cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Yesra mastawekya

Nu sra enfelg

Show more
Advertising posts
1 877Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
✈️️️Ethiopian Airlines 76th Anniversary National Government Subsidy

🎁️️️ In response to national policies, everyone can get subsidies through activities ️️️

# ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ 📌ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ጥቅምት 04, 2015 📌ተፈላጊ የሰው ኃይል:  34 ክፍት የስራ ቦታዎች 📌የስራ መደብ:  የሽያጭ ወኪል ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  30 ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ተጨማሪ መስፈርቶች፡  ለፍቃድ ማውጫ እና ለሰነድ ማስመርመሪያ ብር 550.00 በቅድሚያ ማስያዝ የሚችሉ፤ ለሙያ ግዴታ የኢንሹራንስ ዋስትና ለመግዛት በቅድሚያ ብር 505.00 ማስያዝ የሚችሉ፣ ኩባንያው የስልጠናውን 50% ወይም ብር 4400 የሚሸፍን ሲሆን ቀሪው 50% ወይም ብር 4400 በሰልጣኞች የሚሸፈን ስለሆነ ስልጠናውን ለመውሰድ የተመረጡ ሰልጣኞች ስልጠናውን ከመጀመራቸው በፊት በቅድሚያ መክፈል አለባቸው 📌የስራ መደብ:  Branch Manager የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  04 ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  06 ዓመት ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
Show all...
Go to the archive of posts