cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፍሬ እይታዎች

ሲለኝ ያየሁትን፣ሲያሻኝ ያነበብኩትን ከዛ ውጪ ደግሞ ከራሴ የወጣውን እከትባለሁ✍️

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⏱ ⏰ 🕰 ጌዜን መጠቀም እንጂ ማጠራቀም የይቻልም። ⏱ ⏰ 🕰 @freaneger
Show all...
⏱ ⏰ 🕰 ያለፈ ጊዜ ልክ እንደታሪክ ነው። በትውስታ ይወራል እንጂ አሁን አይኖርበትም። ⏳ ምርጥ ታሪክ የተጠቀምንበት ጊዜ ነው። ከልተጠቀምንበት ትረካ የሌለው ታሪክ ታሪክ አልባ ነው። @freaneger
Show all...
ማሸነፍ 🏆 የሚያረካው የውድድሩ ውጣውረድ ሲበዛና ተወዳዳሪዎችም ጠንክረው ሲገኙ ነው። ፍቅር❤➡️ይቅርታ🙏➡️ሠላም🕊                              የፍሬ እይታዎች 🌄 @freaneger
Show all...
መልካምነት ለሠዎች ጥሩ እንዲሆንላቸው በመመኘት ውስጥ ያለ ባህሪ ነው። ፍቅር❤➡️ይቅርታ🙏➡️ሠላም🕊                              የፍሬ እይታዎች 🌄 @freaneger
Show all...
ገበሬ ይዘንባል ብሎ ተስፋ በማድረግ መሬቱን ያርሳል። እምነቱም የጠነከረ ስለሆነ ፈጣሪውም አያሳፍረውም። ጅራፉን በበሬዎቹ አናት ላይ ባጮኸ ቁጥር የሚመግበውን የሠው መጠን ነው የሚያስበው። ስለ ሠው ይኖራል። ፍቅርን እንደ ገበሬ ማን ያውቃታል።🤔 ለዚህ ነው ገበሬ ደግ ነው የሚባለው። የደግ ሠው መገለጫው ገበሬ ነው። ገበሬ ደግሶ ያበላል። ሁሌም እንደደገሰ ነው። ሁሌም በረከት ለደግ ነው።💜💜💜 ፍቅር❤➡️ይቅርታ🙏➡️ሠላም🕊                              የፍሬ እይታዎች 🌄 @freaneger
Show all...
ስኬት=አለማቅማማት ሲደመር አለመሰልቸት ሲደመር መጨረሻቸውን እያዩ መስራት ነው።! ፍቅር❤➡️ይቅርታ🙏➡️ሠላም🕊 የፍሬ እይታዎች 🌄 @freaneger
Show all...
ሰዎችን በጠላን ቁጥር ራሳችንንም በዛው ልክ እንጠላለን። ቂም ቁዋጥረን ከኖርነው መቶ አመት በፍቅር የዋልነው አንድ ቀን ይበልጣል። ይቅር ከመባባል የሚገኘውን ትርፍ የሚተካ የለም። ይቅርታ ልብ ላይ እንጂ መሬት ላይ አይወድቅም። ዴርቶጋዳ ፍቅር❤➡️ይቅርታ🙏➡️ሠላም🕊 የፍሬ እይታዎች 🌅 @freaneger
Show all...
አንዳንዴ................. ግዜ ሰጥተን ያሰብንላቸው፣ ከእኛ በላይ ለእነሱ የተጨነቅንላቸው፣ ምርጫችንን የተውንላቸው፣እረፍታችንን የሰጠናቸው፣ ሌሊቶቻችንን ያልተኛንላቸው እና በእያንዳንዱ ሀሳባችን ውስጥ የመጀመሪያውን እና ዋናውን የያዙት ሰዎች እኛ ለእነሱ ትርፍ እንደሆንን እንድንቆጥር ያደርጉናል። ቢያመን የማያገባቸው፤ ብንወድቅ ብንሰበር ስሜት የማይሰጣቸው፤ ብናዝን ብንከፋ የነሱ ደንታ እንዳልሆነ ያሳዩናል። ያኔ መለስ ብለነን ለእነዚህ ነበር ያን ሁሉ የሆንኩት?! ብለን ራሳችንን ጠይቀን በፀፀት እሳት ራሳችንን እንፈጃለን። ካለፈ በኋላ ደግሞ ለነሱ ነው ያለቀስኩት? ብለን የንዴት ሳቅ እንስቅና እንተወዋለን።......... ግን እኔ ሳስበው ያከበርናቸው እንኳን ናቁን! የወደድናቸው እንኳን መልሰው አልወደዱን! ግዜ የሰጠናቸው እንኳን ነፈጉን ! አሉን ያልናቸው እንኳንም የኛ እንዳልሆኑ አሳዩን! እ!ሰ!ይ ከሠዎች የማንጠብቅ በራሳችን የምንተማመን ጠንካሮች አድርገውናል። ሠው ስለመጣ የማንፈነጥዝ ስለሄደ ደግሞ የማንፈዝ የማንደነዝዝ አድርገውናል። እንዲያውም ባለውለታዎቻችን ናችሁ እናመሰግናለን።🙏 ፍቅር❤➡️ይቅርታ🙏➡️ ሠላም 🕊                              የፍሬ እይታዎች 🌄 @freaneger   @freaneger      @freaneger          @freaneger
Show all...
ይዘገይ ይሆናል እንጂ የማይሳካ ህልም የለም ዴርቶጋዳ
Show all...