#አንተ_ማለት_ለእኔ......
#እየሱስ
በፍቅርህ ነፍሴን የማራካት፤
በመስቀል ሞት በጣር የወለድካት፤
የሃጢአት እረግማኔን ወስደህ ከእኔ፤
የዘላለም ህይወት ወራሽ፣ብለህ የጠራሀኝ ልጄ፤
የገዛሀኝ በደም ፣መገረዝን ያየው በመንፈስህ፤
#እየሱስ አንተማ ለእኔ የደም ሙሽራዬ ነህ ፥
እኔም የአንተ ሙሽራ ፥ልገኝ ናፍቅያለው በበጉ ሰርግ ላይ ፤
ሆኜልህ ያለነውር ያለነቀፋ ከአንተ ውጪ ወደ ሌላ ሳላይ፤
ጠበቅህላው ዳግም እስክትመጣ በክብር በግርማ፤
እያልኩኝ ማራናታ ማራናታ ጌታ እየሱሴ ቶሎ ቶሎ ና!!!
ራእይ 19
⁶... ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።
⁷ የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።
.
.
“አክሊልን እንደ ለበሰ ሙሽራ፥ በጌጥ ሽልማትዋም እንዳጌጠች ሙሽራ፥ የማዳንን ልብስ አልብሶኛልና፥ የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛልና በእግዚአብሔር እጅግ ደስ ይለኛል፥ ነፍሴም በአምላኬ ሐሤት ታደርጋለች።”
— ኢሳይያስ 61፥10
“ሲፓራም ሚስቱ ባልጩት ወሰደች፥ የልጅዋንም ሸለፈት ገረዘች፥ ወደ እግሩም ጣለችው፤ አንተ ለእኔ የደም ሙሽራ ነህ አለች።”
— ዘጸአት 4፥25

@Abenada/
🎙🎙🎙🎙🎙
Show more ...