cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የልጁ መልክ መገለጥ-tube

በዚህ ከመጨረሻውም መጨረሻ በሆነ ዘመን ወደ እግዚያብሄር መጠጋት የግድ ያስፈልጋል . ሀጥያት በበዛበት አለም ውስጥ ፃድቅ ሆኖ መቆየት ያዋጣል . እኛም አምልጠን ልሎችን ማስመለጥ ያስፈልጋል የመዳንችንም አንዱ ሚስጥር ይህ ስለሆነ . ስለዚህም በቅድስና በጥበብ በማስተዋል በትህትና... እንዱሁም እግዚያብሄር በሚያከብሩ ነገሮች ሁሉ መገለጥ ያስፈልጋል ደግሞም እናምናለን እንገለጣለን✊🔥

Show more
Advertising posts
291Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለጌታ ክብር ይሁን የቤተክርስቲያናችን ልጆች በተሰጣቸው ፀጋ ጌታን ለማገልገል ስለበቁ ክብር ለሱ ይሁን ነገ ብዙዎችን የሚባርክ እና የሚያንፅ ፀጋችሁ ለብዙዎች ስለሚደርስ ጌታ በቤቱ ያፅናቹ በፀጋው ያረስርሳቹ።
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” — ዮሐንስ 1፥12
Show all...
ክርስቶስን እንምሰል የእግዚያብሄር ቃል ሲናገር እኔ ፍፁም እንደሆንኩ እናንተም ፍፁማን ሁኑ ይላል ፍፁም መሆን ይቻላል በድሮ ማንነታችን ቢሆን ባቃተን ነበር ነገር ግን እኛ አሁን አዲስ ፍጥረት ነን የእግዚያብሄር መንፈስ ከኛ ጋር ነው የእግዚያብሄርን ትዕዛዝ እንጠብ፣, እንፀልይ ፣ቃሉን እናንብብ ፣ሀሰት አናድርግ ፣ አንሳደብ፣ ወንድማችንን አንውደድ አናፊዝ የእግዚያብሄርን ተግፃፅ እንስማ እንዚያብሄርን እንፍራ ..ተባረኩ
Show all...
በተወለድንበትና በክርስቶስ በተፈጠርንበት ያንን መልክ ልክ መመላለስ ይሁንልን።
Show all...