cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዜማና ቅኔ 4 𝔾𝕠𝕤𝕡𝕖𝕝

5c560cdb5 የቻናሉ ራዕይ 👇👇 "በዜማና በቅኔ ወንጌልን ላልሰሙ ማሰማት ነው።" በውስጡም ሳምንታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርታዊ ጥናት በድምፅና በፅሁፍ ይቀርባል፣የቆዩና አዳዲስ ዝማሬዎች ፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ይቀርባሉ ይቀላቀሉት ይወዱታል። ለአስተያየ️ት 👉 Henok Hatiya 👉 @hevensong

Show more
Ethiopia1 329The language is not specifiedMusic4 496
Advertising posts
15 298Subscribers
-324 hours
+247 days
+12030 days
Posts Archive
4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim 🕠 05:38 💾 5.7 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧
Show all...
10👍 4
4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim 🕠 05:38 💾 5.7 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧
Show all...
Meron Alemayehu, [Sep 12, 2023 at 9:39 PM] መልካም አዲስ ዓመት!!!
Show all...
👍 6 3🔥 3
5. Yoseph Ayalew ደግሞ ለምን Degmo Lemin
Show all...
5👍 1
4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim
Show all...
Singer Mentesnot Manaye ማለዳ ስነሳ 🕠 10:1217  💾 18.1 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧
Show all...
"ባለ ዘጠኝ ዜማ መዝሙር" --የዜማ ያለህ--! መዝሙር/መዘመር በአጭሩ ሲተረጎም መልዕክተ ቃላትን በዜማ ማቀንቀን ማለት ነው። አንድ መዝሙር ከመልዕክቱ አንጻር አንድ ማዕከላዊ ጉዳይ የሚያትት ሲሆን በተለያየ አገላለጽ እና ቃላት ብዙ ጊዜ አዝማቹን ያብራራል። የመዝሙሩ ዋና መልዕክት አዝማቹ ላይ ይጫናል፣ ከዚያ እሱ በቁጥሮች እና በማዳመቂያዎች ይብራራል ማለት ነው። ዜማውም እንደዚሁ ነው። Theme and variation ይባላል። የዜማው ውቅር የራሱን አንድ ዘውግ ይይዝና እዚያ ውስጥ ዋና ሀሳብ (Melodic theme) ይይዛል፣ ከዚያ በቫሪዬሽን ይራባል። ስለዚህ መልዕክቱም በቃላት ይራባል ዜማውም በድምጾች አደረጃጀት እና ልዩ ልዩነት (Variations) ይራባል። ይህ ዜማዊው እርባታ ባለንበት ዘመን በጣም ፈር የለቀቀ እና አሰልቺ እየሆነ ነው። ለምን? መሠረታዊ የዜማ ህግጋትን መከተል አሻፈረኝ የሚሉ ባለማወቅ እንዲሁ ሰውን የሚከተሉ ዘማሪያን እየበዙ በመምጣታቸው ይመስለኛል። ለምሳሌ: የዜማ ቅርጾች *ABA* country form የሚባሉ አሉ (ቁጥሮች በአንድ ዜማ፣ አዝማች በሌላ ዜማ) ሁለት ዜማ ብቻ ያዘሉ ናቸው። *ABCA* የሚባሉ ደግሞ አዝማች፣ ቁጥር እና ሌላ ማድመቂያ አዝማች። *ABCDA* ሌላው ሁሉ አለ ማድመቂዎቹ ሁለት ሲሆኑ ነው። A ሁል ጊዜ አዝማች ነው። ከዚህ በላይ ዜማ በአንድ መዝሙር ላይ ማጨቅ ሙዚቃዊ ወንጀል ነው። ለሙዚቃ አቀናባሪ ራሱ ፈተና ነው። ስንት ኮርድ ስንት ላይን አሬንጅ ያድርግ? ወይ ዋጋውን መጨመር ነው...ውይ ትዝ አለኝ 1999 የሆነ ባለ 8 ዜማ መዝሙር ቅኔ ስቱዲዮ ውስጥ ስሠራ የተቸገርኩት። ዜማ መብዛት ብቻ ሳይሆን አሁን ፋሽን የሆነው መዝሙሩ ሊያልቅ ሲል መጨረሻ ላይ ያልተሰማ አዲስ ዜማ ይጀመርና ፌድ እያደረገ ያልቃል። ይህ ማለት አንድ መጽሐፍ ደራሲ መግቢያ ሀተታ እና መደምደሚያ አድርጎ ስለ አንድ ጉዳይ ጽፎ መጨረስ ሲገባው መደምደሚያ (ማጠቃለያ) ላይ ፈጽሞ በመጽሐፉ ውስጥ ያላነሳውን ሀሳብ መጀመርና በዚያ ማቆም እንደ ማለት ነው። ለምሳሌ: ስለ ጋብቻ ጽፎ ሙሉውን መጽሐፍ መደምደሚያ ላይ ስለ ቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የህወት ታሪክ ቢጀምር አያስቅም? የመጽሐፍ ድርሰት እና የመዝሙር ድርሰት መርሁ ያው አንድ ነው። ዜማም ልክ እንደ መጽሐፍ መግቢያ፣ ሀተታ፣ መደምደሚያ አለው። ለጠቅላላ እውቀት ዜማ ስትሰሩ 3 ነገሮችን ተረዱ። 1. Chorus /አዝማች/አንድ አይነት ግጥም አንድ አይነት ዜማ---አዝማች ከዘመናችን መዝሙር እየጠፋ መሆኑን ልብ ይሏል። ይህ ፈጽሞ ትክክል አይደለም! 2.Verse /ቁጥር/ አንድ አይነት ዜማ የተለያየ ግጥም። 3.Bridge /ማዳመቂያ /ልበለው፥ ሁለት አይነት ቢበዛ። በዚህ መርህ ውስጥ ሆናችሁ በነጻነት ዜማዎችን መሥራት እንጂ ከእውቀት ነጻ የሆነ አካሄድ አያስፈልግም። Freedom in the principle. ህግ መጣስ ከተፈለገም ህጉን ካወቁ በኋላ!!! የድሮ መዝሙሮች (ከ25 አመት በፊት) በጣም ተወዳጅ የመሆናቸው ምሥጢር ጠንካራ አዝማች ስላላቸው ቅቡል እና ቀላል በመሆናቸው ይመስለኛል። ጉባኤ ላይ ሲዘመሩ ህዝቡ ቢያንስ ተደጋግሞ የሚመጣውን አዝማች እየጠበቀ በጉጉት አብሮ ይዘምራል። ዘንድሮ በዘጠኝ ዜማ ስታጣድፈው ትዕይንትህን ቁጭ ብሎ ያያል። አንተም ምን አይነት ደንዛዛ ህዝብ ነው? የሜልኮል መንፈስ ነው እያልክ እነሆ ትጨናነቃለህ። የውጭ ሀገራት መዝሙሮችን ስናይ ውበታቸው ቅለታቸው ነው። Chorus, verse, bridge በቃ። ከዚያ መደጋገም አለቀ። የእኛ ነገር ሁሉ ውስብስብ ይሆናል ባህላችን መሠለኝ፥ ለማንኛውም እናስብ እንወቅ እንበርታ ለማለት ነው። መልካም ቀን ረታ ጳውሎስ 2015
Show all...
ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ። ² ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ሰላምም ይጨምሩልሃልና። ³ ምሕረትና እውነት ከአንተ አይራቁ፤ በአንገትህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላት ጻፋቸው። ⁴ በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ሞገስንና መልካም ዝናን ታገኛለህ። ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
Show all...
#ይወደኛል የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል (3X) በእኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል (2X) ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው (3X) ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ (2X) ኢየሱስ ጌታዬ ከፍ... ፍቅር... የእግዚአብሔር በግ... እንዴት ወደደኝ ከእሱ የራኩትን በክፉ በደል ተዘፈኩትን ምኔ ደስ አለው የሚወደኝ ጌታ እሱ ሞተልኝ የመሞቴ ለታ ከራሱ ይልቅ እኔን ያፈቅረኛል ይወደኛል አይሏል ጨምሯል በላዬ (3X) መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው የኢየሱስ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለነዉ ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነዉ የጌታ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለነዉ ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነዉ ይወደኛል (4X) ከፍ... ፍቅርህ... ከፍ... ፍቅርህ... Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
#ለመልካም_ሆነልኝ ለካ ይታለፋል ማይታለፈው ከልኩ አያልፍም የሰው ፈተናው ምጠፋ መስሎኝ ፈራች እንጂ ነፍሴ ለካ ያስጨነከኝ ለጥቅሜ ለራሴ በእሳት እያለፍኩ ስፈተን ወርቅ አደረገው ህይወቴን ጌታ ሆይ አሁን ተማርኩ ተስተካከልኩ አመፃን ጥዬ ፅድቅንም ያዝኩ ያ ልፍስፍሱ ጠነከረ እንጂ ልቤ አላጠፋኝም የጋለው ከአጠገቤ ተስማምቶ የኖረ ከአፈር እና ከጭቃ እሳት ሲያገኘው ሆነ የክብር ዕቃ ጠንክሬ በርትቼ እንድመላለስ ልቤን አጀገነው ቅዱሱ መንፈስ ቀዝቃዛ ሂወቴ በፈተናው ሞቀ እሳቱ ሲነካው ነጠረ ደመቀ ዘመኔ እንዲደምቅ እንዲያበራ መቼ መሰለኝ የምሰራ ልክ እንደ ድንጋይ ተራ የነበረ እሳት ሲያገኘው ሆነ የከበረ ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ (2X) ለበጎ ሆነልኝ ሆነልኝ (2X) ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ ለመልካም ሆነልኝ ያስጨነከኝ ለበጎ ሆነልኝ ሆነልኝ ለበጎ ሆነልኝ ያስጨነከኝ በመከራ ውስጥ መታዘዝን ተማረ በስጋው ወራት አንተን አከበረ እኛ ዳንን እንጂ በእርሱ መከራ ህይወታችን ጣፍጧል በጠጣው መራራ እሱ ኃያል ሳለ ምስኪን መሰለ ከአመፀኞች ጋር ተሰቀለ በጌታ መከራ ስንቶች ዳኑ አቀረባቸው ወደ ዙፋኑ ጌታ ሆይ... Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
አባ ወድሀለዉ አባ ወድሃለው (8X) የፀሎቶቼን ርዕሶቼን ይዤ ጥያቄ በርከክ ስል ለምን እንደመጣሁ እርስት አድርጌ የምለው ጠፋኝ ታዲያ ምን ልበል ከናፍርቶቼ አወጡ ይሄን ቃል አባ ወድሃለው (8X) መገኘትህ ህልውናህ መልስ ይሆነኛል የያዝኳቸው ቃላቶቼ ይሰወሩብኛል ግን አንደበቴ ሚደጋግመው ማይዘነጋው እንዲህ ነው ሚለው አባ ወድሃለው ኦሆ ወድሃለው ወድሃለው አባ ወድሃለው (2X) አባ ወድሃለው (6X) አባ ወድሃለው (8X)
Show all...
የቅርቤ ከሲዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ በዚያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ (2X) ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ   ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ የቅርቤ ነህ   ፊትህን ተርቤ መቼ መቼ አጣሁህ   የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ   ውዴ ኢየሱስ ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ   የቅርቤ... ዞር ብዬ ወደ ኋላ መንገዴን ሳይ የአንተ እንጂ የእኔ ኮቴ አይታይ አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ ይዘኸኝ ልክ እንደ እናቴ ምንም ባሳዝንህ በድካሜ ታግሰኽ አቆምከኝ መድህኔ   ሰው ሚያውቀው... በሰዎች መሐል ወይም ለብቻዬ ድምፁን ያሰማኛል አብሮኝ ነው ጌታዬ በዚህ ሂድ በዚያ ሂድ እያለኝ ጠላት የማሰውን አለፍኩኝ አምላኬ የመከረኝን ሰምቼው አለፍኩኝ ስንቱን   የቅርቤ...   ሰው ሚያውቀው...    የቅርቤ...
Show all...
7. Bereket Tesfaye  ክብር አለ Kiber Ale በረከት ተስፋዬ ሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉ ኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉ አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ ስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ ለቆ ከፍ ያለ የተከበረ በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ በስሙ ላይ ክብር አለ (3X) ማዳን አለ ክብር አለ ፍቅር አለ ክብር አለ እዚህ ስም ላይ ክብር አለ ዘይት አለ ክብር አለ ማዳን አለ ክብር አለ ቅባት አለ ክብር የትኛው ተራራ ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው የትኛው ሸለቆ ነው ይሄ ስም የማይሞላው የትኛው በሽታ ነው በዚህ ስም ፊት የሚቆመው የትኛው ሰይጣን ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው በስሙ ላይ ክብር አለ (3X) ቅባት አለ ክብር አለ ማዳን አለ ክብር አለ ኢየሱስ ስም ላይ ክብር አለ (7X) ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር ፃድቅ ሰው ጠርቶት መች ተሸነፈ ክፉ የት አገኘዉ እንዳሰፈሰፈ እዚህ ስም ላይ ክብር አለ ፈውስ አለ ክብር አለ ታምራት አለ ክብር አለ ሂወት አለ ክብር አለ ድነት አለ ክብር አለ ከፍታ አለ ክብር አለ ክብር አለ (4X) የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው (4X) እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይ ሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደላይ የኢየሱስ ስም የስሞች ማማ ፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ ክብር አለ (16X) Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
#Abet_Mihretih  #አቤት_ምህረትህ አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው ያንት ምህረት ከማን ጋር ይስተያይ ከፈጠርከው ፍጥረት ከምድር ወይ ሰማይ የሚስተካከልህ ማን አለ በውኑ አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ (2X) ሳይታዘዝ ጠላት እጅ ገብቶ ሳምሶን ወደቀ ከመስመር ወጥቶ ግን ምህረት ለምኖ መቼ አፈረ የራሱ ፀጉር ማደግ ጀመረ በህይወት ከሰራው በሞቱ ባሰ ለዛ ኪዳን ሰው ምህረት ደረሰ አንድ ዕድል ብቻ ባይለምንህ ይኖር ነበረ በቸርነትህ እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው (2X) እንዴት ኧረ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው (2X) እንዴት ያንተ ምህረት አቤት ምህረትህ... ብትጨምርለት አስራ አምስት ዓመት ተዝቆ በማያልቅ ከሰፊ ምህረት ከኖረበት ዕድሜ ከምህረትህ ወስዶ አንተን ሳያከብር ጨረሰው በባዶ እኔንም ገብቶኛል የቃልህ ዕውነት ለካ ምዘምረው ባንተ ምህረት መሃሪነትህን እዘምረዋለሁ በጉልበቴ ሳይሆን በምህረት እኖራለሁ እንዴት... መለኪያ የለው... #Abet_Mihretih  #አቤት_ምህረትህ 🕠 07:07 💾 12.0 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
አሜን አሜን አሜን አሜን (16X) ወንጌል ሲነገረኝ አትንገሩኝ ባይ ጠንካራ ነበረ ልቤ እንደ ድንጋይ ግን አንድ ቀን ጭንቀት ወደ ህይወቴ መጣ ዕውቀት የመሰለኝ ምንም አላመጣ ቢጨንቀኝ ቢጠበኝ ልሞክረው ብዬ በስብከት ሞኝነት አሄ ይሁን አሜን ብዬ አይቼ ማላውቀው የደስታ ካባ ህይወቴ ለበሰ ኢየሱስ ሲገባ ዛሬማ እሞትለታለሁ ሂድ ቢለኝ ወዴት እሄዳለሁ እሱ ነው የመጨረሻዬ አሜን ያልኩት ኢየሱስ ጌታዬ አስገባሁት አሜን ልቤን ከፍቼ አሜን ይኸው አለሁ አሜን ድኜ ቀርቼ አሜን ያስገባሁት አሜን አሜን ብዬ አሜን መድኃኒት ሆነኝ አሜን ኢየሱስዬ አሜን ኢየሱስዬ ውድዬ (4X) አሜን አሜን... እንኳንስ ሊያቀርበኝ ሊገባ ከቤቴ መጥራት ማይገባኝ ስሙን በአንደበቴ ጌታ ግን ደግ ነው ምህረት የለበሰ ለጠፋሁት ልጁ ፍቅርን ደገሰ ፍርድ ነበረብኝ በሞት የሚያስቀጣ የገዛ በደሌ ያመጣብኝ ጣጣ ጌታ ግን ከፈለ የኃጢያቴን ዕዳ አሜን በማለቴ ነውሬን አፀዳ በኢየሱስ ህይወት አጊንቻለሁ ልለየው እንዴት እችላለሁ እስካይችል ይሄ ትከሻዬ አይሏል ፍቅሩ በላዬ አስገባሁት.... ኢየሱስዬ... አሜን አሜን... ከሰማይ ወረደ አሜን አሜን ደግሞ ለእኔ ሞተ አሜን አሜን ከሙታን ተነሳ አሜን አሜን በክብር አረገ አሜን አሜን ልክ እንደ መብረቅ አሜን አሜን ከላይ እያበራ አሜን አሜን ዳግም ይመለሳል አሜን አሜን ከቅዱሳን ጋራ አሜን አሜን ስምን ያተረፉ በየዘመናቸው ተከታዮቻቸው ሲሞቱ ረሷቸው ሁለት ሺ ዓመት ታሪክ ያልሸፈነው ሰንጥቆ የመጣ የኢየሱሴ ስም ነው ይኼን ስሰማ አሜን በማለቴ ሰመረ ብርሃን በራ ቤቴ አሜን በማለቴ (3X) ሰመረ ሂወቴ አሜን ያልኩት ጌታ (3X) እስራቴን ፈታ
Show all...
#አማላጄ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው   የሰው ዘር ሁሉ ያዳም ስህተት ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት (2X)   ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ ሊከፍለው መጣ ለኃጢያት ዕዳ አወይ ለእኔ ዕዳ   የኃጢያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ሂወት (2X)   ኃጢያት ተሻረ ከእኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራኒዮ ላይ በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ኃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩ በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ በቀኙ ሆንኩ ደሙ አቀረበኝ የኢየሱስ ደም..... የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ፀሎት ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ምልጃ ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ምልጃ ነው የሚያጥበኝ   ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ   ስለ ኃጢያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ      የኢየሱስ ደም..... ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኛ ያለው አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሰማይ ከእኔ ጋር ዕርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ያስታረቀኝ ከአባቱ.... Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
አለዉ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው (እየማረኝ) አለሁ አለሁ ምህረት አጊንቻለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ እነ ሚካኤል እነ ገብርኤል እነ ሱራፌል እነ ኪሩቤል በክንፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለ እኔ ፍቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከኃጢያት ከኩነኔ ዙፋን የነበረው ከሰማይ ዳዊትን የረዳ ተንከራተተልኝ ኢየሱስ ከናዝሬት ይሁዳ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የእኔን ልብሰ ለበሰ ቆሻሻ ሂወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል... ይሁን በምትል ቃል ፍጥረትን የሰራ ጥበብ የሻተውን ጥበብን ያስወራ አባቶች ሲጠሩት በእሳት የመለሰ እረኛው ዳዊትን ተናግሮ ያነገሰ እንደሚታረድ በግ ዝም አለ ስለ እኔ ኢየሱስ ፍቅርን የኖረ በተግባር የፍቅር ንጉስ ምድርን ያቆመ በቃሉ ያላንዳች ምሶሶ እሱ ግን ዝም አለ ሞተልኝ የእኔን ውርደት ለብሶ ፍቅሩ ፈሰሰ... አለሁ ሞቴ ተሽሯል... አለሁ በምህረቱ አለሁ... አብ ከላይ ሆኖ ለኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንድ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ልሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም (8X)
Show all...
#የዉሃ_በረሃ ብዙ ፍጥረት ያለው ባህር ውቅያኖሱ ለየብስ ሩብ ሰጥቶ ቀሪውን መልበሱ ላጥፋ ካለ አጥፊ ጡንቻ አለው ፈርጣማ ካንዱ ጌታ በቀር ማንንም አይሰማ ጥም አርኪ ይመስላል ግን ለጠማው ደሃ ውስጡ ስለሌለው ለመጠጥ የሚሆን አንድ ብርጭቆ ውሃ ሰነፍ መርከበኛ ውቅያኖሱ ዳር ሚጠጣውን ሰይዝ መጓዝ ቢጀምር ውሃ መሃል ደርሶ ውሃ ይጠማዋል ውሃ በረሃ ላይ በውሃ ጥም ይሞታል አንድ ጉድጓድ አለች በጣም ትንሽዬ ህፃን ነህ አዋቂ ጨዋ ነህ ዱርዬ ሳትል ሳታዳላ ሁሉን ታጠጣለች ይህን ንፁህ ውሃ ታመነጨዋለች ጠቢቡ ገበሬ እሷ ዳር ይዘራል ዘሩም ምንጯን ነክቶ ማን ደርቆ ይቀራል ጌታ ኢየሱስን በዕምነቱ የነካ ከህይወት ውሃ ምንጭ ጠጥቶ እረካ ስንት ምስኪነ አለ ሳይተኛ ሚያነጋ ነፍሱ ምትገረፍ በጥማት አለንጋ እግዚአብሔር ነፍሱን ነይ ላርካሽ ቢላት የእግዚአብሔርን ሳይሆን ለነፍሱ ሆዱን ሰማላት ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ ምኑንም ቢከቱ አይሰጥም እርካታ ሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ የተከበበ በማይጠጣ በዓለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ በጀልባ እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ ተበልቶ ተጠጥቶ የለም እርካታ ኑሮ ማለት ሃሩር ከሌለው ጌታ ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
የዉሀ በረሀ ብዙ ፍጥረት ያለው ባህር ውቅያኖሱ ለየብስ ሩብ ሰጥቶ ቀሪውን መልበሱ ላጥፋ ካለ አጥፊ ጡንቻ አለው ፈርጣማ ካንዱ ጌታ በቀር ማንንም አይሰማ ጥም አርኪ ይመስላል ግን ለጠማው ደሃ ውስጡ ስለሌለው ለመጠጥ የሚሆን አንድ ብርጭቆ ውሃ ሰነፍ መርከበኛ ውቅያኖሱ ዳር ሚጠጣውን ሰይዝ መጓዝ ቢጀምር ውሃ መሃል ደርሶ ውሃ ይጠማዋል ውሃ በረሃ ላይ በውሃ ጥም ይሞታል አንድ ጉድጓድ አለች በጣም ትንሽዬ ህፃን ነህ አዋቂ ጨዋ ነህ ዱርዬ ሳትል ሳታዳላ ሁሉን ታጠጣለች ይህን ንፁህ ውሃ ታመነጨዋለች ጠቢቡ ገበሬ እሷ ዳር ይዘራል ዘሩም ምንጯን ነክቶ ማን ደርቆ ይቀራል ጌታ ኢየሱስን በዕምነቱ የነካ ከህይወት ውሃ ምንጭ ጠጥቶ እረካ ስንት ምስኪነ አለ ሳይተኛ ሚያነጋ ነፍሱ ምትገረፍ በጥማት አለንጋ እግዚአብሔር ነፍሱን ነይ ላርካሽ ቢላት የእግዚአብሔርን ሳይሆን ለነፍሱ ሆዱን ሰማላት ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ ምኑንም ቢከቱ አይሰጥም እርካታ ሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ የተከበበ በማይጠጣ በዓለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ በጀልባ እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ ተበልቶ ተጠጥቶ የለም እርካታ ኑሮ ማለት ሃሩር ከሌለው ጌታ ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
አማላጄ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው የሰው ዘር ሁሉ ያዳም ስህተት ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት (2X) ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ ሊከፍለው መጣ ለኃጢያት ዕዳ አወይ ለእኔ ዕዳ የኃጢያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ሂወት (2X) ኃጢያት ተሻረ ከእኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራኒዮ ላይ በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ኃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩ በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ በቀኙ ሆንኩ ደሙ አቀረበኝ የኢየሱስ ደም..... የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ፀሎት ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ምልጃ ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ምልጃ ነው የሚያጥበኝ ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ስለ ኃጢያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ የኢየሱስ ደም..... ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኛ ያለው አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሰማይ ከእኔ ጋር ዕርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ያስታረቀኝ ከአባቱ....
Show all...
#እሱ_ሰዉ_ከበረ በለሷን ፍሬዋን የጠበቀ ይበላል ትግስቱ ያላለቀ ጌታውን የጠበቀ ሰው ስፍራዬን አለቅም ያለው እሱ ሰው ከበረ አሄሄ ጌታን ያከበረ (2X) ስምዖን ትጉህ እና ፃድቅ ሰው ነበረ አያለው ቅዱሱን እያለ የኖረ ሲጠብቅ ቆይቶ ህፃኑን ሲያየው እጆቹን አንስቶ እንደዚህ አለዉ ለህዝቦች ሁሉ መድኃኒት (2X) የሆነውን እሱን ስላየሁት (2X) መኖር አልሻም ውሰደኝ በቃ (2X) በፅድቄ የኖርኩት እሱን ጥበቃ ልጁን ጥበቃ ለኔ ስኬት (3X) ጌታን ማየት ለኔ ከፍታ (3X) ፊትህ ነው ጌታ ያርስ የለ ወይ በበጋ ልቡን ጥሎ ገበሬው አምኖ ይዘንባል ብሎ በደረቅ መሬት አምኖ ያረሰ በክረምት እርሻው እረሰረሰ እኔም እጠብቅሃለው መውደዴን በዚ አሳይሃለው አንድ ቀን ዓለም እያየህ ልትወስደኝ ትመጣልኛለህ ለኔ ስኬት... ለኔ ከፍታ.... በለሷን..... ፍፃሜው ክብር ነው አንተን መጠበቄ መብራቴን አብርቼ ወገቤን ታጥቄ እጠብቅሃለሁ እስክትመለስ ሙሽራው አዳኜ ጌታዬ ኢሱስ ፊትህን እንዳይ ተርቤ የለ ወይ እርቦኝ የለ ወይ ለጥቂቶች ማዳን ብትዘገይ (2X) ጨመረብኝ ፍቅርህ በየለቱ (2X) ተናፍቀኃል ኢየሱስ የናዝሬቱ (2X) እስክትመጣ እስክትመለስ ጠብቅሃለው ውዴ ኢየሱስ ጠነከተብኝ ፍቅርህ በረታ በቶሎ ናልኝ የህይወቴ ጌታ
Show all...
መምህሩ የሞተን በቃሉ የሚያነሳ ደግሞም የሚፈውስ...... ሳይታይ ጠባሳ ምስክር ለሚሻ እኔ አለሁ በስሙ አምኜ ተፈውሻለሁ እንኳን ፊቱ ያለሁቱ (እንኳን ስሙን ያመንኩቱ) ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሉ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ እንደ እንጀራ (2X) ሀገር የሚያውቃት ከቤተ መቅደስ ስትመላለስ ለፈውሷ ሳይሆን አምላኳን ወዳ ቀድማ የምትደርስ ያሸማቀቃት ያስጎበጣትን ጀርባዋ ላይ ይዛ ስትገባ ለካ ቀደሟታል ቅኖች የሚያይ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ ንጉስ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ደከመኝ ሳትል ተመላለሰች ህመሟን ይዛ እቤቱ መጣች ልክ እንደ ልማዷ ከምኩራብ ስትደርስ የዛን ዕለት ሰባኪው መምህሩ ኢየሱስ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ......... መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ (5X) ልጅቷ ሞታለች አታድክም መምህሩን ለወላጅ አባቷ ብለው አረዱት መርዶን አትፍራ ብቻ እመን ሰምቶ አለው ጌታ እቤታቸው ሄደ ባዛ ለቅሶ ጫጫታ ተኛች እንጂ መች ሞተች ቢላት ሳቁ ለቀስተኞች ጌታ ወደ ውስጥ ገባና ተነሽ አንቺ ብላቴና በድኗ ልጅ ተነሳች የጌታን ድምፅ ሰማች ሙታን አቤት ሚሉት ኢየሱስ የዓለም መድሃኒት እንኳን ፊቱን የጀርባውን ቀሚስ አይተው የለ ወይ የነካው ሲፈወስ አልዳነችም ወይ ያቺ ምስኪን በዕምነት ብትነካው ቀሚሱን እንኳንስ ፊቱን ጀርባው መድኃኒት አምኖ ለነካው የሚሰጥ ሂወት የሚያገፋፋው አላማኝ መች ታጣ በዕምነት ለነካች ከጀርባው ኃይል ወጣ ፈውስ እንደ እንጀራ..... እንኳን ፊቱ ያለሁቱ...... ይህን ወንጌል ያልሰማ እንዲሰማ አውጃለሁ ከገጠር ከተማ እንደሚያድን እንደሚታደግ እሰብካለሁ ስለ እግዚአብሔር በግ ያድናል የምለው እኔ አድኖኝ ስላየሁ ባይኔ ያድናል እኔ ያልኩት አድኖኝ ስላየሁት ያድናል (8X) 🕠 04:31 💾 4.3 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 👉👉 @Zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show all...
ረሃቤ(Rehabe) ዘማሪ ሙሉቀን ባልቻ Gospel Singer Muluken Balcha #Ethiopia_Protestant_Mezmur_መዝሙር_2023
Show all...
ምን ልበል ምን ልናገር ቃላትም አጠረኝ የሞትን አዋጅ ሽሮ በሕይወት ኑር ሲለኝ ምህረቱ እንደፀና የሚያውቀኝ ያውቀው የለ ያ ክፉ እንዳይጎዳኝ ቁጣውን ከለከለ እኔማ ሳሰላስለው እኔማ የትናንቱን (፪x) እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን (፪x) እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ (፪x) እኔማ ሀገር ያውቅ አይደል እኔማ እንደረዳኸኝ (፪x) የተጠበቁ ጉድጓዶች ምንጫቸው ነጠፈ (፬x) ያም ሄደ እያለፈ ይሄም ሄደ እያለፈ (፬x) ብቻውን ህዝቡን የመራ በደረቁ ምድር (፬x) ምንኛ ታማኝ ነው ታማኙ እግዚአብሔር (፬x) አለኝታዬ (፬x) መከታዬ (፬x) ቁምነገር ተገኘበት አይጠቅምም የተባለው የሰማይ የምድር ጌታ ከሱ ጋር አብሮ ዋለ በንጉስ ገበታ ላይ ተገኘ በክብር ምስኪኑን የሚያነሳ ማነው እንደ እግዚአብሔር እኔማ ሳሰላስለው እኔማ የትናንቱን (፪x) ያለፍኩትን (፪x) እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን (፪x) እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ (፪x) እኔማ ሀገር ያውቅ የለ/እኔማ እንደረዳኸኝ (፪x) ሁሉም ያውቅ የለ (፪x) ያሰብኩት እንዳይሞላ እንቅፋት ሲገጥመኝ ከፊቴ እየቀደመ ገለል አረገልኝ ማዕበሉ እንዳያሰጥመኝ ንፋሱን ሲገስፀው አይኔ አይቷል በዘመኔ ፍጥረታት ሲታዘዘው እኔማ ሳሰላስለው እኔማ የትናንቱን (፬x) ያለፍኩትን (፪x) እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን (፬x) እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ (፬x) እኔማ ሀገር ያውቅ የለ እኔማ እንደረዳኸኝ
Show all...
#ማራናታ Bereket Tesfaye የመምጣትህ ነገር የመጨረሻው የነገርከን ትንቢት እየሆነ ነው ናፍቆቱ አስባለኝ አሜን ማራናታ ላይህ ጓጉቻለው እየሱስ የኔ ጌታ ጌታ እየሱስ አትመጣም ወይ የደማልኝን ጎንህን ልይ አንተን ለማየት አይኖቼ ሻቱ ቶሎ ናልኝ የሱሴ የናዝሬቱ ካንተ ጋር ልዋል ካንተ ጋር ልደር እንደ ዩሃንስ በደረትህ ስር ደስታዬ የምለው ትልቁ እርካታዬ አንተ ያለህበት ስኖር ነዉ ጌታዬ በሌለህበት ከማገኝ ድሎት ምድረ በዳ ላይ ካንተ ጋር ልሰንብት አንተን የማየት ናፍቆት ገባብኝ እንደ ጓጓሁኝ መች ቀራለሁኝ ከአመፃ ብዛት ፍቅር ቀዘቀዘ ሰው ወንድሙን ገሎ መቼ ተወቀሰ አመፀኞች በዙ ክፍቱ ጨምሮ ተላልፈው ተሰጡ ለማይረባ ኑሮ የድሆች ዳኛ የሁሉ አለቃ ናና ከልክለዉ ለቅሶአችን ይብቃ የእናቶች እንባ ይላል ዋይ ዋይ ሩሩህ ጌታ አትመጣም ወይ ቤተክርስቲያን ተነሽና አብሪ ፍቅርን ለጣሉት እንዳትዘምሪ የገሀነም ደጅ ለካ ጥላቻ ነው ማይቋቋምሽ ሰይፍሽ ፍቅር ሲሆን ነው ጦር መሳርያውን ፍቅር ያደረገ ጠላቱን ረቶ ወንድም አደረገ የሰው ጠባብ አፍ የሚጎርስ እህል ክፉ አንደበት አክሏል ሲኦል አትመጣም ወይ ማራናታ አናርፍም ወይ ማራናታ ናናናና ማራናታ 4x ሀሳዊ መምህራን ነብያቶች በዙ ተናገረኝ ባዮች ለገንዘብ የተገዙ ለታመመዉ ምስኪን እንግዳ ማረፊያ በሽታው ሳያንሰዉ በፀሎት ሰበብ ዝርፊያ ደምህ ተረግጦ ገንዘብ ገነነ አንተን ያወቀ ሰው ክፉ ሆነ ነዋይ ሚያፈቅር ትውልድ ተነሳ ያረክለትን ምህረት የረሳ ፈዉሱ ለታይታ ለንግድ ቀረበ በአዳኙ ስም ገንዘብ ተሰበሰበ ገብያው ደርቶ በወንጌል ሰበብ ስንቱን ታዘብነው አወይ ጉድ አጀብ በሰጠዉ ፀጋ የሆነ ነጋዴ በፍርድ ቀን የሚል ነው ወይኔ ጉዴ መምጣቱ አይቀርም የእረኞች አለቃ ስለ በጎቹ የሚራራ ጠንቃቃ አትመጣም ወይ ማራናታ አናርፍም ወይ ማራናታ ናናናና ማራናታ 4x ወደ አለም ሂድ ወንጌልን ስበኩ ነበር የተባልነው መስክሩ ታደጉ ሰው ግን ካስማ ሰርቶ ወንበሯን ወደደ መምህርና ጌታ መባልን ለመደ ወንጌል እንስራ አንቱታው ቀርቶ ይሸለም የለ ወይ የሰራ ተግቶ ከታበይንበት ዙፋናችን እስኪ እንውረድ ለጌታችን አላወጣንም አጋንንቶችን አልፈወስንም ወይ በሽተኞችን ጌታ በስምህ ብዙ አድርገን አላዉቃችሁም ስለምን አልከን ከሚሉት ወገን እንዳይሆን ህይወቴ መብራቴን ላብራ ሳይጎድል ዘይቴ እስክትመጣልኝ ወይ እስክትወስደኝ እየጠበኩክ እፀናለሁኝ ናናናና ማራናታ3x
Show all...
"ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።" 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5 ታድለናል ተመርጠናል እንኳን የጌታ ሆናችሁ መልካም በዓል 🙏
Show all...
Bethlehem wolde "Balewiletaye" Dink sitota 2018 concert
Show all...
14. Bereket Tesfaye I am forgiven
Show all...
13. Bereket Tesfaye እሱ ሰው ከበረ Esu በረከት ተስፋዬ Esu Sew Kebere
Show all...
12. Bereket Tesfaye የውሃ በረሐ Yeweha Bereha በረከት ተስፋዬ የውሃ በረሐ
Show all...
11. Bereket Tesfaye የቅርቤ yekerbe በረከት ተስፋዬ የቅርቤ
Show all...
10. Bereket Tesfaye ለመልካም ሆነልኝ lemelkam honelegn በረከት ተስፋዬ
Show all...
9. Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ አሜን Amen Amen
Show all...