#ስምና_ትርጉሞቻቸው
1መልከጼዴቅ =
#የፅድቅ ንጉስ
2ኑሀሚን =
#ደስታ
3ምናሴ =
#ማስረሻ
4ዮሴፍ =ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ
5ሰሎሞን =
#ሰላማዊ
6መክብብ =
#ሰባኪ
7ኢሳይያስ =እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
8ኤርሚያስ =እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
9ሕዝቅኤል =ብርታትን ይሰጣል
10ዳንኤል =
#ዳኛ ነው
11ሚክያስ =የሚመስለው ማን ነው
12ሶፎንያስ =
#ከለላ ነው
13ኢዩኤል =
#አምላክ ነው
14ዘካርያስ =(ያስታውሳል
15ሚልክያስ =
#መልዕተኛ
16ዮናስ =
#ርግብ
17ናሆም =
#መፅናናት
18እንባቆም =
#ማቀፍ
19ሀጌ =
#የኔ ደስታ
20ማቴዎስ =
#ስጦታ
21ማርቆስ =ካህን ,ልዑክ
22ሉቃስ =
#ብርሀን
23ዮሐንስ =
#ፍስሀወሀሴት
24ያሬድ =ርደት, መውረድ
25በርተሎሜዎስ =አትክልተኛ
26ሕርያቆስ =ረቂቅ ብርሀን
27እስጢፋኖስ =
#ፋኖስ
28ባስልዮስ =
#መዕቶት
29ማትያስ =
#ምትክ
30ዳዊት =
#ብላቴና
31ጴጥሮስ =
#ዐለት
32 ያዕቆብ =ተረከዝ ያዥ
33 ኢያሱ =
#መድሀኒት
34ይሁዳ =
#ታማኝ
35አርዮስ =
#ፀሀይ
36ሙሴ =
#የዋህ
37አብርሀም =የብዙዎች አባት
38ሳሙኤል =ፀሎቴን ሰማኝ
39ኢዮብ =
#አበባ
40ሲራክ =
#ፀሀፊ
41ጳውሎስ =ምርጥ ዕቃ
42ኢየሱስ =(መድሀኒት
43 ክርስቶስ =
#ንጉስ
44 ኤልሻዳይ =ሁሉን ቻይ
45. ዮሐንስ = የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ)
45. ዳንኤል = እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
46. ኤልሳዕ =እግዚአብሔር ደህንነት
47. አሞን =
#የወገኔ ልጅ
48. እስራኤል =የእግዚአብሔር ህዝቦች
49 ማርያም = የእግዚአብሔር ስጦታ
50. ሀና =
#ፀጋ
51. ሩሀማ =ምህረት የሚገባት
52. ኢ ያሱ =እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት
53. ጌርሳም=ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ
54. እዮሳፍጥ=እግዚአብሔር ፈርዷል
55. እዮአም =
#አዳኝ
56. ኢዮሲያስ= ከፍ ከፍ አለ
57. ኤልሳቤጥ= እግዚአብሔር መሀላዬ ነው
58. አብርሃም = የብዙሃን አባት
59. ኢሊዲያ ( ይድድያ ) = በእግዚአብሔር የተወደደ
60. ኤዶንያስ =እግዚአብሔር ጌታዬ ነው
61. ኦዶኒራም= ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ
62. ሆሴዕ= እግዚአብሔር መድኃኒት ነው
62. ሕ ዝቅያዝ = እግዚአብሔር ሀይሌ ነው
63. ጴጥሮስ=# መሰረት
64. ሴት =
#ምትክ
65. ሳሙኤል =እግዚአብሔርን ለምኜዋለው
66. አቤል =የህይወት እስትንፋስ
67. ጎዶሊያስ =እግዚአብሔር ታላቅ ነው
68. ስጥና =# ተዘጋ
69. ማቴዎስ =
#ሞገስ
70. ፌቨን=# የእግዚአብሔር አገልጋይ
71. ሚኪያስ =እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ
72 ይሁዳ= አማኝ ( የአማኝ ልጅ)
73. ወንጌል = የምስራች
74. ኤርሚያስ=እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል
75. ህዝቅኤል = እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል
76. ማራናታ= እግዚአብሔር ቶሎ ና
77.ሆሴዕ =እግዚአብሔር ያድናል
78. አሞፅ =
#ሀይል
79. ኤሴቅ =
#የተጣላሁብሽ
80. ሚኪያስ =እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው
81. ኢ ዮኤል=እግዚአብሔር አምላክነው
82. አብድዩ=የእግዚአብሔር አገልጋይ
83. ዮናስ =
#ርግብ ( የዋህ፣እሩሩህ )
84.እምባቆም = እቅፍ
85. ሶፎኒያስ =እግዚአብሔር ጠብቋል
86.ሀጌ=በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ
87. ዘካርያስ =እግዚአብሔር ያስታውሳል
88. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ
89. ናታኔም ፡ - የእግዚአብሔር ጠራጊ
90. አቤኔዘር ፡ - እግዚአብሔር እረድቶኛል
1. ~ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል
2. ~ሐና - ጸጋ
3. ~ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ~ሕዝቅኤል- እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
5. ~ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው
6. ~መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ
7. ~ሚልክያስ - መልእክተኛየ
8. ~ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
9. ~ምናሴ - ማስረሻ
10. ~ሣራ - ልዕልት
11. ~ሩሐማ - ምህረት
12. ~ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ
13. ~ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ~ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
15. ~ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ
16. ~ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ~ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ~ቃዴስ - ቅዱስ
19. ~በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ
20. ~በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ
21. ~ባሮክ - ቡሩክ
22.~ ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት
23. ~ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት
24. ~ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ~ቶማስ - መንታ
26. ~ናሆም - መጽናናት
27. ~ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ~ንፍታሌም - የሚታገል
29. ~አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል
30. ~አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር
31. ~አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ
32. ~አሴር - ደስተኛ
33. ~አስቴር - ኮኮብ
34. ~አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው
36. ~አቡ - አባት
37. ~አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
38.~ አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39. ~ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. ~አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል
41.~ ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ~ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ~ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል
44.~ ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ~ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ~ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ~ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል
48.~ ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል
49.~ ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ
50. ~ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው
51.~ ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው
52. ~ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል
53. ~ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
54.~ ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55.~ ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል
56. ~ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. ~እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል
58. ~ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ~ኤድን - ደስታ
60. ~ኬብሮን - ኅብረት
61.~ ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ~ይሳኮር - ዋጋየ
63. ~ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ~ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65. ~ዮናስ - ርግብ (የዋህ)
66. ~ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
67. ~ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል
68.~ የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ~ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል
70. ~ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል
71. ~ጋድ - መልካም ዕድል
72.~ ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው
ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKSShow more ...