cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

God's word

Daily God's word and live audio & video worships and lyrics Share and join 👉 @dailyword4 Comment 👉 @Samila4 or 👉 @Gospesinger

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
195Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጓደኛን ስትመርጥ . . . አመለካከትህ የምትመርጠውን ጓደኛ ይወስናል፤ አብረህ የምትከርመው ጓደኛ ደግሞ በተራው አመለካከትህን የመወሰን ጉልበት ስላለው ወደ ሕይወትህ ዘልቆ እንዲገባ የምትፈቅድለትን ሰው በጥንቃቄ ምረጥ፡፡ “ጓደኝነት እንደ ሊፍት (Lift / Elevator) ነው፡፡ ወይ ወደላይ ያወጣሃል ወይም ደግሞ ወደታች ያወርድሃል” የሚል አባባል አለ፡፡ ሌላ ረዘም ላለ ጊዜ የከረመ አባባል፣ “በአጠገብህ የሚገኙ የአምስቱ ቅርብ ጓደኞችህ ጭማቂ ነህ” ይላል፡፡ እነዚህ አባባሎች ልቦናን የሚያነቃ እውነት ይዘዋል፡፡ የቅርብ ጓደኞችህን የያዝክበት የራስህ የሆነ ምክንያት ቢኖርህም፣ ለውጥ ለማምጣት በምትፈልግበት ጊዜ በዙሪያህ የሚገኙት ሰዎች ምን አይነት ሰዎች አንደሆኑ ማሰብ መጀመርህ አይቀርም፡፡ ከዚህ በታች ጓደኛን ስትመርጥ ሊኖርህ ስለሚገባ የምርጫ መመዘኛ የሚያስተምሩ ነጥቦችን ታገኛለህ፡፡ 1. “ወደ ላይ” ምረጥ፡- የማደግና የመሻሻል ፍላጎቱ ካለህ የምትይዛቸው ጓደኞች ከአንተ ከፍ ያሉ እንዲሆኑ ትመከራለህ፡፡ ከፍ ያሉ ሰዎች ከፍ ያደርጉሃል፡፡ የበሰሉ ሰዎች ብስለትን ያስተዋውቁሃል፡፡ ይህንኑ ተመሳሳይ መርህ በመከተል የአንተን ላቅ ያለ ደረጃ ፍለጋ አንተን የሚቀርቡህ ሰዎች የመኖራቸው ሁኔታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንተ ግን ወደ ላይ መመልከትህን መዘንጋት የለብህም፡፡ 2. ተመሳሳይ መርህ ያለውን ምረጥ፡- በልዩነት ውስጥ ያለውን ውበት ሳንክድ፣ አመለካከትንና መርህን አስመልክቶ ግን ተመሳሳይነት ያላቸውን ሰዎች መቅረብ ስኬታማ ያደርግሃል፡፡ መርህን አስመልክቶ ልዩነታችሁ ከጎላ ሰዎች ጋር ጓደኝነት መያዝ፣ ወደፊት ከመራመድ ይልቅ ልዩነትን በማስታረቅ ዙሪያ የሚሽከረከር ግንኙነት ውስጥ እንድትቀር ያደርግሃል፡፡ 3. ተመሳሳይ ግብ ያለውን ምረጥ፡- የዚህ ምርጫ ጥቅሙ የመደጋገፍና የመበረታታት ጉዳይ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ አንተ ያለህ ግብ ሕብረተሰብህን የማገልገል ከሆነና የቀረብከው ጓደኛ ዋና ግቡ በገንዘብ የመበልጸግ ብቻ ከሆነ የጋራ የሆነን ሃሳብ በመወያየት የሞራልና የተግባር ድጋፍ መለዋወጥ ሊያስቸግራችሁ ይችላል፡፡ 4. በስኬትህ ደስ የሚለውን ምረጥ፡- በተሳካልህ ቁጥር ከአንተ ጥቅምን እንደሚፈልግ የሚያሳይ፣ ስለስኬትህ ስትነግረው ብዙም ሃሳብ የማይሰጥ፣ ስኬትህን አስምልክቶ ከአንተ ጀርባ ለሌሎች የሚያወራና የመሳሰሉት ባህሪይ የሚያንጸባርቅን ሰው ጓደኛ ከማድረግህ በፊት ደግመህ ልታስብበት ይገባል፡፡ 5. በውድቀትና በችግር የማይለይህን ምረጥ፡- ሁሉም ነገር በተሟላልህ ወቅት አብሮህ ሆኖ፣ ሁኔታዎች እንደ ቀድሞው አልሆን ሲሉህና ነገሮች ሲፈራርሱብህ ከአንተ ዘወር የሚል ባህሪይ ያለበት ሰው አይበጅህም፡፡ እንዲህ አይነት ሰዎች ከአንተ ከሚያገኙት ጥቅም አንጻር ብቻ የሚቀርቡህ ናቸውና ስሜትህን ጠብቅ፡፡ 6. እውነቱን የሚነግርህን ምረጥ፡- እውነቱን የማይነግርህ ሰው ከምታይበት ባህሪ አንዱ አንተ ጋር ሲሆን አንተን ደስ የሚልህን ብቻ እየመረጠ የመንገር ሁኔታ ነው፡፡ እውነተኛ ወዳጅ ግን እየወደደህና እያከበረህ፣ ቢያምህም እውነቱን ይነግርሃል፡፡ ይህ አይነቱ ሰው ባለውለታህ እንጂ ጠላትህ አይደለም፡፡ ....... ምህረት ደበበ (ዶ/ር)
Show all...
“ከአባቴ ቤት ከተወለድሁባት ምድርም ያወጣኝ፦ ይህችንም ምድር እሰጥሃለሁ ብሎ የነገረኝና የማለልኝ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ መልአኩን በፊትህ ይሰድዳል፥ ከዚያም ለልጄ ሚስትን ትወስዳለህ።” — ዘፍጥረት 24፥7
Show all...
🙏🙏 #ብርቱ_ሴት 👇👇👇 🙏 ብርቱ ሴት 💪 ምንም ያህል ዋጋና መስዋእትነት ቢስከፍላትም ከሚጎዳትና ለህልውናዋ አስጊ ከሆነ ሰውና ሁኔታ የመለየት ቁርጠኝነቱም ሆነ አቅሙ አላት ፡፡ ታስባለች ! ታመዛዝናለች! ጊዜን ትወስዳለች ! ውስጧን ታበረታለች ! ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ትቆሮጣለች ! 🙏 "ብርቱ ሴት"💪 ምንም ያህል ከባድና አሳማሚ ሁኔታ ቢገጥማት የተፈጠረችለትን አላማ ፣ የነገ ተስፍዋን ምኞቷን አሻግራ ስለምታይ በአንድ የመኖር እንቅፋት ብቻ ወድቃ አትቀርም ፣ ሰው ጓዳኝ ልቤ ተሰበረ በሚል ሁሌም አንገቷን ደፍታም አትኖርም ምክኒያቱም ብርቱ ሴት ከፊቷ እጂግ ብዙ የተዋቡ የሂዎት አጋጣሚዎች እንዳሏት ታውቃለች ። 🙏 "ብርቱ ሴት" 💪 ምንም ያህል ዋጋና መስዋእትነት ቢያስከፍላትም ነገ ለመድረስ ወደምትፈልግበት የዓላማ ከፍታ ለመድረስ አስፈላጊውን እርምጃ ሁሉ ዛሬ የመውሰድ ቁርጠኝነቱም ሆነ አቅሙ አላት ፡፡ ታያለች ! ታቅዳለች !ጊዜ ትወስዳለች! ትወስናለች ! ወደፊትም ትራመዳለች! 🙏 "ብርቱ ሴት"💪 ምንም ያህል ዋጋና መስዋእትነት ቢያስከፍላትም በሕይወቷ እየሆነ ያለውን እውነታ በመቀበል መቀየር የምትችለውን ለመቀየር ፣ ለመቀየር የማይችሉትን ደግሞ ተቀብሎ የመኖር ቁርጠኝነቱም ሆነ አቅሙ አላት ፡፡ እውነታውን ታያለች ! እየሆነ ያለውን በሚገባ ታጤናለች ! ፍልሚያዋን በሚገባ ትመርጣለች ! ከዚያም መታገል ያለባትን ትታገላለች 💪
Show all...
. "ፀሎቴ ጋ" ህሊና ዳዊት-||-New Song 🕐-6:09Min-||-💾-5.6MB Share 📲 Share 📲 Share 🚸 ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ @jesusfollowing @jesusfans 🙄ተባረኩበት🙏 🎤መዝሙር ለመላክ @ushisha ✍
Show all...
““ ‘ከዚህ በኋላ #እመለሳለሁ፤ የፈረሰውን የዳዊትን ቤት #እገነባለሁ። ፍርስራሹን መልሼ #አቆማለሁ፤ እንደ ገናም #እሠራዋለሁ፤” — ሐዋርያት 15፥16 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
“እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፦ ሥራህ ግሩም ነው፤ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ።” — መዝሙር 66፥3
Show all...
ፍቅር ነህ | ዘላለም ሉቃስ
Show all...
“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።” — ያዕቆብ 1፥17 ▷@dailyword4 ◁ ▷@dailyword4 ◁ △Join Us△
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!