cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Yabsalat❤️maraki☺️

ይህንን ቻናል ጆይን በማድረግ የተለያዩ ወቅታዊ መረጃ*** ሙዚቃ# ለ ፕሮፋይ የሚሆኑ ፒክቸሮች& የተለያዩ ግጥሞችና ልቦለዶችን ማግኘት ይችላሉ%% kenante mitebekew join mtlewan mecan bcha @yabsalat10 endihum hasab asteyayetwen ydersegnal

Show more
Advertising posts
561Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Ewnet orthodox tewahdo emnet teketay yhenn zm aylm pp eyaderegachihu ehtoche wendmoche l Ke betekrstiyanachinn gon enkum
Show all...
ለቤተ ክርስቲያናችን ድምፃችንን እናሰማ ይህንን የሀዘን ምልክት ፕሮፋይል በማድረግ ድምፅ እንሁናት። አቤቱ የደረሰብንን መከራ አስብ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Show all...
🎲 Quiz '🦋🦋🦋 GEOGRAPHY 🌎🌎🌦' ⚡️⚡️grade 11 unit three 🍀🍀 prepared by TAMEW GOOD LUCK 👍 🖊 8 questions · ⏱ 45 sec
Show all...
Start this quiz
Start quiz in group
Share quiz
መልካም ዜና ከአማራ ባንክ‼ 👉አማራ ባንክ በሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ወጭ እንደሚሸፍን አስታወቀ። 👉የአማራ ባንክ ማኀበረሰባዊ አገልግሎቱን ለማስፋት በዘንድሮው ዓመት በሀገር አቀፍ ፈተና በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር አስታውቋል። 👉የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ባንካችን ከባንክ ባሻገር ሲል በምክንያት ነው፤ ይህንም የማኅበረሰባዊ አገልግሎት በመስጠት እየተገበረ ይገኛል ብለዋል። 👉ትምህርት የሁሉም መሠረት ነው!!!!!
Show all...
የዘንድሮ ተማሪዎች👨‍🎓👨‍🎓 አንድ ለትምህርት ቤቱ አዲስ የሆነ መምህር ክላስ ዉስጥ ገብቶ እራሱን ካስተዋወቀ በኃላ ። አንድ ተማሪ ጋሸ ስለ ጠቅላላ እዉቀት ጥያቄ አለኝ ብሎ ተነሳ።።።።።።።።።።።።። ተማሪ👨‍🎓፦ ዝሆንን ፍሪጅ ዉስጥ ለማስገባት ብንፈልግ እንዴት አድርገን እናስገበዋለን? . መምህር👨‍🏫፦ አላወኩም . ተማሪ፦ ቀላል እኮነዉ ፤ፍሪጁን በመክፈት፥ ሌላም ጥያቄ አለኝ። . መምህር👨‍🏫፦ እሽ ቀጥል . ተማሪ👨‍🎓፦ አህያንስ ፍሪጅ ዉስጥ ማስገባት ብንፈልግስ እንዴት አድርገን ነዉ የምናስገባት? . መምህር👨‍🏫፦ ይችማ ቀላል አይደለች፣ ፍሪጅን በመክፈት . ተማሪ👨‍🎓፦ አይደለም ፤መጀመርያ ዝሆኑን ማዉጣት . መምህር👨‍🏫፦ ይገርማል . ተማሪ👨‍🎓፦ አሁንም ጥያቄ አለኝ . መምህር👨‍🏫፦ እሽ . ተማሪ👨‍🎓፦ ሁሉም እንስሳ የነብር ልደት ሁኖ ሂደዋል አንድ እንስሳ ብቻ ቀረ ማነዉ እሱ? . መምህር👨‍🏫፦ አንበሳ ምክንያቱም ሁሉንም እንስሳት ስለሚበላቸዉ። . ተማሪ👨‍🎓፦ አይደለም፣አህያ ነች ምክንያቱም ከሰሀታት በፊት ፍሪጅ ዉስጥ ስለነበረች። . መምህር👨‍🏫፦ እየቀለድክ ነዉ? . ተማሪ👨‍🎓፦ አሁን የመጨረሻ ጥያቄ ባህር ተሻግረህ ለማለፍ ፈራህ ምክንያቱም አዞ አለ ብለህ ስለምታስብ። እንዴት ብለህ መሻገር ትችላለህ? . መምህር👨‍🏫፦ በጀልባ ነዋ ! . ተማሪ፦ አይደለም ፣እየዋኘህ ምክንያቱም አዞ የነብርን ልደት ለማክበር ስለሄደ፥😂😂😂😂for fun        ......ሀበሻ vibe 👑 @viberealfeel 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎        𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝✨ https://t.me/+aXwj4GnXdJQwY2U0
Show all...
የሕይወት ጎበዝ ሁን!!! ከክፍል አንደኛ መውጣትህ፣ ሰቃይ ተማሪ መሆንህ፣ በማዕረግ መጨረስህ በሕይወትህ ስኬታማ እንድትሆን ዋስትና ይሆንሃል ማለት አይደለም። በኢኮኖሚክስ በማዕረግ ልትመረቅ ትችል ይሆናል፣ ይሁንና ከሁሉ የተሻለ ገቢ ታገኛለህ ማለት አይደለም። ጎበዝ የህግ ተማሪ ነበርክ ማለት ጎበዝ ጠበቃ ትሆናለህ ማለትም አይደለም። ይኸውልህ ሕይወት ፅንሰ ሃሳብን (concept) ከመረዳት፣ ነገሮችን ከማስታወስ (Memorise) እና ፣ ፈተና ላይ ከመተግበር (reproduce) በላይ አቅም ትፈልጋለች። 👉 ትምህርት ቤቶች ሰዎችን ለማስታወስ ችሎታቸው ዕውቅና ሲሰጡ፤ ሕይወት ግን፣ ሰዎችን ለተግባራቸው ዕውቅና ትሰጣለች። 👉 ትምህርት ቤቶች ማስጠንቀቂያ (caution) ሲሰጡ ሕይወት ግን ድፍረትን ትሰጣለች። 👉 ትምህርት ቤቶች በ"ደንብ" የሚኖሩትን ሲያመሰግኑ ሕይወት ግን ደንብን ጥሰው አዲስ ህግን ያስቀመጡትን ታወድሳለች። ታዲያ ሰዎች በትምህርት ቤት ጠንክረው መማር የለባቸውም እያልኩ ነው? በፍፁም። መማርህ የግድ ነው። ይሁንና "አንደኛ" ለመውጣት ብለህ ሌሎች ነገሮችን ሁሉ መስዋእት አታድርግ እያልኩህ ነው። ያንተ ጉብዝና በ10ኛ ክፍል ውጤት አዘለለህ፣ በ12ኛ ክፍል ውጤት አስፈነደቀህ፣ በከፍተኛ ትምህርት ውጤትህ አስወደሰህ...ከዛስ? ከዛማ ቅጥረኛ ሆነሃል። የወር ደሞዝ ትጠብቃለህ፣ ፍቃድህ በአለቃህ (ሰቃይ ተማሪ ባልነበረው) ላይ ወድቋል። 🫴 ትላንት ግብረገብ ላይ ጥሩ ሆኖ በሌላ ዘርፍ ግን ደክሞ የናቅከው ተማሪ ፣ ዛሬ የሞራል አለቃህ (የሃይማኖት ሰው) ሆኖ ይመራሃል። 🫴 ትላንት ስነ-ዜጋ ላይ በርትቶ በሌላው ግን ደክሞ የተቸኸው ተማሪ፣ ዛሬ ባለስልጣን ሆኖ አጠገቡ ለመድረስ የምትናፍቀው ሰው ሆኗል። 🫴 ትላንት ስእልና ሙዚቃ ላይ ጊዜውን እያጠፋ በሌላው ግን ስለደከመ የናቅከው ተማሪ፣ ዛሬ የምታደንቀው አርቲስት ነው። 🫴 ትላንት ሽቦ ሲወጥር፣ እንጨት ሲቆርጥ ከነጓደኞችህ ያሾፍክበት ተማሪ፣ ዛሬ እርሱ ጋር ለመቀጠር በብርቱ የምትፈልገው የትልቅ ኢንዱስትሪ ባለቤት ሆኗል። 🤝 የትምህርቱ ጎበዝ በሕይወት ጎበዞች ተበልጠሃል። ዛሬ ላይ ቆመህ የነርሱን ህይወት ትናፍቃለህ። ደስታህ በደስታቸው፣ ሀዘንህ በሀዘናቸው ላይ ተመስርቷል ። አሁንም ግን ጊዜው አልረፈደም። እስትንፋስህ እስካለች ሕይወት ትቀጥላለች። ራስህን በክፍል አትገድበው፤ በምግባርህ ጎልተህ ውጣ፤ የመሪነቱንም ድርሻ ውሰድ። 🤝 እስቲ የንግድ ሥራ ጀምርና አይሳካልህ፣ ብዙ አማራጮችን ትቀስምበታለህ። ለምርጫ ተወዳደርና ተሸነፍ፣ የፓለቲካ ሳይንቲስት የማያስተምርህን ነገር ያስተምርሃል። ውስጥህ ያለውን ተሰጥኦ አውጣውና ይታይ፣ አጎልብተውም፤ በሙያህ ዘርፍ ብቻ ሳትገደብ መፅሐፍትን አንብብ፣ ያመንክበትን ነገርም አድርግ። በቃ! ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ከማሰብ ይልቅ፣ ጎበዝ ሰው ለመሆን አስብ። ትምህርት ቤትህን አለምህ አታድርገው፣ አለምህን ትምህርት ቤትህ እንጂ። ወደፊት ተራመድ። ፓለቲካውን ሞክር። ኪነጥበቡን ሞክር። ግብርናውን ሞክር። ንግዱን ሞክር። በቃ ተጨማሪና አዲስ ነገር ሞክር!! ✍ ልብ በል ፈጣሪም የሚረዳው የሚሞክሩትን ነው። ከሰማይ ይልቅ በምድር ያስቀመጠህም በአላማ ነው። የምትበርበት ክንፍ ያልሰጠህ አውሮፕላን ሰርተህ እንድትበር፣ ተሽከርካሪ እግር ያላደለህ መኪና ሰርተህ እንድትሽከረከር ነው። ከርሱ ዘንድ፣ በየቀኑ የሚሰጥህን ዕድል ያለመሰሰት ተጠቀምበትና የሕይወት ጎበዝ ሁን!!!
Show all...
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በአሁኑ ወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ለማረጋገጥ ተችሏል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ መቻሉን አሳውቋል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፦ - ወጣት በ97፣ - ወንድሜ ያዕቆብ፣ - ላውንድሪ ቦይ፣ - ማርትሬዛ፣ - ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ - ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣ -  አንድ ሁለት ፣ - ብር ርርር፣ - ወደው አይሰርቁ፣ - ወፌ ቆመች፣ -  እንደ ቀልድ ፣ - ወቶ አደር ፣ - አባት ሀገር - የሞግዚቷ ልጆች፣ - ይዋጣልን ፣ - ዋሻው፣ - ወሬ ነጋሪ እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል። @tikvahethiopia
Show all...