cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

NIHAS MOOD™

🏵 WELCOMING YOU ALL🏵 ᴘᴏᴇᴛʀʏ 📓 ᴍᴜsɪᴄ ᴄᴏᴠᴇʀs 🎤 ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ ᴇᴅɪᴛɪɴɢ 🌠 ʜᴏᴛ ᴍᴜsɪᴄ ᴠɪᴅᴇᴏs 📹 ǫᴜᴏᴛᴇ ᴘʜᴏᴛᴏs & ᴘʀᴏᴠᴇʀʙ 📝 📥 Request Your Talents Like👇 Poems Short Video Photo Edition FOᎡ ᎡᎬQUᎬᏚᎢᏚ 📩 Cross 👇👇 🧧 @NISHAANNNN @Hali_Berri

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
164Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ፍቅር... ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች https://t.me/joinchat/WTFuQxhRhbVErvJb 🤍 @EtBeautifulPeople 🤍
Show all...
It hurts a lot... Like ❤️ and Follow 🙏 our new Facebook page link down below👇 👉 https://www.facebook.com/MyGenerations1/ https://t.me/Etbeautifulpeople 🌞 @JonathanDanielArts 🌞
Show all...
💜💜 @JonathanDanielarts x https://t.me/Etbeautifulpeople 💜💜 Like & Follow facebook page At My Place / @MyGenerations1
Show all...
Our Dear Brother Abel Rest In Peace And May God Rest Your Soul In Heaven Peacefully ለቤተሰብ እና ለወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን እንመኛለን ፡፡ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Show all...
@JonathanDanielarts x @Etbeautifulpeople "ፍቅር እንደ ጦርነት ነው ፣ ለመጀመር ቀላል ለመጨረስ ግን እጅግ ከባድ።" #war_of_love_
Show all...
💛 💛 @EtBeautifulPeople x @BANCHI7 ❤️ ❤️
Show all...
🙏 🙏 🙏 Share this to your friends and support this channel & join us for more thanks 🙏 🙏 🙏
Show all...
መልካም ዕድል ከ ሰረገላ Casting t.me/seregelamodels t.me/seregelamodels Vote for your Beast friend ✅ ለመወዳደር HD ፎቶ ላኩ 〽️
Show all...
full stereo music👆👆👆 and more @JonathanDanielArts #BEATS use earphones checkout first beat #FreeUrMind @etbeautifulpeople #Song
Show all...
ከሱስ ነጻ መሆን ይፈልጋሉ? (አሼ ታለንት ) ከሱስ መውጪያ አጋዥ ስልቶች ? 1ኛ አይምሮአዊ ህክምና:- በቅድሚያ ሱሰኛ መሆንዎን ማመን እና መቀበል :: ችግሩን መቀበል እና መረዳት የመፍትሄው ግማሽ መንገድ በመሆኑ :: 2ኛ ሙያዊ ህክምና:- የሱስን አስከፊነት እና ተግባራዊ ጉዳት ሳይንሳዊና ነባራዊ ሁኔታዉን በመረዳት ማወቅ :: በተለይ ደግሞ ከጥራዝ ነጠቅ እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች/ አመለካከቶች( አጉል አራዳነት ስሜት እና ሱስን ከሃይማኖታዊ ሁኔታ ጋር አለመደባለቅ ) ከተዛቡ እይታዎች በመላቀቅ ከምንጩ የሱስን ማንነት እና ምንነት በእዉቀት እና በማስረጃ ማወቅ :: ችግሩንም በተገኘው አጋጣሚ በግልጽ ማዉገዝ :: በተጨማሪ አስፈላጊ ከሆነ ሱስ እንደማንኛውም በሽታ ህመም በመሆኑ አቅራቢያ ላይ ያሉ የህክምና ባለሙያዎችን ማማከር :: 3ኛ መንፈሳዊ ህክምና :- ባለን ሃይማኖት በመጽናት ፈጣሪን መለመን እና መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ ማንነታችንን ማጠናከር :: 4ኛ ማህበራዊ ህክምና :- ዉሎን እና አሉታዊ ጓደኛን መራቅ እና መለየት :: ጤናማ ቤተሰባዊ እና ማህበራዊ ግንኙነት መፍጠር :: ማህበራዊ ግንኙነት አጋዥ እንጂ ገዝጋዥ መሆን የለበትም:: 5ኛ የስራ ባህልን ማሳደግ :- አቅም በፈቀደ በስራ : በት/ት እና ተጓዳኝ በሆኑ ጉዳዮች ራስን መጥመድ :: 6ኛ ስነልቦናዊ ህክምና :- አዎንታዊ መዝናኛዎን ታሳቢ ያደረገ የሚያስደስተን ጉዳዮች ላይ ልዩ ትኩረት መስጠት :: 7ኛ አካላዊ ህክምና :- የተጎዳዉን የሰዉነታችን ክፍል ለመጠገን አቅም በፈቀደ የአመጋገብ ሁኔታዎችን በማጠናከር በተለይ ተከታታይ እና ወቅታዊ የስፖርት ህክምናን ማድረግ :: (የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ጨምሮ ) 8ኛ ሱስ በባህሪው ሂደት ተኮር አደጋ በመሆኑ ለዉጡም ሂደት ነዉና ግንዛቤን ታሳቢ ያደረገ የማገገሚያ እና ቴራፒ ስልቶችን መከተል:: 9ኛ ጽኑ እምነት እና አቋም በመያዝ ችግሩን በዘላቂነት መዋጋት :: 10ኛ የስሜት ህክምና:- በሱስ ምክንያት የጠፋውን ሁለንተናዊ ሞራል እና ስእብና በማከም በዚህ ችግር ያስቀየምናቸዉን አካላት በሙሉ ይቅርታ በመጠየቅ : ለመሻሻል በምናደርገው ጥረት አዛዦችን በማመስገን : ለራሳችን ለዉጥ መልካም ምኞት እየገለጽን ለራሳችን እና በዙሪያችን ላሉ ሰዎች የተግባር ለዉጥ ቃል በመግባት ቢቻል ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ የጥሩ ነገር ምሳሌ በመሆን ነባር ስምን ማደስ / አዲስ ታሪክን ማጻፍ :: ማንኛውንም ሱስ ጊዜን ይገድላል! ከሱስ ነጻ የመሆን ዉሳኔዎ አሁንም/ዛሬም በእጅዎ ነዉ ! ለበለጠ መረጃ :- @aradastyle Fb :- ashe talent profile /0926449748 ጋዜጠኛና የጸረ -ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ ) ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !‌‌ Do you want to be free from addiction? (Ashe Talent) How to get rid of addiction? 1st Psychiatric Treatment: To acknowledge and admit that you are addicted in the first place. Because accepting and understanding the problem is only half the solution. 2nd Professional Therapy: Understanding the seriousness and practicality of addiction and its scientific and practical nature. In particular, to break free from the stereotypes and stereotypes (not to confuse superstition and addiction with religion) with knowledge and evidence of the origin and nature of addiction. Openly condemn the problem at every opportunity. Also, if necessary, consult a nearby medical professional as addiction is a disease like any other disease. 3rd Spiritual Healing: By persevering in our religion, supplicating to the Creator and strengthening our spiritual and religious identity. 4th Social Medicine: Avoiding and Identifying Negative and Negative Friends. Creating healthy family and social relationships. Social interaction should be helpful, not dominant. 5) Promoting a work ethic: Engaging in work, school and related activities as much as possible. 6th Psychotherapy: Pay special attention to the things that make you happy, taking into account your positive entertainment. 7th Physical Therapy: Perform regular and timely sports therapy, especially by strengthening the diet to the extent possible to repair the damaged part of the body. (Including exercise) 8th Addiction is a process-oriented risk that is a process of change and should be followed by awareness-based rehabilitation and therapy strategies. 9th Fight the problem in a sustainable way with firm conviction and position. 10th Emotional Therapy: Apologize to all those who have offended us by treating the whole moral and emotional loss of addiction: Thanking our commanders for our efforts to improve: Expressing good wishes for change Rename / write a new story. It kills any addiction! Your decision to be free of addiction is still in your hands! For more information: - @aradastyle Fb: - ashe talent profile / 0926449748 Journalist and anti-addiction activist Ashe Talent (Ashenafi Gizaw with over 13 years of special experience) May our Ethiopia be glorified today!‌‌ @aradastyle @NIHASMOOD
Show all...
እንኳን አደረሳችሁ ! መግቢያ ትኬቱን አሁኑኑ ያግኙ ! ልዩ ሽልማት ! ይሄን መልዕክት ለ21 ሰዉ በማህበራዊ ሚዲያ ያጋራ የዝግጅቱን vip ካርድ ያገኛል:: መጋቢት 4 እና 5/2013 የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል ታላቅ የአሼ ታለንት 56ኛዉ ዙር ኢትዮ -አፍሪካን አንቲ ድራግ የቁንጅና : ፋሽን ሾዉ እና አንቲ ድራግ ፎቶ ጄኒክ ዉድድር ከልዩ የመዝናኛ እና የማነቃቂያ ይጠብቆታል :: ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል ! አድዋ የነጻነት ድል በሱስ ላይ ይደገማል ! ለበለጠ መረጃ :- ጋዜጠኛ: የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት( አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ12 ዓመት በላይ ተሞክሮ ያለዉ) 0926449748 fb ashe talent profile Telegram :- @aradastyle‌‌ Congratulations! Get your ticket now! Special prize! Share this message with 21 people on social media and get the event vip card. The 56th round of the Ethio-African Anti-Drag Beauty, Fashion Show and Anti-Drag photo contest will be held at Hawassa Central Hotel from 9:30 am on Saturday, March 4 and 5, 2013 at 9:30 AM. It is a time of sincere communication! May our Ethiopia be glorified today! Adwa Freedom Victory Against Addiction! For more information: Journalist: Anti-Addiction Activist and Event Organizer Ashe Talent (Winner Buy With Over 12 Years Experience) fb ashe talent profile Telegram: - @aradastyle‌‌
Show all...
እንኳን አደረሳችሁ ! ታላቅ የቁንጅና ዉድድር እና አንቲ ድራግ የፎቶ ጄኒክ ዝግጅት በሃዋሳ :: መጋቢት 4 እና 5/2013 በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል ይጠብቆታል :: ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! (አሼ ታለንቶች ነን ) ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ አሁኑኑ ይመዝገቡ :ይሳተፉ ይሸለሙ !! የሀገር እና ዓለም አቀፍ ዘመቻ አካል 56ኛዉ ዙር የአሼ ታለንት ኢትዮ -አፍሪካ አንቲ ድራግ የወንዶች እና የሴቶች የቁንጅና ዉድድር የፋሽን ሾዉ ዝግጅት አካል ልዩ የፎቶ ጄኒክ ዉድድር ልዩ ዝግጅት በሃዋሳ :: የፎቶ ጄኒክ ዉድድር ዋና መስፈርት ? 1ኛ የአሼ ታለንት የጸረ -ሱስ አላማ ያገናዘበ . 2ኛ የፎቶ ጋዜጠኝነትን መርህ የተከተለ . 3ኛ ኢትዮጵያዊ እሴትን ያከበረ . 4ኛ መልዕክት ያለዉ እና ተናጋሪ ፎቶ . 5ኛ ልዩ ተሰጦኦ እና ፈጠራ የታከለበት :: ልዩ ሽልማት :-1ኛ ለሚወጣ 30*45 በፍሬም ፎቶ በስጦታ ይሰጠዋል/ይሰጣታል:: -በእለቱ ፕሮሞሽን ይሰራለታል /ይሰራላታል. -1ኛ ደረጃ vip ሰርተፊኬት ይሰጠዋል/ይሰጣታል. -1ሺህ ብር ማበረታቻ ስጦታ ይሰጠዋል/ይሰጣታል. 2ኛ ለሚወጣ :-2ኛ ደረጃ ሰርተፊኬት ይሰጠዋል/ይሰጣታል. -ፕሮሞሽን ይሰራለታል /ይሰራላታል . -20*30 በፍሬም ፎቶ ይሰጠዋል/ይሰጣታል. 3ኛ :- ማበረታቻ ሰርተፊኬት ይሰጠዋል/ይሰጣታል. ማሳሰቢያ:- የፎቶ ጄኒክ ዉድድሩ ከ56ኛዉ የአሼ ታለንት የቁንጅና ዉድድሩ ጎን ለጎን ራሱን ችሎ የሚደረግ ሲሆን ዉጤቱም መጋቢት 4 እና 5/2013 በእለቱ ይገለጻል:: ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል ! አድዋ የነጻነት ድል በሱስ ላይ ይደገማል ! ለበለጠ መረጃ :- ጋዜጠኛ: የጸረ-ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ12 ዓመት በላይ ተሞክሮ ያለዉ) 0926449748 fb ashe talent profile Telegram :- @aradastyle ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ :ለመንቃት መደንዘዝ አይጠበቅብንም ! ሳይቅሙ መንቃት: ሳይጠጡ መዝናናት/ፈታ ማለት ዛሬም ይቻላል :: ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ!
Show all...
#አድዋ💚 የተሰጠኝ ህይወት፣ ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል፣ ከደምና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ፣ በነፃነት ምድር ትናገር አድዋ፣ ትናገር ትመስክር ትናገር አደዋ፣ ትናገር ሀገሬ እንዴት እንደቆምኩኝ፣ ከፊታችሁ ዛሬ በኩራት፣ በክብር፣ በደስታ፣ በፍቅር በድል እኖራለሁ፣ ይኸው በቀን በቀን ደሞ መከራውን፣ ያን ሁሉ ሰቀቀን አድዋ ዛሬ ናት፣ አድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ፣ ለአድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት፣ ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ አድዋ አፍሪካ፣ እምዬ ኢትዮጵያ። እጅጋየሁ ሺባባው [ጂጂ] @NIHASMOOD
Show all...
"Naneyee" let's dance together @NIHASMOOD X @Dakibrzrs @dagidakibrzrs @mickydakibrzrs
Show all...
Don't be late you have to use this golden chance contact us 👉 0912038293/ 0910735345 @Amen_modeling @NIHASMOOD
Show all...
AMEN MODELING SCHOOL👣 * Working on building professional models in,Ethiopia .The right place to find new faces. The first Modeling School In Adama at German mall 2nd floor and #2 Bishoftu at Bin Int. hotel #3 Hawasa at Alians building 912038293/910735345 amen modeling school https://t.me/Amen_modeling
Show all...
For Girls @NIHASMOOD
Show all...
Conor maynard @NIHASMOOD
Show all...
African women proud @NIHASMOOD
Show all...
She lost her best friend @NIHASMOOD
Show all...
Miss you two guys❤️😭😔 @NIHASMOOD
Show all...
👧👩👱‍♀ Girls this for you @NIHASMOOD
Show all...
Have a fabulous birthday, Mom. To me, you are the world's most loving mother. Happy birthday, once again, and may the Lord let your heart to always overflow with happiness. Wishing the happiest and most amazing birthday to my wonderful Mother, who I consider to be the best mother in the world @NIHASMOOD FROM: @NISHAANNNN
Show all...
Some truth in life are hard to accept. Your memories will never be forgotten! Those will always remain with us forever. REST IN PEACE KAL😭😭😭 @NIHASMOOD
Show all...
🤔 አንድ ቀን ዛሬ ካልሆነ ምንአልባት ነገ ካለዚያም ከነገ ወዲያ ወይም የሚቀጥለው ሳምንት ማን ያውቃል ወይ የዛሬ ዓመት ግን በርግጠኝነት አንድ ቀን ችግሬን አርቄ ጥለዋለው ያ ቀን መምጣቱ አይቀርም 👇👇👇👇 👉👉 @NIHASMOOD👈👈 👆👆👆👆
Show all...
👇👇👇👇👇 👉👉@NIHASMOOD👈👈 👆👆👆 Rest in peace bro 🙏🙏🙏
Show all...
👇👇👇👇👇👇 👉👉 @NIHASMOOD 👈👈 👆👆👆👆👆👆
Show all...
@NIHASMOOD - 06:18, 5.85 MB
Show all...
ʜʙᴅ to XXX tentacion🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 @NIHASMOOD
Show all...
🎂 3
🎉
Who is realeted @NIHASMOOD
Show all...
🙋‍♀ 1
🙅‍♀
Which one is you? @NIHASMOOD
Show all...
😊 3
😔 2
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!