cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የልጁ መልክ መገለጥ-tube

በዚህ ከመጨረሻውም መጨረሻ በሆነ ዘመን ወደ እግዚያብሄር መጠጋት የግድ ያስፈልጋል . ሀጥያት በበዛበት አለም ውስጥ ፃድቅ ሆኖ መቆየት ያዋጣል . እኛም አምልጠን ልሎችን ማስመለጥ ያስፈልጋል የመዳንችንም አንዱ ሚስጥር ይህ ስለሆነ . ስለዚህም በቅድስና በጥበብ በማስተዋል በትህትና... እንዱሁም እግዚያብሄር በሚያከብሩ ነገሮች ሁሉ መገለጥ ያስፈልጋል ደግሞም እናምናለን እንገለጣለን✊🔥

Show more
Advertising posts
291Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ለጌታ ክብር ይሁን የቤተክርስቲያናችን ልጆች በተሰጣቸው ፀጋ ጌታን ለማገልገል ስለበቁ ክብር ለሱ ይሁን ነገ ብዙዎችን የሚባርክ እና የሚያንፅ ፀጋችሁ ለብዙዎች ስለሚደርስ ጌታ በቤቱ ያፅናቹ በፀጋው ያረስርሳቹ።
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” — ዮሐንስ 1፥12
Show all...
ክርስቶስን እንምሰል የእግዚያብሄር ቃል ሲናገር እኔ ፍፁም እንደሆንኩ እናንተም ፍፁማን ሁኑ ይላል ፍፁም መሆን ይቻላል በድሮ ማንነታችን ቢሆን ባቃተን ነበር ነገር ግን እኛ አሁን አዲስ ፍጥረት ነን የእግዚያብሄር መንፈስ ከኛ ጋር ነው የእግዚያብሄርን ትዕዛዝ እንጠብ፣, እንፀልይ ፣ቃሉን እናንብብ ፣ሀሰት አናድርግ ፣ አንሳደብ፣ ወንድማችንን አንውደድ አናፊዝ የእግዚያብሄርን ተግፃፅ እንስማ እንዚያብሄርን እንፍራ ..ተባረኩ
Show all...
በተወለድንበትና በክርስቶስ በተፈጠርንበት ያንን መልክ ልክ መመላለስ ይሁንልን።
Show all...
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” — ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
"አስተውሉ ፈጣሪ የሚሰጠን ስለ ሚጠቅመን ነው ፤ በዛው ልክም የሚከለክለን ስለ ሚጎዳን ነው " አልተሰጠኝም ብለክ አታማርር ፤ አለኝ ብለክም አትኩራ ፤ ሁሉን ነገር ሊያደርግ ያሰበውን እሱ ያውቃል ..... ምንጭ ፦ አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር ይሁንላችሁ 😴😴😴😴
Show all...
ለውጥ ያስፈልግሀል! አንድ ነገር ህይወትህ ላይ እየደጋገመ ከተፈጠረ እንድትወስድ የተፈለገ ለውጥ አለ ማለት ነው፤ ልብስህ አንዴ ወይ ሁለቴ ቢቀደድ ልታሰፋው ትችላለህ፤ መቀደዱ ከበዛ ግን ደግመህ አትለብሰውም፤ ትቀይረዋለህ። በመንፈሳዊ ህይወትህ: በኑሮህ፣ በስራህ፣ በትምህርትህ ወይ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት በተደጋጋሚ ደስተኛ ካልሆንክ ችግሩ ከነሱ አይደለም፤ ካንተ ነው። በተረጋጋ መንፈስ ህይወትህ ላይ ምን መቀየር እንደምትፈልግ አስብና ወስን፤ #እንቅልፍ ነው #ጓደኛህ ወይስ የ internet ሱስ or ሌላ ታውቀዋለህ ምን እንደሆነ ..ስለዚህ ለመለወጥ አንድ ውሳኔ እስከመጨረሻው ታሪክህን ሊቀይር ይችላል! #Inspire Ethiopia #Sisay Azusa 👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Show all...