cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Tech™

ሰላም እንደምን አላችሁ join በማድረግ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃ ያግኙ።

Show more
Advertising posts
209Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
✳️ Turbo Vpn. ◻️ Wifi ስትጠቀሙ ፍጥነቱ አነስተኛ ከሆነባቹ ይሄን Vpn በመጠቀም የነበራቹን የ Wifi ፍጥነት እጥፍ እንዲጨምር የሚጠቅም app ነው Download አድርጋቹ ተጠቀሙት። Share & Join Us•                  Channel •|| @OBQ_World
Show all...
Repost from N/a
🆔 Touch VPN V1.7.3 [Elite] ♻️ Unblock sites with Touch VPN - the free, fast & secured VPN! Surf freely now!@OBQ_World
Show all...
Repost from N/a
🔥 OBQ World IPTV 🔥 በውስጡም ያካተታቸው ቻናሎች 👇👇         🔰ETHIOPIAN CHANNEL         🔰DSTV         🔰BEIN SPORT         🔰 CANAL+         🔰 OSN         🔰 YES SPORT (AMOS)         🔰 KIDS CHANNEL.....etc                ✅ PASSWORD 👉 724105396118 @OBQ_World
Show all...
#የዌብሳይት_ጥቆማ 📌https://europa.eu/europass/en ✍🏾 ጥሩ እና ተመራጭ የሆነ CV እና  Cover Letter ለማዘጋጀት የሚረዳ  ዌብሳይትን  እናስተዋውቃችሁ 👉Europass ይባላል በቀላሉ እና ባማረ መልኩ CV እና  Cover Letter ለማዘጋጀት የሚረዳ  ዌብሳይት ነው። 👉የሰራነዉን CV ወይም  Cover Letter ወደ  PDF በመቀየር  መዉሰድ እንችላለን። 👉የሰራነዉን CV or Cover Letter html ሊንክ ፈጥሮ በአድራሻችን ስለሚያስቀምጥልን የአካውንታችንን  ሊንክ በመዉሰድ በቀላሉ  ከተለያዩ  የsocial media አድራሻዎቻችን ጋር በማያያዝ ስለ እኛ በቂ መረጃ እዲያገኙ ማድረግ እድንችል ያደርጋል። #Share
Show all...
Home | Europass

Europass is a set of online tools to help with creating CVs, cover letters and also help users to find jobs and courses in the EU. Europass also matches user skills and interests such as location and topic to success suitable jobs. It is a useful tool to find information on studying or working in the Europe.

ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች🎙የስልካችንን ባትሪ እድሜ እንዴት ማርዘም እንችላለን የሚለውን ነው ተከታተሉን። 1. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ። 2. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው 3. Bluetooth, WiFi, GPS እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል። 🔻በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው። 4. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠️ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ። 5. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም። 6. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ። 7. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ። 8. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል። 9. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ። 10. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ። 11. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ። 12. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው። 13.ስልኮ 100% እስኪሆን ቻርጅ አለማድረግ ከ40% በታችም ሲሆን አለመጠቀም መልካም ነው። ⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት። ⚠️ ማንኛውንም አይነት አስተያየት ፣ ጥቆማ እንዲሁም እንድንለቅላችሁ የምትፈልጉትን ነገር Join and share please @samueltechs
Show all...
በቴሌግራም ከምትጀናጀን ግባና ገንዘብ 🤑 እፈሱ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Amelisatube_bot?start=OWMyM
Show all...
ምርጥ ገንዘብ መስሪያ bot ነው ተጠቀሙበት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Amelisatube_bot?start=OWMyM
Show all...
Repost from N/a
በቅርብ ቀን የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇 👉👉 @mengiehd 👈👈 Join የYou Tube ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇 👉https://youtube.com/c/MengieHD👈
Show all...
Repost from N/a
Show all...
5 የምንግዜም ምርጥ አፓች ||best 5 apps 2022||Eytaye||app reveiw||ምርጥ አፖች

ሰላም ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ቪዲዮ ይህን ይመስላል:: ከተመቻችሁ:-Subscribe -Like -Share በማድረግ አበረታቱኝ🙏🙏🙏 ሀሳብ አስተያዬት ካላችሁ በComment አድርሱኝ!! የቴሌግራም ቻናሌ👇👇👇👇 👉👉

https://t.me/MengieHd

👈👈 ስለተከታታላችሁ ከልብ አመስግናለሁ🥰❤