cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዶ/ር አብይ አህመድ ደጋፊዎች

ስለዶ/ር አብይ አህመድ የህይወት ታሪክ እና ስለሀገራችን ኢትዮጵያ አዳዲስ መረጃዎች..,

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
603Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከስሜታዊነት ምክንያታዊነት ይገዛኛል🙂 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ስሜታዊነት ጠባብነት ነው፡፡ ስሜታዊነት አርቆ ማሰብ ያለመቻል ምልክት ነው፡፡ ስሜታዊነት የተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው፡፡ ስሜታዊነት የመሸነፍና አቅም የማጣት ምልክት ነው፡፡ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ምክንያታዊነት የበሳሎች መንገድ ነው፡፡ ምክንያታዊነት የአዋቂዎች ምርጫ ነው፡፡ ምክንያታዊነት ሚዛናዊ በራስ የመተማመን ደረጃ የደረሱና ከፍ ያሉ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ ⚡️SO👉ምክንያታዊ ለመሆን እንሞክር😉✌️
Show all...
ለፊላደልፊያ/Philadelphia/ በጎ አድራጎት ማህበር 9ኛ ዙር የደም ልገሳ "እራሴን ከኮረና ቫይረስ እጠብቃለሁ ደሜንም ለወገኔ እለግሳለሁ!" ...በሚል መሪ ቃል የ9ኛውን ዙር የደም ልገሳችን ፕሮግራም እናከናውናለን ስለሆነም በጎ ፍቃደኞች እና የማህበሩ አባላት ለዚህ በጎ አላማ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል! ቀን ;- ሰኔ 21, ከጠዋቱ 4:00 እስከ 10 ሰዓት ቦታ :- አብነት አደባባይ ፊላደልፊያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር #መልካምነትና_ቅንነት_ምንጊዜም_በልባችን_ይኑር!! Join as on Telegram 👉 @SisPhila Facebook 👉 Philadelphia / ፊላደልፊያ ለበለጠ መረጃ +251910302494 0910318846 00447427038019 + 917063216421 +96171584406 ይደውሉ
Show all...
መደመር መፅሃፍ በፋና 98 ነጥብ 1 ላይ ከዛሬ ጀምሮ በየዕለቱ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ይተረካል አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በፋና ኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ላይ የመደመር መጽሐፍ በድምፅ እንደሚተረክ ገለፀ። በጣቢያው ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በየዕለቱ መደመር መፅሃፍ የሚተረክ ሲሆን፥ አድማጮች ይህን የመፅሃፍ ትረካ እንዲያደምጡ ጋብዟል። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ባለፈው ጥቅምት ወር ነበር የተመረቀው። https://www.fanabc.com/መደመር-መፅሃፍ-በፋና-98-ነጥብ-1-ላይ-ከዛሬ-ጀም/
Show all...
ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19 የሚያስከትለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስ መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ብድር የመክፈል ሂደትን ስለ ማዘግየትና የበሽታውን ሥርጭት ለመግታት የሚያስፈልገውን ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተ መምከራቸውን አስታውቀዋል። ከዚህ ባለፈም ከቀውሱ በኋላ የሚመጣውን የኢኮኖሚ ጉዳት መከላከል… https://www.fanabc.com/ጠ-ሚ-ዐቢይ-ከዓለም-ባንክ-ፕሬዚዳንት-ጋር-ተ/
Show all...
🚨ተጠንቀቁ -- ሼር እንደሚታወቀው በበሽታው ምክንያት ሁላችንም ጭንቀት ውስጥ ነን። ነገ የፈረንጆቹ አፕሪል 1 ወይም #April_fools_day ነው። ስለዚህ በዚህ የጭንቅ ጊዜ ሀላፊነት የሌለው አንዳንድ ድንዙዝ ሰው አይጠፋም እና ነገ ከበድ ያለ ነገር በማህበራዊ ሚዲያም ይሁን ሰዎችም ቢነግሯችሁ ሳታጣሩ ምንም እርምጃ አትውሰዱ። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ነውና ብዙዎች እንዳይሸወዱ በጭንቅ ላይ ጭንቅ እንዳይሆንባቸው ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ አጋሩ!! እኔ ሀላፊነቴን እወጣለሁ! እናንተስ? @SisPhila @PmAbiyAhmed @PhilaMom
Show all...
በአገልጋይ ዮናታን ላይ በፖሊስ የተፈፀመውን ወከባ እቃወማለው # ዮናታን የሀገር ባለ ውለታ እንጂ ወንበዴ አይደለም ለሀገር ባለውለታዎችን ባናከብራቸው እንኳን አናቅልላቸው!! #እኔም_ዮናታን_ነኝ . ✅ እናንተስ ✋
Show all...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር ለመወያየት ታርጫ ከተማ ገብተዋል አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር ለመወያየት ታርጫ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅድሚያ በከተማዋ ስታዲየም ለተሰበሰበው ነዋሪ መልዕክት የሚያስተላልፉ ይሆናል። በመቀጠለም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከዞኑ ነዋሪዎች ተወካዮች ጋር ይወያያሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀደም ብለው በኮንታ ልዩ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። https://www.fanabc.com/ጠቅላይ-ሚኒስትር-ዶክተር-ዐቢይ-ከዳውሮ-ዞ/
Show all...
ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲስ አበባ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በመሆን ከተማዋን አጽድተዋል አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በመሆን በመዲናዋ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል። የጽዳት ዘመቻው “ቆሻሻ አስተሳሰብን እና ቆሻሻን ከከተማዬ አጸዳለሁ” በሚል መሪ ቃል ነው በዛሬው እለት የተካሄደው። በዘመቻው ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ… https://www.fanabc.com/ጠ-ሚ-ዐቢይ-ከአዲስ-አበባ-የብልፅግና-ፓርቲ/
Show all...
ትናንት ሀገሪቷ ላይ የጠፋውን መብራት አይታቹታል ስለዚህ ፖለቲካውን ትተን አንድ ልንሆን ይገባል! አቡቹ ጀግናዬ ምንም ቢፈጠር ከጎን ነኝ💪 @PmAbiyAhmed @FanOfAbiyAhmed
Show all...
💪 6