥ ነገር ግን የአካሉ ብልቶች ስለሆንን፥ ክርስቶስ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንዳደረገላት፥ ይመግበዋል ይከባከበውማል።
  Show more ...
  45
  0
  የሐዋርያት ሥራ 2፥15-24 15 ለእናንተ እንደ መሰላችሁ እነዚህ የሰከሩ አይደሉም፥ ከቀኑ ሦስተኛ ሰዓት ነውና፤ 16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው፡— 17 እግዚአብሔር ይላል፡— በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤ 18 ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ። 19 ድንቆችን በላይ በሰማይ፥ ምልክቶችንም በታች በምድር እሰጣለሁ፤ ደምም እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል፤ 20 ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ። 21 የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል። 22 የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤ 23 እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት። 24 እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና። 'የሐዋርያት ሥራ 2:15-24'
  Show more ...
  38
  0
  👉 ይቅርታን መቀበያ መንገዱ በደልን አለመቁጠርና ይቅር ብሎ ማለፍ ነው:: 👉ለማልማት ብለን ባጠፋነው 👉ለማከም አስበን ባሳመምነው 👉ለማስደሰት ብለን ባሳዘነው 👉ለማፅናናት ብለን ባቆሰልነው 👉 ለማብራት ብለን ባጨለምነው 👉 ለማብላት ብለን ባስራብነው 👉 ለማጠጣት ብለን ባስጠማነው 👉 ለመሰብሰብ ብለን በበተነው 👉 ለመገንባት ብለን ባፈረስነው 👉 በማወቅ ይሁን ባለማወቅ 👉 ላጠፋነው ይቅር እንባባል:: ይቅርታ ሠላም ነው፤ እረፍት ፤ የ አብሮ መኖር ሚዛን የ ስብዕና ዕድገት መገለጫ፡፡፡፡፡፡ ተባረኩ ♦መልካም ቅደሜ♦
  39
  1
  ❤️❤️ =================== ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በከበረው ደም ገዝተህ እንዲያው ልጅህ ያረከኝ አበሳዬን አራከው ቀንበሬን ሰባበርከው (ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው ስምህን ላሞጋግሰው) (፪x) ኃጢአተኛ ሳለሁ ጽድቅ የማይገባኝ መርገሜን ወሰደው ኢየሱስ በደሙ አነጻኝ የከሰሰኝ ጠላት እግሬ ስር ወደቀ በረሃው ሕይወቴ ደረቁ ምንጭን አፈለቀ ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በከበረው ደም ገዝተህ እንዲያው ልጅህ ያረከኝ አበሳዬን አራከው ቀንበሬን ሰባበርከው (ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው ስምህን a ላሞጋግሰው) (፪x) ለዚህ የሚያበቃ ጽድቅ እንኳን ሳይኖረኝ በሰማዩ ስፍራ በቀኙ እንዲሁ አከበረኝ ምህረቱ ብዙ ይሄ ታላቅ ጌታ ከእኔ ጋር ሆናችሁ በዜማ አክብሩት በልልታ ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በከበረው ደም ገዝተህ እንዲያው ልጅህ ያረከኝ አበሳዬን አራከው ቀንበሬን ሰባበርከው (ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው ስምህን ላሞጋግሰው) (፪x) የዕዳ ጽህፈቴን በደሙ ደምስሶ ጠላቴን በእጄ እረግጦ ሰጠኝ አሳልፎ ጽኑ ስልጣን አለኝ የአምላክ ልጅ ሆኛለሁ የፈታኝን ጌታ ተፈትቸ አከብረዋለሁ ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በከበረው ደም ገዝተህ እንዲያው ልጅህ ያረከኝ አበሳዬን አራከው ቀንበሬን ሰባበርከው (ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው ስምህን ላሞጋግሰው) (፪x) ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ✝ ✝ ✝ ✝
  Show more ...

  audio.mp3

  38
  0
  . ሥራዬ ሰዎችን መነቀስ ነበር የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-4:02Min💾-.17.5MB △Join Us△

  ሥራዬ_ሰዎችን_መነቀስ_ነበር_ልንመለከተው_የሚገባ_የመልካም_ወጣት_ምስክርነት_AUG_21_MLUeYYwIB2M.mkv

  33
  0
  Last updated: 01.07.22
  Privacy Policy Telemetrio