Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics ዜማና ቅኔ 4 𝔾𝕠𝕤𝕡𝕖𝕝

የቻናሉ ራዕይ 👇👇 "ለሀጥያት እጅ የማይሰጥ ትውልድ፣በመንፈሳዊ ቅኔ የሰከረ ለክርስቶስ የሸፈተ መልካም ትውልድ ለማየት ነው።" በውስጡም ሳምንታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርታዊ ጥናት በድምፅና በፅሁፍ ይቀርባል፣የቆዩና አዳዲስ ዝማሬዎች ፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ይቀርባሉ ይቀላቀሉት ይወዱታል። ለአስተያየ️ት 👉 Henok Hatiya 👉  @hevensong  
Show more
17 807-10
~1 991
~14
11.18%
Telegram general rating
Globally
164 241place
of 6 615 964
112place
of 525
In category
231place
of 661

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ተመስገን 🙏 Worship Time  cover Guitar by Follow me on searching youtube&tiktok 👉 henokhatiya

7172830948940401413.mp3

704
2
Azeb beyekenu beyeletu

Azeb_beyekenu_beyeletu_0RDg2Y-IX1c_140.mp3

1 264
13
ዳንኤል አምደሚካኤል እጅግ ያኮራኛል Lyrics God is love tube OFFICIAL

ዳንኤል_አምደሚካኤል_እጅግ_ያኮራኛል_Lyrics_God_is_love_tube_GOD_IS_L_MpOxWQDCO5I.mp3

1 679
14
Ante Melkam Neh

Ante_Melkam_Neh_zVZbdMV26Zc_140.mp3

2 485
14
2 331
1
ኢየሱስ | Eyesus | Ayda Abraham | Official Video 2022

ኢየሱስ_Eyesus_Ayda_Abraham_Official_Video_2022_Ab8_JwZ5uj0_140.mp3

2 253
7
#Mesfin_Gutu 🕠 05:22  💾 5.5 MB Join us 👇👇👇 👉👉 👈👈 👉👉 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦

Mesfin_Gutu_በህይዎቴ_ዘምን_መስፍን_ጉቱ_fWyCsHMeYwc_140.mp3

3 096
15
እንደማር ጣፈጠኝ 😘 worship time cover Guitar by Follow me on searching youtube&tiktok 👉 henokhatiya

Tekeste_Getinet_የሰማይ_ዜና_ተወዳጁ_ዜማና_ቅኔ_4Gospel

2 650
4
#የሚቋቋምህ_ማንም_የለም ! 🕠 03:16  💾 2.5 MB Join us 👇👇👇 👉👉 👈👈 👉👉 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦

Yemiquaquamih_Manin_Yelem_FLOHowDKPjM_140.mp3

3 652
26
#የሚቋቋምህ_ማንም_የለም ! አዝ፦ የሚቋቋምህ ማንም የለም ፈቃድህ በእኛ ይሙላ ይፈፀም ታላቅነትህም ይነገር ጌታዬ ሆይ አንተ ብቻ ክበር (2x) ሕዝብህን ከምድር ዋጅተሃል ታላቅ ሥራ ጀምረሃል ሀሳብህ አይከለከልም ፅድቅህ እውነትህ ይለምልም አዝ፦ የሚቋቋምህ ማንም የለም ፈቃድህ በእኛ ይሙላ ይፈፀም ታላቅነትህም ይነገር ጌታዬ ሆይ አንተ ብቻ ክበር በየደረስንበት ስፍራ ሥራችንን አንተ ሥራ እጃችን ሳይዝል ሳይደክም ዛሬም እንደ ወትሮ ቅደም አዝ፦ የሚቋቋምህ ማንም የለም ፈቃድህ በእኛ ይሙላ ይፈፀም ታላቅነትህም ይነገር ጌታዬ ሆይ አንተ ብቻ ክበር ስለተነቀፈው ሥምህ በምርኮ ስላለው ሕዝብህ ይዘርጋ ያ ፅኑ ክንድህ ዛሬም ይንሰራፋ ክብርህ አዝ፦ የሚቋቋምህ ማንም የለም ፈቃድህ በእኛ ይሙላ ይፈፀም ታላቅነትህም ይነገር ጌታዬ ሆይ አንተ ብቻ ክበር ወድቀን በፊትህ ስንጮህ ክንድህ ከፍ ይበል ጌታ ሆይ ሰማይ ምድሩ ያከብርሃል ሁሉም በፊትህ ይሰግዳል አዝ፦ የሚቋቋምህ ማንም የለም ፈቃድህ በእኛ ይሙላ ይፈፀም ታላቅነትህም ይነገር ጌታዬ ሆይ አንተ ብቻ ክበር (2x Join us 👇👇👇 👉👉 👈👈 👉👉 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
Show more ...
3 112
9
ቆላስያስ 2 ² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤ ³ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና። 1ኛ ቆሮ 1 ¹⁷ ለማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም። ¹⁸ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። ¹⁹ የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ የአስተዋዮችንም ማስተዋል እጥላለሁ ተብሎ ተጽፎአልና። ²⁰ ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገምን? ²¹ በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና። ²² መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ ²³ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ²⁴ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው። ²⁵ ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና። ²⁶ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁን ተመልከቱ፤ እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኞች የሆኑ ብዙዎች፥ ኀያላን የሆኑ ብዙዎች፥ ባላባቶች የሆኑ ብዙዎች አልተጠሩም። ²⁷ ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤ ²⁸ እግዚአብሔርም የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም ነገር መረጠ፥ ²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። ³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው። ሮሜ 11 ³³ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም። ³⁴ የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው? ³⁵ ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው? ³⁶ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። ኢሳይያስ 11 ¹ ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፥ ከሥሩም ቍጥቋጥ ያፈራል። ² የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።
Show more ...
3 651
11

file

2 837
1
ቁልፉ እናንተ ጋር ነው 💭የአባቴ ልጆች የተናገራችሁን ቃል ቶሎ እንዲፈፀም ወይም መፈፀም አንዲጀምር የማድረግ አቅም እናንተ ጋር አለ እርሱም ፆም ፀሎት ነው። 💭ወዳጆቼ ቁጭ ብላችሁ የተነገረላችሁን መሆን አትጀምሩም።ጌታ ያላችሁን አስቡ ሁሌም አስታውሱ በፆም በፀሎት ነገራችሁን አፍጥኑት ፥አማራሪ ሳይሆን ሁኑ። 💭ሁሌም ከጌታ ጋር ላላችሁ ህብረት ጊዜ ስጡ፥ማደጋችሁ በነገር ሁሉ እንዲሆን በየቀኑ ከጌታ ጋር ሕብረት የምታደርጉበት ጊዜ⏰ ይኑራችሁ።እንደ ሰው ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል ኑሩ።       
4 119
8
መንፈስ ቅዱስ ይናገራል እሁድ ከዚህ ምሽት ሰዓት ጀምሮ 💭 የጌታ መንፈስ እየተናገረኝ ነው በአሁን ሰዓት ላይ በከባድ ጭንቀት ውስጥ ያላችሁ ጌታ ዝም ያላችሁ የመሰላችሁ ይህ ብቻ አይደለም እጅግ በጣም በብቸኝነት ስሜት እየተጠቃችሁ ያላችሁ። የቅርብ ወዳጆቻችሁ ጭምር ዝም ያሉዎችሁ ሰዎች ሁሉ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ይላችኋል። መንፈስ ቅዱስ ይናገራል 💭 እኔ አለሁ ከአንቺ ጋር ከአንተ ጋር ነኝ የቅርቤ ያልሻቸው ያልካቸው ቢተዉሽ ቢተውህ እኔ አልተውሽም አልተውህም የራቁሽ/ህ የተዉሽ/ህ እንኳን ራቁሽ/ህ ተዉሽ/ህ ምክንያቱም ያንቺ/ተ አይደሉምና። እኔ ከአንቺ/ተ ጋር ነኝና አትፍሪ/ራ ማን አለኝ አትበይ/ል እኔ ጋሻሽ/ህ ነኝ ትናንትን ያሻገርኩሽ/ህ እኔ እግዚአብሔር ዛሬን ላሻግርሽ/ህ አያቅተኝም። “አታፍሪምና አትፍሪ፤ አትዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም።” — ኢሳይያስ 54፥4
Show more ...
3 688
9
3 794
3
ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ቃል ሲርቅ ከደቀ-መዝሙርነት ህይወት ይጎድላል። Join us 👇👇👇 👉👉 👈👈 👉👉 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦
4 025
0
ስምህ ይነሳ Dagi Dagmawi Tilahun ዳጊ ጥላሁን New Song Ethiopian protestant Mezmur ዳግማዊ ጥላሁን መዝሙር Bante New

ስምህ_ይነሳ_Dagi_Dagmawi_Tilahun_ዳጊ_ጥላሁን_New_Song_Ethiopian_5NUZAjUOXcI.mp3

3 965
35
መስፍን ጉቱ Ere sentu ስንቱ በኢየሱስ ታለፈ

መስፍን_ጉቱ_Ere_sentu_ስንቱ_በኢየሱስ_ታለፈ_4WqdvlxAfv4_140.mp3

3 914
28
ፓስተር አገኘሁ ይደግ - የኮቴ ድሞጽ ይሰማል Pastor Agegnehu Yideg - Yekote Dimts Yisemal

ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_የኮቴ_ድሞጽ_ይሰማል_Pastor_Agegnehu_Yideg_Yekote_J_ZfLbch2mU.mp3

4 077
46
ዋጋ ያስከፍላል ! 💭 የሚኖረው በማግኘት ብቻ ሳይሆን በማጣትም ጭምር ነው። በቀላሉ በመንፈሳዊ መበርታት የለምዊ ዋጋ በመክፈል ካለብህ በመለየት ጭምር ነው። ዊ 💭 ካለብህ በመራቅ መተው ያለብህን በመተውም ጭምር ነው። በጣም የምትወዳቸው በመንፈሳዊ ህይወት ግን ምንም የማይጨምሩልህን 👬 በመራቅም ጭምር ነው። ተከታታይ ፊልም ከማየት ይልቅ ተከታታይ ትምህርቶችን በማየትህ ነው ልትለወጥ የምትችለው። 💭 ያኔ ነው መሆን ያለብህን መሆን ምትጀምረው፥ክርስቶስ ባንተና ባንቺ ውስጥ የሚገለጠው፥ለትውልድ መፍትሄ የምትሆነው፥በዘመንህ ኢየሱስን ተርከህ ምታልፈው። 💭መንፈስ ቅዱስ ይናገራል ያልተጠበቀ ነገር በቅርቡ ይሆናል ፥በትምህርት ቤት ውስጥ የእግዚአብሔር በሀይል ይገለጣል አጋንንቶች ይወድቃሉ መንፈስ ቅዱስ በሃይል ይሰራል፥በመንፈስ ቅዱስ 🔥🔥 የተሞሉ ወጣቶች👬 ወንጌልን በድንቅና በታምራት በአደባባይ ይሰብካሉ።ድንገት ያልተጠበቀ ፍንዳት ይሆናል 🗻🌋🌋🌋።
Show more ...
4 012
15
በእግዚአብሔር ፊት እረፍ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። – መዝ 46:10 አንዱ ከዛሬዉ ዓለማችን መማር ምንችለዉ አስፈላጊ ነገር እንዴት የተረጋጋን መሆን እንዳለብን ነዉ፡፡ በእኔ እምነት ብዙዎቻችን እንድንቃጠልና እንድንጨነቅ ያደረገን አስፈላጊዉ ምክንያት እንዴት የተረጋጋን መሆን እንዳለብን ስለማናዉቅ ነዉ፡፡ እርሱን ለማወቅ በምናጠፋዉ ጊዜ ዝምታዉን ማድመጥ እንማራለን መንገዳችንን ሊመራ የሚችልበትን ትንሹን እና የተረጋጋውን ድምጹን እንሰማለን፡፡ የጌታን ድምጽ ሁል ጊዜ ለማድመጥ በሰላማዊ ሁኔታ ዉስጥ ማረፍን መማር ያስፈልገናል፡፡  ዛሬ ብዙ ሰዎች ከአንዱ ነገር ወደ ሌላኛዉ ይሮጣሉ፡፡ ምክንያቱን አእምሮአቸዉ መረጋጋትን አያዉቅም ልባቸዉም እንዴት መረጋጋትን እንዳለባቸዉ አያዉቅም፡፡ ብናርፍና የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ ለመስማት አእምሮአችንን በጸጥታ ዉስጥ ብናደርግ ሰላማዊ ኑሮ እንኖራለን ለመታዘዝም ዝግጁ እንሆናለን፡፡ በእግዚአብሔር ፊት እስከቆየን ደረስ ከሁከት የጸዳ ሰላማዊ ህይወት መምራት ቀላል መሆኑን ማየት እንችላለን፡፡ የጸሎት መጀመሪያ ጌታ ሆይ! አንተ ብቻ አምላክ እንደሆንክ እቀበላለሁ፤ በፊትህ ማረፍ ጠቃሚ እንደሆነ አዉቃለሁና በዉስጤ ሰላም ሆኜ ዘወትር ድምጽህን ለመስማት ዝግጁ እንድሆን እንዴት በፊትህ እንዳርፍ ምራኝ፡፡
Show more ...
3 550
5
" !  " ማቴ 15:21-28 👇 ዛሬ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል ሳነብ ሳለሁ ካነበብኩት ክፍል ላይ ወደ ቴሌግራም ጓደኞቼ ሼር ማድረግ ፈለኩኝ እና ከላይ ስላነበባችሁት ስለዚች ከነዓናዊት ሴት ወይንም አህዛብ ስለነበረች ድንቅ ሴት ከጌታ ኢየሱስ ጋር ስላወራቺው ነገርና ክርክር ስለ አጣብቂኝ ጉዳዮቿ በእርሱ ፊት እንዴት ባለ ጩኸትና እምነት ታቀርብ እንደነበር ሳነብ ሲገርመኝ ነበር እርሱ ለእርሷ ጩኸት የሚመልሰው መልስ ተስፋ የሚያስቆርጥ ወደኋላ የሚመልስ ነበር ጩኸቷንም የሚያስቆም ነበር ነገር ግን እርሷ ለኢየሱስ የመለሰቺው አንድ አስገራሚ የእምነት መልስ ድንቅ ነበር በእውነት ጌታ ኢየሱስን ማመን ካለባችሁ እስከ ጥግ ድረስ እመኑት እና ይህች ከናዓናዊት ሴት የምትጮህበት ጉዳይ በልጇ ጉዳይ ነበር እና የልጇ በእርኩስ መንፈስ መያዝ ምን ያህል እንዳሰቃያት ከልመናዋ እና ከጩኸቷ ማስተዋልና መረዳት እንችላለን እያለች ስትጮህ እናያለን ዛሬ እንዲህ ልበላችሁ ወደ ኢየሱስ በእምነት ቅረቡ ይራረላችኋል ይረዳችኋል የሚገረመው ግን ኢየሱስ ግን ዝም ሲላት በመጀመሪያ እናያለን እርሷ ግን በእምነቷ ምን ያህል እንደፀናች የምናይበት ክፍል ነው። ጌታ ሆይ እርዳኝ ብላ ደጋግማ እየተከተለቺው ትጮህ ነበር እንጂ ዝም አላለችም ነበር ዛሬም በነገሮቻችሁ ላይ እርዳኝ ብላችሁ ጩሁ እንጂ ዝም አትብሉ ጌታ ዝም ያለ ሲመስለን አብዘተን መጮህ እንጀምር ከሁኔታው በላይ የሆነ ጩኸትን እንጩህ መልስ ባይመጣም አታቋርጡ ይህችን ሴት ጌታ ኢየሱስ አንዴ በዝምታ ካለፋት በኋላ ደግሞ ደቀመዛሙርቱም እንኳን የእርሷን ጩኸት ላለመስማት ጥያቄዋን ስማ እና አሰናብትልን እስኪሉ ድርስ ትጮህ እንደነበር ክፍሉ በጉልህ ያስረዳናል እርሱ ግን መልሱ የመጣሁት ከእስራኤል ለጠፉት በጎቼ ነው አለ እርሷ ግን ያንንም ገደብና ሁኔታ አልፋ ወደ እርሱ ቀረበች ዛሬ እንዲህ እላችኋለሁ ሁኔታዎቻችሁንና ገደባችሁን አልፋችሁ ወደ ኢየሱስ መቅረብ ይሁንላችሁ በፊቱ በእምነት መቅረብ ይሁንላችሁ የሚገርማችሁ ኢየሱስ አጠገቡም ቆማ ስትለምነው በምሳሌ አድርጎ አንቺ ልጄ አይደለሽም ፣ወገን አይደለሽም ብሏትም ነበር ነገር ግን እንዲህ የሚለው መልስም አልያዛትም ጩኸቷን እንደሚሰማትና እንደሚመልስላት እርግጠኛ ነበረች እና መልሷ አስገራሚ ነበር እንደዚች ሴት ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ጌታ ጋር እንዳለ ማመን ብቻ ይሁንላችሁ። በዚህ ቃል መሰረት የምላችሁ በቃ በምትከተሉት ጌታ እርግጠኛ ሁኑና ወደ ኢየሱስ ከዛሬ ጀምሮ ጩኸታችሁን አሰሙ እርሱ የሚሰማ አምላክ ነው። አዎ እደግመዋለሁ እርሱ የሚሰማ ደግሞም የሚመልስ አምላክ ነው። አሜን 🙏 አብ አባት ሆይ እኔን ጨምሮ ይህንን መልዕክት ለሚያነቡ ለሚቀበሉ ሁሉ ሁለንተናዊ የሆነ መልስ እና እርዳታህን በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ላክላቸው ለሚያምኑ ደግሞ ፈጣን መልስ ይምጣላቸው 👇 አሜን በሆነው በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን 🙏
Show more ...
3 413
5
" !  " ማቴ 15:21-28 👇 ዛሬ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል ሳነብ ሳለሁ ካነበብኩት ክፍል ላይ ወደ ፌስቡክ ጓደኞቼ ሼር ማድረግ ፈለኩኝ እና ከላይ ስላነበባችሁት ስለዚች ከነዓናዊት ሴት ወይንም አህዛብ ስለነበረች ድንቅ ሴት ከጌታ ኢየሱስ ጋር ስላወራቺው ነገርና ክርክር ስለ አጣብቂኝ ጉዳዮቿ በእርሱ ፊት እንዴት ባለ ጩኸትና እምነት ታቀርብ እንደነበር ሳነብ ሲገርመኝ ነበር እርሱ ለእርሷ ጩኸት የሚመልሰው መልስ ተስፋ የሚያስቆርጥ ወደኋላ የሚመልስ ነበር ጩኸቷንም የሚያስቆም ነበር ነገር ግን እርሷ ለኢየሱስ የመለሰቺው አንድ አስገራሚ የእምነት መልስ ድንቅ ነበር በእውነት ጌታ ኢየሱስን ማመን ካለባችሁ እስከ ጥግ ድረስ እመኑት እና ይህች ከናዓናዊት ሴት የምትጮህበት ጉዳይ በልጇ ጉዳይ ነበር እና የልጇ በእርኩስ መንፈስ መያዝ ምን ያህል እንዳሰቃያት ከልመናዋ እና ከጩኸቷ ማስተዋልና መረዳት እንችላለን እያለች ስትጮህ እናያለን ዛሬ እንዲህ ልበላችሁ ወደ ኢየሱስ በእምነት ቅረቡ ይራረላችኋል ይረዳችኋል የሚገረመው ግን ኢየሱስ ግን ዝም ሲላት በመጀመሪያ እናያለን እርሷ ግን በእምነቷ ምን ያህል እንደፀናች የምናይበት ክፍል ነው። ጌታ ሆይ እርዳኝ ብላ ደጋግማ እየተከተለቺው ትጮህ ነበር እንጂ ዝም አላለችም ነበር ዛሬም በነገሮቻችሁ ላይ እርዳኝ ብላችሁ ጩሁ እንጂ ዝም አትብሉ ጌታ ዝም ያለ ሲመስለን አብዘተን መጮህ እንጀምር ከሁኔታው በላይ የሆነ ጩኸትን እንጩህ መልስ ባይመጣም አታቋርጡ ይህችን ሴት ጌታ ኢየሱስ አንዴ በዝምታ ካለፋት በኋላ ደግሞ ደቀመዛሙርቱም እንኳን የእርሷን ጩኸት ላለመስማት ጥያቄዋን ስማ እና አሰናብትልን እስኪሉ ድርስ ትጮህ እንደነበር ክፍሉ በጉልህ ያስረዳናል እርሱ ግን መልሱ የመጣሁት ከእስራኤል ለጠፉት በጎቼ ነው አለ እርሷ ግን ያንንም ገደብና ሁኔታ አልፋ ወደ እርሱ ቀረበች ዛሬ እንዲህ እላችኋለሁ ሁኔታዎቻችሁንና ገደባችሁን አልፋችሁ ወደ ኢየሱስ መቅረብ ይሁንላችሁ በፊቱ በእምነት መቅረብ ይሁንላችሁ የሚገርማችሁ ኢየሱስ አጠገቡም ቆማ ስትለምነው በምሳሌ አድርጎ አንቺ ልጄ አይደለሽም ፣ወገን አይደለሽም ብሏትም ነበር ነገር ግን እንዲህ የሚለው መልስም አልያዛትም ጩኸቷን እንደሚሰማትና እንደሚመልስላት እርግጠኛ ነበረች እና መልሷ አስገራሚ ነበር እንደዚች ሴት ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ጌታ ጋር እንዳለ ማመን ብቻ ይሁንላችሁ። በዚህ ቃል መሰረት የምላችሁ በቃ በምትከተሉት ጌታ እርግጠኛ ሁኑና ወደ ኢየሱስ ከዛሬ ጀምሮ ጩኸታችሁን አሰሙ እርሱ የሚሰማ አምላክ ነው። አዎ እደግመዋለሁ እርሱ የሚሰማ ደግሞም የሚመልስ አምላክ ነው። አሜን 🙏 አብ አባት ሆይ እኔን ጨምሮ ይህንን መልዕክት ለሚያነቡ ለሚቀበሉ ሁሉ ሁለንተናዊ የሆነ መልስ እና እርዳታህን በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ላክላቸው ለሚያምኑ ደግሞ ፈጣን መልስ ይምጣላቸው 👇 አሜን በሆነው በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን 🙏
Show more ...
1
0
#የእምነትን_ጩኸት_አሰሙ ! ማቴዎስ 15 (አ.መ.ት) ²¹ ኢየሱስም ከዚያ ወጥቶ ወደ ጢሮስና ወደ ሲዶና አገር ሄደ። ²² አንዲት ሴት ከዚያ አካባቢ በመውጣት ወደ ኢየሱስ መጥታ፣ “ጌታ ሆይ፤ የዳዊት ልጅ፤ ፤ ልጄ በርኩስ መንፈስ ተይዛ በጣም ትሠቃያለች” ብላ ። ²³ እርሱ ግን አንድም ቃል ፤ በዚህ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀርበው፣ “ ?” ብለው ጠየቁት። ²⁴ እርሱም፣ “የተላክሁት ከእስራኤል ቤት ሆነው ወደ ጠፉት በጎች ብቻ ነው” አለ። ²⁵ ሴትዮዋም እግሩ ላይ ወድቃ፣ “ጌታ ሆይ፤😳 ” አለች። ²⁶ እርሱም መልሶ፣ “ ወስዶ አይገባም” አላት። ²⁷ እርሷም፣ “አዎን ጌታ ሆይ፤ ውሾችም እኮ ከጌታቸው ማዕድ የወዳደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ” አለችው። ²⁸ በዚህ ጊዜ ኢየሱስ፣ “አንቺ ሴት እንደ ፈለግሽው ይሁንልሽ” አላት። ልጇም ከዚያ ሰዓት ጀምሮ ተፈወሰች።
Show more ...
3 075
4
ማቴ 15:21-28 👇 ............................................................ " !  " ዛሬ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል ሳነብ ሳለሁ ካነበብኩት ክፍል ላይ ወደ ፌስቡክ ጓደኞቼ ሼር ማድረግ ፈለኩኝ እና ከላይ ስላነበባችሁት ስለዚች ከነዓናዊት ሴት ወይንም አህዛብ ስለነበረች ድንቅ ሴት ከጌታ ኢየሱስ ጋር ስላወራቺው ነገርና ክርክር ስለ አጣብቂኝ ጉዳዮቿ በእርሱ ፊት እንዴት ባለ ጩኸትና እምነት ታቀርብ እንደነበር ሳነብ ሲገርመኝ ነበር እርሱ ለእርሷ ጩኸት የሚመልሰው መልስ ተስፋ የሚያስቆርጥ ወደኋላ የሚመልስ ነበር ጩኸቷንም የሚያስቆም ነበር ነገር ግን እርሷ ለኢየሱስ የመለሰቺው አንድ አስገራሚ የእምነት መልስ ድንቅ ነበር በእውነት ጌታ ኢየሱስን ማመን ካለባችሁ እስከ ጥግ ድረስ እመኑት እና ይህች ከናዓናዊት ሴት የምትጮህበት ጉዳይ በልጇ ጉዳይ ነበር እና የልጇ በእርኩስ መንፈስ መያዝ ምን ያህል እንዳሰቃያት ከልመናዋ እና ከጩኸቷ ማስተዋልና መረዳት እንችላለን እያለች ስትጮህ እናያለን ዛሬ እንዲህ ልበላችሁ ወደ ኢየሱስ በእምነት ቅረቡ ይራረላችኋል ይረዳችኋል የሚገረመው ግን ኢየሱስ ግን ዝም ሲላት በመጀመሪያ እናያለን እርሷ ግን በእምነቷ ምን ያህል እንደፀናች የምናይበት ክፍል ነው። ጌታ ሆይ እርዳኝ ብላ ደጋግማ እየተከተለቺው ትጮህ ነበር እንጂ ዝም አላለችም ነበር ዛሬም በነገሮቻችሁ ላይ እርዳኝ ብላችሁ ጩሁ እንጂ ዝም አትብሉ ጌታ ዝም ያለ ሲመስለን አብዘተን መጮህ እንጀምር ከሁኔታው በላይ የሆነ ጩኸትን እንጩህ መልስ ባይመጣም አታቋርጡ ይህችን ሴት ጌታ ኢየሱስ አንዴ በዝምታ ካለፋት በኋላ ደግሞ ደቀመዛሙርቱም እንኳን የእርሷን ጩኸት ላለመስማት ጥያቄዋን ስማ እና አሰናብትልን እስኪሉ ድርስ ትጮህ እንደነበር ክፍሉ በጉልህ ያስረዳናል እርሱ ግን መልሱ የመጣሁት ከእስራኤል ለጠፉት በጎቼ ነው አለ እርሷ ግን ያንንም ገደብና ሁኔታ አልፋ ወደ እርሱ ቀረበች ዛሬ እንዲህ እላችኋለሁ ሁኔታዎቻችሁንና ገደባችሁን አልፋችሁ ወደ ኢየሱስ መቅረብ ይሁንላችሁ በፊቱ በእምነት መቅረብ ይሁንላችሁ የሚገርማችሁ ኢየሱስ አጠገቡም ቆማ ስትለምነው በምሳሌ አድርጎ አንቺ ልጄ አይደለሽም ፣ወገን አይደለሽም ብሏትም ነበር ነገር ግን እንዲህ የሚለው መልስም አልያዛትም ጩኸቷን እንደሚሰማትና እንደሚመልስላት እርግጠኛ ነበረች እና መልሷ አስገራሚ ነበር እንደዚች ሴት ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ጌታ ጋር እንዳለ ማመን ብቻ ይሁንላችሁ። በዚህ ቃል መሰረት የምላችሁ በቃ በምትከተሉት ጌታ እርግጠኛ ሁኑና ወደ ኢየሱስ ከዛሬ ጀምሮ ጩኸታችሁን አሰሙ እርሱ የሚሰማ አምላክ ነው። አዎ እደግመዋለሁ እርሱ የሚሰማ ደግሞም የሚመልስ አምላክ ነው። አሜን 🙏 አብ አባት ሆይ እኔን ጨምሮ ይህንን መልዕክት ለሚያነቡ ለሚቀበሉ ሁሉ ሁለንተናዊ የሆነ መልስ እና እርዳታህን በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ላክላቸው ለሚያምኑ ደግሞ ፈጣን መልስ ይምጣላቸው 👇 አሜን በሆነው በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን 🙏
Show more ...
1
0
Dr. Dereje Kebede mezmur-ዶ/ር ደረጄ ከበደ—ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን— (lyrics video)

Dr_Dereje_Kebede_mezmur_ዶ_ር_ደረጄ_ከበደ_ዞር_ብዬ_ሳየው_ያሳለፍኩትን_m_xnl43IbMs.mp3

3 220
21
ተስፋዬ ጋቢሶ "አቤቱ መባረክን ባርከን" የድሮ መዝሙር

ተስፋዬ_ጋቢሶ_አቤቱ_መባረክን_ባርከን_የድሮ_መዝሙር_x3FYoiP0Lac_140.mp3

3 844
24
ድካምህ/ሽ ምንድነው 🤔 ?         💭እህት ዓለም ምንድነው ያደከመሽ? መፀለይ🙇‍♂ እየፈለክሽ አቅም ያሳጣሽ፥ልትፀልዪ ስትዪ ድካም ድካም ሚልሽ በፀሎትሽ ሰዓት ጥልቅ እንቅልፍ🥱 ሚይዝሽ?? ጊዜ አጣው ብለሽ ሳትፀልዪ ያስቀረሽ እስቲ ቆም ብለሽ አስቢ🤔። 💭እህቴ ድንገት ሳታስቢ ከጌታ ጋር ያለሽን ሊያቀዘቅዝ ለሚወድ ጠላት እጅ አንዳትስጪ ይልቁኑ መፍትሄው በእጅሽ ነው ቅዱሱ መፅሐፍ እንደሚል ያዕቆብ 4 ⁷ እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል። ⁸ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፤ እርሱም ወደ እናንተ ይቀርባል። 💭አቅምሽን፥ እያሳጣሽ ያለውን ሚዘራብሽን በስሙ ሃይል ተቃወሚ እርሱም ካንቺ ይሸሻል። 💭ወደ እግዚአብሔር አንድ እርምጃ ስትቀርቢ እርሱ በእጥፍ ይቀርብሻል።አንቺ እኮ ሃያል የክርስቶስ ወታደር ነሽ   "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"   የምንጠብቀው🔥revival🔥            እየጠበቀን ነው Join us 👇👇👇 👉👉 👈👈 👉👉 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧            
Show more ...
3 934
21
ከተሸነፍክ ከተማረክ አይቀር 💭ተሸንፈሃል አዎ 😱 አላስተዋልክም እንጂ ተጠቀምኩበት ያልከው # ገዛውት ያልከው ። 💭በጓደኛህ ተማርከካል፥በእጄ ነው ያልከው ስልክህ📲 በእጁ አድርጎሃል።ካለውበት ሙድ ያወጣኛል ያልከው አዘቅት ውስ ከቶሃል። 💭ደግሜ እልሃለሁ ተሸንፈሃል ተማርከሃል።ለጌታ ጊዜ ከመስጠት ይልቅ ለጓደኛህ😃 ከሰጠህ፥ማታ ከመተኛትህ በፊት ከፀሎት ይልቅ social media📲 ከታየህ፥ጠዋት ስትነሳ ከመፀለይ ይልቅ ስልክህን📲 የምትፈልግ ከሆነ እመነኝ በገዛከው ስልክ ተገዝተካል 💭እመነኝ የከንቱ ሩጫ 🏃‍♂ መሮጥ ጀምረሃል፥መንፈሳዊ ሂወትህን አድክሞታል።ድንገት ስትነቃ ምን ሆኜ ነው🤔 ትላለህ። 💭የአባቴ ልጅ ከተሸነፍክ አይቀር፥ ከተማረክ አይቀር፥ከተገዛክም አይቀር... ለሞላበት ለእግዚአብሔር ቃልና ለፀሎት ይሁን እመነኝ ያኔ አዕምሮን ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልብህንና ሃሳብህን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። 💭ብቻ አንተ ፈቃድህን ስጠው እንጂ ሸክም የሆነብህን ያቀልልሃል፥ ካስጨነቀህ ነገር ያሳርፍሃል፥ እጅህን በአፍህ😱 እስክትጭን ድረስ እግዚአብሔር ድንቅ ነገር ባንተ ያደርጋል፥የትውልድም አባት ያደርግሃል።            
ወዳጄ ንቃ የምንጠብቀው
  🔥revival🔥እየጠበቀን
 ነው
Join us 👇👇👇 👉👉 👈👈 👉👉 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧
Show more ...
4 145
25
https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0742083828
Safaricom Ethiopia
safaricom በኢትዮጵያ ያሉ telegram ተጠቃሚዎችን ዕውቅና ለማግኘት ሽልማቶችን አዘጋጅቷል።የኛን ዕውቅና እያሰፉ ተሸላሚ ይሁኑ🎁
343
1
Last updated: 10.11.22
Privacy Policy Telemetrio