cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Asella A.D.M NO.2

ይቻላል

Show more
Ethiopia5 326The language is not specifiedEducation39 386
Advertising posts
2 735Subscribers
+724 hours
+507 days
+9930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተማሪ አቤነዘር ተሾመ እንኳን ደስ አለህ ኤ.ዲ.ኤም እንደገና አደራ ተረካቢ መጣላት በእርግጥ የትምህርት ቤት ጥንካሬ በአንድ ተማሪ እንደማይለካ ሳይታለም የተፈታ ህልም ነው የአቤነዘር አይነት ግን ሲገኝ ይነዝራል እሱ እንደ ልቡ ነው ሁሉን ቀለል አድርጎ የሚያይ ዓይነት ተማሪ ነው አካሄዱ ግን ተስፈንጣሪ ባለበት የማይረግጥ (progressive ) የሚባል አይነት ተማሪ ነው። የ1ኛ ሴሚስቴር አማካይ ውጤት 98% ሲሆን መምህር ጃለል ''የተማሪ ኑሃሚንን ሪከርድ '' ሊያሻሽል ይችላል ይሄን ልጅ እዩት በማለት አሳስቧል። እንግዲያውስ ሁለት ነገር ይጠበቃል ት/ቤቱ አቤኔዘር ተሾመ ብሎክ ያዘጋጃል ሻለቃ ሃይሌ የሽልማት ብሩን ከ50ሺ ኑሮውን ከግምት በማስገባት እንዲያስብበት ከወዲሁ የቤት ስራችን ይሆናል። ''Congratulation '' ያስባለው ጉዳይ ግን ሌላ ነው። Ethiopian Mathematics Association(EMA) አንድ ውድድር ያዘጋጃል። '' በሂሳብ ትምህርት ጎበዝ ነን ያላቹ እስቲ እንያቹ '' በማለት በአርሲ ዩኒቨርስቲ በኩል ድግሱ ይዘጋጃል በከተማው ካሉት የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑት 16 ተማሪዎች በፈተናው ተሰየሙ ። ማታ ላይ አወዳዳሪው አካል 3 ተማሪዎች 28/30 ማምጣታቸውን እና ነገር ግን የሚፈለገው አንድ ብቻ በመሆኑ ለድጋሜ ፈተና መዘጋጀት እንዳለባቸው ይነገረናል ። በተባለው መልኩ ሲፈተኑ ከሶስቱ አንዱ መውደቁን እና ሁለቱ አንዳንድ ጥያቄ ብቻ ሚስታቸውን ነገሩን እሺ አሁንስ ስንል ። ለድጋሜ ፈተና መዘጋጀት እንዳለባቸው እና ከሁለቱ አንዱ መለየት እንዳለበት ተገለፀ በዚህም መሰረት አቤኔዘር ተሾመ እልህ አስጨራሹን ፈተና በድል በመወጣት አዲስ አበባ ኮተቤ ዩኒቨርስቲ በሚሰጠው ሽልማት ስልጠና እና ፈተና አልፏል። አርብ 7:00 ተነግሮት ቅዳሜ ተፈትኖ ለድል በቅቷል በኋላ ላይ ባረጋገጥነው መረጃ መሰረት ሌሎች ተማሪዎች ከወር እና ሁለት ወር በፊት መስማታቸውን እና እየተዘጋጁም እንደነበር ሰምተናል። ይህ የአቤነዘር ታሪክ ብዙ አቤነዘሮችን እያፈራ የሚመጣ ሲሆን ከኋላ እጅግ በአስደማሚ ሁኔታ እየመጡ ያሉ በትምህርት ላይ የጨከኑ ከምላስ ነጥቀው የሚመልስ የዮኒ ሩሃማ እና ቢላል አይነት ተማሪዎች ሲታዮ #ADM ገና ገና ካኋላ የሚመጣው ይባስ ነው በነገራችን ላይ የአሰላ የግል ት/ቤቶች ውድድር ቅዳሜ በጥያቄ እና መልስ ውድድር Yonas Ruhama Bilala #ADM ት/ቤትን ይወክላሉ መልካም እድል
Show all...
Dear Mr. Gezu, I am writing this letter with a heart filled with gratitude and joy, as I have recently received the wonderful news of my acceptance into Medical School, which I have dreamed of for ages. I want to begin by expressing my heartfelt thanks to the Almighty God for His unwavering guidance and blessings on me during this journey. His divine grace has been my source of strength and inspiration throughout this remarkable endeavor.Next I want to thank you for the encouragement I received from you during the time at ADM School and for everything you have done for me which I am truly grateful for.And there are  also a lot of peoples those I can't even mention them in number.but I can say,God bless you all. I am very happy not because it is Medicine Department, but because it was the Department I was looking for. Thank you so much for being one of my supporters in my accademic journey to get my dream. With deepest appreciation and warm regards🙏, EYOB SHILIMA, FROM JIMMA UNIVERSITY.
Show all...