cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማኅሌት ሚዲያ

ወደ ማኅሌት ሚዲያ እንኳን በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ስብከቶች እና ተከታታይ ትምህርቶች እንዲሁም የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ፣ አጫጭር የቤተ-ክርስቲያን አስተምሮዎች እና ዝማሬዎች ይቀርቡበታል፡፡የቻናሉን ይዘቶች ለሌሎች በማጋራትበማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡

Show more
Advertising posts
2 197Subscribers
-124 hours
-57 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
' ገብር ኄር ' የዐቢይ ጾም 6ተኛ ሳምንት | ye Abiy Tsom 6 tegna Sament Gebreher | #orthodox #tewahedo

Ethiopia:- የአብይ ፆም ስድስተኛው ሳምንት ገብረሔር | ገብረሔር ምንድን ነው? | gebriher mindin new #2024

Show all...
ባል እና ሚስት በአጽዋማት ጊዜ በሩካቤ ሥጋ ቢፈተኑ መፈጸም ይችላሉ? #orthodox #tewahedo #abiytsom

ሰላም የተዋሕዶ ልጆች እንዴት ናችሁ፥ የዛሬው የትምህርታችን ርዕስ፦ ሩካቤ ሥጋ የማይፈጸሙባቸው ቀናቶችን በዝርዝር እንመለከታለን አብራችሁኝ ቆዩ። #ሩካቤ_ሥጋ_የማይፈጸምባቸው_ቀናት #ስርአተ_ቤተክርስቲያን #deakon_henok #tsom #tsom_ena_erukabe #abagebrekidan #henokhaile #megabihadiseshetu

Show all...
ምኩራብ - የዐብይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት፡ በዲ/ን ፍቃዱ ጎንፋ (ዘፍቁረእግዚእ) #eotc #orthodox #tewahedo

Ethiopia:- የአብይ ፆም ሶስተኛው ሳምንት ምኩራብ | ምኩራብ ምንድን ነው? | mikurab mindin new? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

ፍቅረ ኢየሱስ(ብንያም)ሌላ እህት ማርኮ በማምጣት አስጠመቀ::ሙሉን መረጃ በነገው ጉባኤ ላይ እንገልጠዋለን::ድል ለተዋህዶ::
Show all...
👍 1
መምህር ካሣሁን እንግዳ በአድዋ ጦርነት ጊዜ የአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስን ታቦት ተሸክመው በባዶ እግራቸው የዘመቱ አባታችን ናቸው! በረከታቸው ይደርብን! ዓድዋ የዘመቱ ፈረሶችና የተያዙ ቁሳቁሶች ታሪካቸው ተመዝግቦ በሙዝየም ሲቀመጥ ታቦት ተሸክመው የወጡ ካህናት ታሪካቸው ይካተት ማለት ቦታውን የሃይማኖት ተቋም ለማድረግ ሳይሆን ታሪክ መቀነስ ስለሌለበት ነው!
Show all...
8👍 4
ቅበላ ማለት ክርስቶስን መቀበል እንጂ ስጋን እንደ አንበሳ መቀበል መብላት አይደለም ክርስቶስን የምንቀበልበት ጊዜ ማለት ነው። መልካም ፆም 🙏
Show all...
አንድ ሰው ውሃ አቅርቦ በራሱ ላይ በማፍሰስ ምሥጢረ ጥምቀትን መፈጸም እንደማይችል ሁሉ ሥርዓተ ጋብቻንም ከቤተ ክርስቲያን ውጪ መፈጸም አይችልም ምክንያቱም ከ7ቱ ምሥጢራት አንዱ ጋብቻ ነውና።
Show all...
👍 2
እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በተጨማሪም ዛሬ የቃና ዘገሊላ ትክክለኛ ዕለቱ ነው እስራኤላውያን ሠርግ የሚደግሱት ለሰባት ቀናት ነው ሠርጉ የተጀመረው የካቲት 20 ነው ጌታ የተገኘው በሦስተኛው ቀን ማለትም የካቲት 23 ቀን ነው አባቶች የካቲት ወር ብዙ ጊዜ ዓብይ ጾም ላይ ስለሚውል የውኃን በዓል ከውኃ በዓል ጋር አብሮ ማክበር ይገባል ብለው እንድናከብር አድርጓል አንድም በአክሱም ከተማ ጥር 12 ቀን ደጋግ ሰዎች ማኅበር በሚጠጡበት ጌታ በአካል ተገኝቷልና ይህችውም ማኅበረ ደጔ ትባላለች። በእነዚህ ምክንያቶች ጥር 12 ቀን እንዲከበር ተደርጓል። ስለዚህ በሦስተኛው ቀን ሲል ከፊት አራት ቀናት ይቀራሉ ግን በሦስተኛው ቀን ማለቱ በዚህ ቀን ወይኑ ስላለቀ ነው። በቃና መንደር የተደረገው ሠርግ ደጋሹ ዶኪማስ ይባላል ሙሽራው ባቲለስ ሙሽራይቱ ዮአጊን ይባላሉ። ዶኪማስ የእመቤታችን ዘመድ ስለሆነ ጠርቷታል እመቤታችን ሠርጉ ቀድማ ተገኝታለች። ቃና ሠርግ ላይ ውኃ ተሞልቶባቸው የነበሩ ድንጋዮች እብነ አልማስ (የአልማስ ድንጋይ) ይባላሉ። ጌታችን ጋብቻን ለመባረክ ወደ ሠርግ ቤት መጥቷል ግን በቃና ሠርግ ጌታ ደቀመዛሙርቱ ብቻ አልተገኙም መላእክትም ተገኝቷል ግን ስለማይበሉ አልተጻፈም። በዚህ ጊዜ ነው ወይኑ ስላለቀ እመቤታችን ምልጃዋ የተገለጠበት ጌታችንም አምላክነቱን ያሳየበት ነው ጌታችን ውኃውን ወደ ወይን የቀየረበት የወይኑም ጣዕም እጅግ በጣም ለየት ያለና ቃና የሚለው ቃል ጣዕምን የሚገልጽ ቃል የሆነበት ነው።
Show all...
👍 2
ለመንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናል (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ጋዜጠኛ ይፈለጋል መንፈሳዊ ትረካዎችን ቃለ መጠይቆችንና ሌሎች መንፈሳዊ ዝግጅቶችን የመስራት በቂ ጊዜና ችሎታው ያላችሁ በተከታዮቹ አድራሻዎች አግኙን ደሞዝ በስምምነት ስልክ:- +251965135434 Telegram:-  @JOEth86
Show all...