cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HENOK YOHANES

@mintamrrrr @Henasoffical ዘፍጥረቴ

Show more
Ethiopia10 595The language is not specifiedMusic57 982
Advertising posts
202Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
. ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ zema 4 christ |ቁ-2[2006] ▷ @henasoffical ◁ ▷ @henasoffical ◁ ▷ Lyrics
Show all...
አረ የትኛው ነው kingdom Sound/ Sami ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Show all...
ቶሎ ና - ዜማ የአምልኮ ህብረት || Tolo Na sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Show all...
.                 ሆሳዕና ካሮል ፈቃዱ - Live Worship @henasoffical ◁ ▷ @henasoffical ◁            △Join Us
Show all...
ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ Zeritu Kebede ዘሪቱ ከበደ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ❤️🙌🙆‍♂️
Show all...
. እፈልግሃለሁ | Yakob Eshete sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Show all...
ካረካህ ከወደድከው | ዳንኤል አ/ሚካኤል
Show all...
. አተረፍኩበት ዘማሪ ቸርነት ተረፈ Studio Live | 8 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ @henasoffical ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
Show all...
ሳይነጋ ለሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር መጥቻለሁ ፊትህ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ አንተን ባየ አይኔ ይስሀቄን አይቼ ንቄዋለሁ ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር ሰዋዋለሁ አንተን ባየ አይኔ የኔን ሳቅ አይቼ ንቄዋለሁ ሳላንገራግር ሰዎች ሳላማክር ሰዋዋለሁ ይሁና የኔ ሳቅ ለእርሱ ይሁና ደስታዬ ለእርሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ
Show all...
ከመጠን በላይ ማሰብ ወይም መጨነቅ አዳዲስ ችግሮችን የመፍጠር ጥበብ ነው
Show all...
. ከፍ በል | Yishak Sedik
Show all...
. ለማንም ያላወራሁት ክፍል 2 የፓ/ር ፍጹም የህይወት ምስክርነት
Show all...
.እናቴን እገልሻለሁ ብያታለሁ ክፍል 1 የፓ/ር ፍጹም የህይወት ምስክርነት
Show all...
. ምህረትህ ይብዛልኝ ዘማሪ ፓ/ር አገኘሁ ይደግ|New Song
Show all...
. ከሚቀርቡኝ ይልቅ ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ |Live Worship
Show all...
. አስቀድሜ ዘማሪ ይትባረክ አለሙ
Show all...
. ኢየሱስ ስልህ | Bereket Tesfaye
Show all...
. ትቼዋለሁ | Zablon Bekele 😭❣️❣️❣️🙆‍♂️🙏
Show all...
. ማደሪያዎችህ | Bernabas
Show all...
"በአንድ ከተማ የሚኖር አንድ ንጉስ ነበር፡፡ ይህም ንጉስ ልደቱ ነበርና ልጆቹ መልካም ምኞታቸው ለመግለጽ ለአባታቸው ስጦታን ይሰጡት ነበር። ልጆቹም የሰጡት ስጦታ አንደኛዋ ወርቅ፤ ሁለተኛዋ ብር፤ ሶስተኛዋ ደግሞ ጨው ነበር። ስጦታውን ከተቀበለ በኋላ ንጉሱ ወደ ሶስተኛዋ ልጁ ፊቱን ዘወር አድርጎ ‘እንዴት ብትንቂኝ ነው በልደቴ ቀን ጨው ይዘሽ የምትመጪው’ ብሎ እጅጉን ተቆጥቶ ከቤተመንግስቱ አባረራት። ይህችም ልጅ ከቤቱ እያዘነች ወጣች በዛው ሰዓት በቤቱ ውስጥ የነበረው ጨው ተከትሏት ወጣ። በኋላም ለንጉሱ ምሳ አቀረቡለት፡፡ ሆኖም ምግቡ ጣዕም አልባ ሆነበት። ጨው ግን በቤቱ አልነበረም። በዚህ አዝኖ ሳይጨርስ፤ በጨው እጥረት ምክንያት በእጅጉ ታመመ። ያን ጊዜ ንጉሱ አሰበ ‘ለካ ዋጋ እንደሌለው ያሰብኩት ነገር እንደዚህ በህይወቴ የሚያስፈልገኝ ነገር ነው’ ለካ ከወርቅና ከብር ይልቅ መኖር ይቀድማ ብሎ ተጸጸተ። ወዲያው ልጁን ከተባረረችበት እንድትጠራ አደረጋትና ይቅርታ ጠየቃት። ’ልጄ ዋጋ ሊሰጠው የሚገባ ዋጋ ሳልሰጥ፤ ለተጨማሪው ነገር ቅድሚያ ሰጥቼ ስላባረርኩሽ፤ ደግሞም ስጦታሽን ዋጋ ቢስ ስላደረኩት ይቅርታ’ አላት። ይህም ብሎ እንደጨረሰ ከቤቱ ጠፍቶ የነበረው ጨው ተመልሶ ወደ ቤቱ መጣ። አባትም ጨውን በማግኘቱ ጤናው ተመለሰ፡፡ ስንቶቻችን ጋር ዋጋ የሌለው ነገር ዋጋ ኖሮት፤ ዋጋ የሚለው ትርጉሙ ተበላሽቶብን ይሆን? ስንቶቻችንስ ውድ በሚመስል፤ የሚያምር በሚመስል፤ የሚታይ በሚመስል ሳይታይ ህይወትና ጤና ጣዕም ሚሰጠን ነገር ንቀናል?ከቤታችን፤ ከሃገራችን፤ ከቤተሰባችን፤ ከቤተክርስቲያን አስወጥተናል ብዬ አሰብኩ። ችግሩ እንደ ንጉሱ ካልታመምን ወይም ጣዕም ካላጣን፤ ያጣነው ነገር ዋና እንደነበር አይገባንም።
Show all...
Melkam gabecha 👩‍❤️‍👩❤️
Show all...
.        በቂ ነህ ይስሃቅ ሰዲቅ - Live worship @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁            △Join Us
Show all...
የእምነታችን ውበቱ ፈተና ነው፤ ጽናቱ ደግሞ ያመንበት አምላክ ነው። @henasoffical @henasoffical
Show all...
Repost from Menayae/መና
የእምነታችን ውበቱ ፈተና ነው፤ ጽናቱ ደግሞ ያመንበት አምላክ ነው። @menayae @menayaediscussion
Show all...
. ከፍ በል || ዘማሪ ቸርነት Live Worship       ▷@Yezema_Tube ◁       ▷@Yezema_Tube ◁ New bot @YezemaTube_bot https://youtu.be/tMq0sEdlKO            ▷Join Us◁
Show all...
.       ከሰማይ የመጣ   Azeb Hailu with Kingdom Sound ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
Track Title ፦ 08 ለኔ ያለህ ትኩረት
Show all...
. ትልቅ ነህ Chernet Terefe ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
👉 አስተውሉ ምላጭ አደገኛ ነው ዛፍ ግን አይቆርጥም።መጥረቢያ ጥንካሬው ትልቅ ነው ፀጉር ግን አይቆርጥም።ሁሉም ሰው እንደተፈጠረለት ዓለማ ጠቃሚ ነው።ከተፈጠረለት ዓላማ ዉጪ ግን ለምንም የማይጠቅም አካል ነው።
Show all...
ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙
Show all...
ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙
Show all...
ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙
Show all...