cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ህይወት ምርጫ ነው

" መልካም ምክር ከሌለ ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል፤ በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል። " (መጽሐፈ ምሳሌ 11:14) Share It For Else https://t.me/joinchat/AAAAAEqBdAC7KkOxeCrXmA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
202Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጥሩ መፅሀፍ ለወጣቶች፣relationship እና ከዛ ጋር በተያያዙ ጉዳዬች አሪፍ ምላሽ የሚሰጥ መፅሀፍ ነው አንብቡት✝✝ https://t.me/joinchat/AAAAAEqBdAC7KkOxeCrXmA
Show all...
“እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።” — 2ኛ ቆሮ 7፥1 “Having therefore these promises, dearly beloved, let us cleanse ourselves from all filthiness of the flesh and spirit, perfecting holiness in the fear of God.” — 2 Corinthians 7:1 (KJV)
Show all...
🔶ያልተቀደሰ አስተሳሰብ ያልተቀደሰ ህይወትን ይቀድማል። 🔶የተቀደሰ አስተሳሰብ የተቀደሰ ህይወትን ይቀድማል።
Show all...
🔘ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም ✍ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እቸገርበት ከነበርኩባቸው ነገሮች መካከል አንደኛው ይሄ ነው። ሁሉም ነገር በፍጥነት በስለው እንዲደርሱ ከፍተኛ ፍላጎት ነበርኝ። የሚቆይ ነገር በፍፁም አልወድም። ምግብ ራሱ ፋስትሊ የሚሰሩ ካልሆነ ቀኑን ሙሉ ሲቀቀል የሚውል ነገር በጣም ስለሚያደክመኝ አይመቸኝም። የትኛውም ያሰብኩት ነገር በአንድ ቀን አልቆ(over night)እጄ ሲገባ ማየት ብቻ ነበር የኔ ፍላጎት። እያደኩ ስመጣ ግን ይሄ ትክክለኛ የህይወት እውነታ(the reality of life) ወይንም ንፅረት እንዳልሆነ እየተገነዘብኩ መጣሁ። ይህም ብቻ አይደለም ያለጊዜው የመጣ ነገር ሁሉ ጤናማነቱና ዘለቄታነቱ ራሱ እጅግ አጠራጣሪ ነው። ይህንን ከተፈጥሮም በቀላሉ የምንማረው ሃቅ ነው። ህፃን ልጅ በዘጠኝ ወር ሊወለድ ሲገባው በስድስተኛው ወር ቢወለድ አጠቃላይ የሰውነት ሂደቱን ስለማይጨርስ ከተወለደም በኃላ ለብዙ ችግሮች መጋለጡ አይቀሬ ነው። ሂደት ተፈጥሮአዊ ህግ ነው። በትክክለኛ የህይወት መስመራችን ላይ ብቻ ሆነን የየዕለቱን መስራታችንን አንዘንጋ እንጂ ነገሮች ሁሉ በጊዜያቸው መልካም መሆናቸው የማያጠያይቅ ጉዳይ ነው።🙏 ♥️“ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ መክብብ 3፥11 ዮናታን ወርቁ @ZaphnathPaaneah1 @Yoni4Christ 08/04/21G.C
Show all...
Major idea 📮📮📮📮📮📮📮 👇👇 The Meaning OF Life👇👇👇what is life? people say it is from B To D that Means Birth To Death. What Is Between B And D? it Is C What is The Meaning Of C? It Is Choice So Life is Choice ህይወት ምርጫ ነው። ✂️የፈለከውን መምረጥ ትችላለህ ነገር ግን የምርጫህን ውጤት አለመቀበል አትችልም what is life? people say it is from B To D that Means Birth To Death. What Is Between B And D? it Is C What is The Meaning Of C? It Is Choice Do Life is Choice ህይወት ምርጫ ነው። " መልካም ምክር ከሌለ ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል፤ በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል። " (መጽሐፈ ምሳሌ 11:14) Share It For Else https://t.me/joinchat/AAAAAEqBdAC7KkOxeCrXmA
Show all...
ህይወት ምርጫ ነው

" መልካም ምክር ከሌለ ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል፤ በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል። " (መጽሐፈ ምሳሌ 11:14) Share It For Else

https://t.me/joinchat/AAAAAEqBdAC7KkOxeCrXmA