cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SKY ስፖርት ET™

ይህ ˢᵏʸ ስፖርት ᵉᵗ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! _______________________ 👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot ____________________________ ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም @utopia1a ላይ አናግሩን website: www.eskaysportet.com

Show more
Advertising posts
237 117Subscribers
+42824 hours
+9787 days
+7 58630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኢቲቪ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
Show all...
ፍሪኪዌንሲ
ኢቲቪ
JOIN
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Show all...
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
ቶተንሃም
ኒውካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
ፒኤስጂ
አል ናስር
ኢንተር ሚያሚ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ     ወልቭስ 🆚 አርሰናል ✅ ወልቭስ እና አርሰናል እስካሁን 117 ጊዜ ተገናኝተው የተጫወቱ ሲሆን በዚህም 30 ጊዜ ባለሜዳው ወልቭስ ማሸነፍ ሲችል ፤ 59 ጊዜ ደግሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በማሸነፍ የበላይ መሆን ችሏል። ቀሪውን 28 ጨዋታ ደግሞ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ✅ ወልቭስ ባደረጋቸው ያለፉት 5 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አንዱን ብቻ ነው ማሸነፍ የቻለው ፣ በሁለቱ ጨዋታዎቹ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቶ ፣ በሁለቱ ጨዋታዎቹ ሽንፈት አስተናግዷል። በአንፃሩ ተጋጣሚው አርሰናል ባደረጋቸው ያለፉት 5 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በሶስቱ ድል አስመዝግቦ ፣ ቀሪ አንድ ጨዋታውን ነጥብ በመጋራት እና በአንዱ ሽንፈት አስተናግዶ ጨርሷል። ያለፉት 5 የእርስ በእርስ ግጥሚያዎች 🔴 አርሰናል 2-1 ወልቭስ 🐺 🔴 አርሰናል 5-0 ወልቭስ 🐺 🐺 ወልቭስ 0-2 አርሰናል 🔴 🔴 አርሰናል 2-1 ወልቭስ 🐺 🐺 ወልቭስ 0-1 አርሰናል 🔴 👤 የጨዋታ ዋና ዳኛ :- ፖል ቴርኒ ✔️ የማሸነፍ ንፃሬ :- ወልቭስ 👉 16.9% አቻ   👉 22.1% አርሰናል 👉 61% 🕹 አሁን ላይ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ዕድሉን በራሱ እጅ ያጠበበው የለንደኑ ክለብ አርሰናል በሊጉ 71 ነጥቦችን በመሰብሰብ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ሊቨርፑልን በጎል ክፍያ በመብለጥ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ፤ ተጋጣሚው ወልቭስ ደግሞ በሊጉ 43 ነጥቦችን በመሰብሰብ 11ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። 03:30 || ወልቭስ ከ አርሰናል @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
👍 11🔥 2🤩 1
የባየር ሊቨርኩሰኖቹ የመስመር ተከላካዮች አሌሀንድሮ ግሪማልዶ እና ጄሬሚ ፍሪምፖንግ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ላይ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ : 🇪🇸 አሌሀንድሮ ግሪማልዶ ⚽️ 11 ጎል 🎯 16 አሲስት 🔥 27 የጎል ተሳትፎ 🇳🇱 ጄሬሚ ፍሪምፖንግ ⚽️ 13 ጎል 🎯 11 አሲስት 🔥 24 የጎል ተሳትፎ ሁለቱም ተጨዋቾች በድምሩ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ላይ 51 የጎል ተሳትፎ አድርገዋል። Sensational 🔥
Show all...
ሊቨርፑል በዚህ ክረምት የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አጥቂ ቪክቶር ዮክሬስን ማስፈረም ይፈልጋል። [Correio da manhã]
Show all...
🔥 6👍 1
🏆 የካራባኦ ዋንጫ ተጠባቂ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ     ማንችስተር ሲቲ 🆚 ቼልሲ ✅ ከ10 ወራት በፊት የኤፍኤ ዋንጫን ካሸነፈ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዌምብሌይ ስታዲየም የተመለሰው የማንችስተሩ ክለብ ማንችስተር ሲቲ በግማሽ ፍፃሜው ከለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጋር ይፋለማል። ✅ ማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲ እስካሁን 177 ጊዜ ተገናኝተው የተጫወቱ ሲሆን በዚህም 71 ጊዜ ቼልሲ በማሸነፍ የበላይነት ሲኖረው ፤ 65 ጊዜ ደግሞ የፔፕ የጋርዲዮላው ክለብ ማንችስተር ሲቲ ማሸነፍ ችሏል። ቀሪውን 28 ጨዋታ ደግሞ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ✅ ማንችስተር ሲቲ በሁሉም ውድድር ባደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ነው ሽንፈት ያስተናገደው ፣ ሶስቱን አሸንፎ ፣ ቀሪ 1 ጨዋታውን በአቻ ውጤት አጠናቋል። በአንፃሩ ተጋጣሚው ቼልሲ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች በአንዱም ሽንፈት አላስተናገደም። ሶስቱን በድል ተወጥቶ ፣ ቀሪ ሁለት ጨዋታውን ነጥብ በመጋራት አጠናቋል። ያለፉት 5 የእርስ በእርስ ግጥሚያዎች 🩵 ማንችስተር ሲቲ 1-1 ቼልሲ 💙 💙 ቼልሲ 4-4 ማንችስተር ሲቲ 🩵 🩵 ማንችስተር ሲቲ 1-0 ቼልሲ 💙 🩵 ማንችስተር ሲቲ 4-0 ቼልሲ 💙 💙 ቼልሲ 0-1 ማንችስተር ሲቲ 🩵 👤 የጨዋታ ዋና ዳኛ :- ማይክል ኦሊቨር ✔️ የማሸነፍ ንፃሬ :- ማን/ሲቲ 👉 80.7% አቻ   👉 11.7% ቼልሲ 👉 7.6% የማንችስተር ሲቲ ከዛሬው ነግማሽ ፍፃሜ ተጋጣሚው ቼልሲ ጋር ባደረገው ያለፉት 8 ጨዋታዎች በአንዱም ሽንፈት አልቀመሰም። 01:15 || ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
👍 1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 👇 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ 01:00 | ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ሉተን ታዎን ከ ብሬንትፎርድ 11:00 | ሼፊልድ ከ ወልቭስ 03:30 | ወልቭስ ከ አርሰናል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 01:15 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ላስፓልማስ 11:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ ኦሳሱና 01:30 | ቫሌንሲያ ከ ሪያል ቤቲስ 04:00 | ጅሮና ከ ካዲዝ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 01:00 | ኢምፖሊ ከ ናፖሊ 03:45 | ቬሮና ከ ዩዲኒዜ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኮለን ከ ዳርምስታድት 10:30 | ሃይደርናየም ከ አርቢ ሌብዚግ 10:30 | ሆፈናየም ከ ሞንቼግላድባህ 10:30 | ወልቭስበርግ ከ ቦቹም 01:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሙኒክ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ናንትስ ከ ሬንስ 04:00 | ሌንስ ከ ክሎምነት 🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ለሊት 08:30 | ኢንተር ማያሚ ከ ናሽቪል @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
👍 3🔥 1👏 1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀምባሪቾ ዱራሜ 0-1 ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ኒስ 3-0 ሎሬንት 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ፍራንክፈርት 3-1 ኦግስበርግ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ ጄኖዋ 0-1 ላዚዮ ካግላሪ 2-2 ጁቬንቱስ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ አትሌቲኮ ቢልባዎ 1-1 ግራናዳ 🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር 3-1 አል ፈይሃ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
የማንችስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ ነገ ከቼልሲ ጋር በሚያደርጉት የኤፍኤ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ኤርሊንግ ሃላንድ በጉዳት ምክንያት የመሰለፉ ነገር አጠራጣሪ እንደሆነ ገልፀዋል።
Show all...
🙏 46👍 27😁 19😢 8 7👏 2🔥 1
➢ አሌሃንድሮ ጋርናቾ በባለፈው የበርንማውዝ ጨዋታ ላይ አሰልጣኙ ኤሪክ ቴን ሃግ እሱን ለመቀየር ያደረገውን ውሳኔ ተከትሎ በነበረው አለመግባባት ዙሪያ በ'X' ሶሻል ሚዲያ ላይ የቴን ሀግን ሀሳብ የሚቃወሙ መረጃዎችን LIKE ማድረጉን ተከትሎ ይቅርታ ጠይቋል። 🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ፡ “አሌሃንድሮ ወጣት ተጫዋች ነው እና ብዙ መማር አለበት። ይቅርታ መጠየቅ ይኖርበታል ከዛ በኋላ አብረን ጉዟችንን እንቀጥላለን።” @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
👍 62😁 29 6 3🔥 3