Add channel
  • Support
Stay updated with our news!
@telemetr_io_bot
Telegram analytics bot

The bot can:

  • analyze channel audience
  • channels intersections
CategoryNot specified
Channel location and language
ትኩስ መረጃወች በየደቂቃ የሚለቀቁበት channel እዲሁም:- ፠ አጫጭር ታሪኮች ፠ስፖርት እና ወቅታዊ ጉዳዮች ይዘገቡበታል።  https://t.me/joinchat/AAAAAEdTBZdXx8xrHyomTg  ለበለጠ መረጃና ጥቆማ በዚህ ላኩልን፡፡  @ethio27info_bot   @ethio27info_bot  
Show more
26 992-21
~1 784
~21
6.60%
Telegram general rating
Globally
67 662place
of 3 824 617

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

የተናፈሰው ሀሰት ነው! "የተናፈሰው ሀሰት ነው። የተመታው የተከዜ ግድብ ሳይሆን ተከዜን ተሻግሮ ወረራ የፈፀመው የሽብር ቡድኑ ነው" የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
222
0
በየአካባቢው እየተመታ ነው! ፈፅሞ ከገባበት እንዳይወጣ! የጠላት ጦር አሁንም ከገባባቸው ወደተለያዩ አካባቢዎች የጫነውን ጭኖ፣ ግማሹን ቁስለኛ በጅምላ ቀብሮ፣ አመራር የሆኑትን ቁስለኞች ጭኖ እየሸሸ ነው። ይሁንና ጠላት በየሚወጣበት የዘረፈውንም ኃይሉንም ካልተመታ ተሰባስቦ በሌላ አቅጣጫም እንደሚወጋን እሙን ነው። ስለሆነም በሚያልፍበት ሁሉ በመምታት እንዳይወጣ ማድረግ ያስፈልጋል። 1) በእርግጥም ጠላት የዘረፈውን ሀብትና ጨፍጫፊ ኃይሉን ይዞ እንዳይወጣ ጀግኖች እየመቱት ነው። ቆቦ፣ ዞብል፣ ዋጃ ፣ ጉብየ ፣ ድሬ ሮቃ፣ ወርቄ ታጣቂወች በሽምቅ፣ በደፈጣ መንገድ በመዝጋት ጠላትን ከፍተኛ ስጋት ከትተውታል። በሃርቡም ይበል የሚያሰኝ ስራ እየተሰራ ይገኛል። በሌሎች አካባቢዎችም ጠላትን ከገባበት እንዳይወጣ በማድረግ በቀጣይ የህልውና ስጋት እንዳይሆን ማድረግ የግድ ነው። 2) የአማራው ምድር የጠላት መቀበሪያ ይሆናል እንደተባለው ጠላት በገባባቸው አካባቢዎች በመርገፍ ላይ ይገኛል። ጠላት ካቋቋማቸው 8 ያህል አርሚዎች መካከል ሁለቱ በሰሜን ሸዋ አካባቢ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የሞተው ሞቶ ቀሪው እየሸሸ ይገኛል። አርሚ 2ና አርሚ 3 የተባሉት ከፍተኛ ሽንፈት አስተናግደው ከጥቅም ውጭ ሆነዋል። በተለያዪ ጊዜያት ከተመቱበት ሌሎች አርሚዎች አሰባስቦ ያዋቀራቸው የተወሰኑ ክፍለጦሮችም ከአርሚ 2ና 3 ጋር ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የቀረውን እየሸሸ ሲሆን ምቹ አጋጣሚን ተጠቅሞ እንደገና እንዳያገግም ማድረግ ይገባል። 3) ጠላት ተዋጊዎቹን ብቻ ሳይሆን አመራሮቹንም እያጣ ይገኛል። በቅርቡ በሰበር ዜና ከተነገረው በተጨማሪ ከፍተኛ አመራሮቹ ተገድለውበታል። ከወረኢሉ ሲሸሽ በጀግኖች ፋኖዎች በደረሰበት ጥቃት ከፍተኛ መተራመስ ውስጥ መግባቱ ታውቋል። ይህ ጨካኝ ቡድን ተዋጊዎች ተገድለውበት በተባለው መልኩ ትርምስ ውስጥ አይገባም። ከአሁን ቀደም ባለው ልምድ ከፍተኛ አመራር ሲገደልበት ነው መሰል ትርምስ የሚፈጠረው። በተመሳሳይ መዘዞ ላይ አንድ የጠላት ከፍተኛ አመራር ተመትቶ ሲገደል የጠላት ኃይል ከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ እንደነበር ተገልፆአል። ይህን በየአቅጣጫው ጥቃት ደርሶበት መደናበር ውስጥ ያለ ጠላት ታዲያ እንዳይወጣ ማድረግ የግድ ነው። 4) በባቲ መስመር ተዋጊውን ብቻ ሳይሆን መሳርያውም ወድሞበታል። ተማርኳል። 3 ዙ 23 እና 4 ታንኮች ፣14 ተሽከርካሪዎች በአየር ኃይል ዶግ አመድ ሆነውበታል። 2 ታንኮች ተማርከውበታል። በርካታ የቡድንና የነፍሰ ወከፍ መሳርያን አስረክቧል። በዚህም ምክንያት ከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ ይገኛል። ይህን ኃይል አጋጣሚውን እየተጠቀሙ የዘረፈውንና ጨፍጫፊ ኃይሉን ይዞ እንዳይወጣ ማድረግ ያስፈልጋል። 5) ከአቀስታ፣ ከወረኢሉ ወዘተ ወደ ደሴ መስመር በርካታ መኪና ጭኖ እየሄደ ነው። በተጨማሪም ከደሴና ኮምቦልቻ የዘረፈውን ሀብትና ንብረት እስከ ኃይቅ ባለው ደርድሯል። ወደ ወልዲያም ብዙ መኪና ሀብትና ሀይሉን ይዞ በመጠጋት ላይ ይገኛል። ጠላት የጫነውን ሀብትና ኃይል ይዞ ከወጣ ተደራጅቶ ለማጥቃት መጣሪ የማይቀር ነው። መፍትሄው ሀብታችንም ጨፍጫፊ ኃይሉንም ይዞ እንዳይወጣ ማድረግ ነው። 6) በጋሸና በሚገባ ተመትቷል። በጣም ጠንካራ ምሽጎቹ ተደርምሰዋል። በርካታ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። ከባድ መሳርያዎቹ ተማርከዋል። ወድመዋል። ሂሳብ አወራርዳለሁ ብሎ የመጣው ኃይሉ እጁን አንከርፍፎ ማሩኝ እያለ ነው። ቀሪው እግሬ አውጭኝ ቢልም በየአቅጣጫው በሩ ተይዟል። ወደ ትግራይ ማለፍ የለበትም። ከወረረው ቦታ ከወጣ ነገማ የጥፋት እቅዱን ይዞ ይመጣል። እንዳይወጣ! የጠላት ኃይል ፈፅሞ ከገባባቸው አካባቢዎች መውጣት የለበትም! እናሸንፋለን! ማሸነፍ ብቸኛው አማራጫችን ነው! ( ጌታቸው ሽፈራው ) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
235
0
አሸን የሆነ የትግራይ ወራሪ ሀይል በዛሬው እለት በየግንባሩ ገቢ ተደርጓል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
556
1
552
0
ምዕራብ ወሎ በጃማ ወረዳ ደጎሎ ከተማ ከህወሓት ታጣቂዎች ጋር በማበር ንፁሃንን ያስገደሉ የመንግሥት እና የግል ተቋማት እንዲዘርፉ የባንዳነት ሥራ የሰሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል ። ( በለጠ ካሳ ) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
624
1
የድሬዳዋ ከንቲባ ወደ ትግል ሜዳ እዘምታለሁ አሉ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ወደ ትግል ሜዳ ለመዝመት ተዘጋጅቻለሁ ብለዋል። ከንቲባው ዛሬ አመሻሹን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ፥ " ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት ከእኛ ይጠበቃልና፤ እኔም ከሌሎች ወንድሞቼ ጋር ወደ ትግሉ ሜዳ ለመዝመት ተዘጋጅቻለሁ። በግንባር ተገኝተን ያዘጋጀነውን ስንቅ እናቀብላለን፤ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ጀግናው ሠራዊታችንን በወኔ እናበረታታለን " ብለዋል። የአስተዳደሩ የፀጥታ ኃይሎችና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ የድሬዳዋን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ፤ የልማትና አስተዳደራዊ ሥራዎችን በሙሉ አቅማቸው ለማከናወን ተዘጋጅተዋል ሲሉም አሳውቀዋል። አቶ ከድር ጁሀር ፥ " መላው ነዋሪዎች አካባቢያችሁን በመጠበቅ፤ ሠራዊቱን በመደገፍና፤ ወደ ግንባር በመዝመት፤ እንዲሁም በፀሎት ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪ አቀርባለሁ። ያለጥርጥር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች " ሲሉ ነው በተረጋገጠ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት። የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደግንባር ዘምተው ሰራዊቱን እንደሚመሩ ካሳወቁ በኃላ የተለያዩ ባለስልጣናት ፣ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ ታዋቂ የስፖርት ሰዎች ጨምሮ ሌሎችም ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ እገለፁ መሆናቸው ይታወቃል። #Teddy ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
658
0
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ mygerd.com ድረ-ገጽ ላይ በግለሰብ ደረጃ ከፍተኛውን የገንዘብ መጠን በዚህ የቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ እና ትዊተር አካውንቶቼ አማካኝነት ማሰባሰብ ተችሏል! የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ኮሚኒኬሽን ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ በግለሰብ ደረጃ "ገንዘባችን ለግድባችን" በሚል ከ5 ሺህ ዶላር በላይ በገፆቼ ላይ ተሰብስቧል። Put your fingerprint to GERD - ዓለም ገብርኤል፣ እኔ ለሀገሬ ምን እያደረግኩላት ነው - ሶፊ፣ አለን ለግድባችን- we are for GERD፣ አሽሪካ እና light up Ethiopia –BT ከፍተኛ ገንዘብ ካሰባሰቡት መሀል ይገኙበታል። በድርጅት ደረጃ ከፍተኛ ንቅናቄ በመፍጠር ገንዘብ የማሰባሰብ ሥራውን ከመሩት ድርጅቶች መካከል GERD Initiative - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ MyDam - APUE፣ DFW Fundraising taskforce - DFW GERD taskforce፣ ኢትዮጵያዊነት ለአባያችን-አባያችን ለሥልጣኔያችን እንዲሁም Unity for Ethiopia Friends of Ethiopia for GERD – አስረስ ወልደማርያም ተጠቃሾቹ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ 270 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ ማሰባሰብ የተቻለ ሲሆን ባለፉት አራት ወራት ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አቅማቸው በፈቀደ መጠን ርብርብ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ለግድባችን ርብርብ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
527
0
455
0
389
0
417
0
" ከዚህ ዓመት ጀምሮ የታሸገ ውሃ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል " - አቶ ሰለሞን ታደለ የታሸገ ውሃ ለውጭ ሀገር ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬ ለማገኘት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የምግብና መጠጥ ፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ታደለ ለኢዜአ በሰጡት ቃል ፤ ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሃብት በአግባቡ ከመጠቀም አኳያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የታሸገ ውሃ የሚያመርቱ ድርጅቶች እየተበራከቱ መሆኑን አመልክተዋል። ከአምራቾቹ መካከል ጥቂቶቹ ህጋዊ ባልሆነ መልኩ ወደ ጎረቤት አገራት ለመላክ የሚሞክሩ እንደነበሩ አስታውስው፤ ከዚህ ዓመት ጀምሮ ግን ህጋዊ በሆነ መልኩ የታሸገ ውሃ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። በተለይ በዱባይ ገበያ የኢትዮጵያ የታሸጉ የውሃ ምርቶችን ለመጠቀም ከፍ ያለ ፍላጎት እንዳሳዩና ወደ ጎረቤት አገራትም ከዚህ ዓመት ጀምሮ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት ይሰራል ብለዋል። ኢትዮጵያ ያላትን ሃብት በአግባቡ በመጠቀምና ምርቶቹን ለዓለም አቀፍ ገበያ ተደራሽ በማድረግ፤ የውጭ ምንዛሬ ለማስገኘት በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ ለመሆን ትሰራለችም ነው ያሉት። ለዚህም የአመራረት ሂደታቸውን ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ እንዲያከናውኑ ኢንስቲትዩቱ የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ መሆኑንም ገልጸዋል። በኢትዮጵያ የታሸገ ውሃ አምራቾች ቁጥር አሁን ላይ 106 መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። #ENA ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
418
0
394
0
በሱዳን ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ። በዛሬው ዕለት በሱዳን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ባለፈው ወር የተካሄደውን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት በመቃወም አደባባይ ወጡ። የሱዳን የፀጥታ ኃይሎች የተቃውሞ ሰልፉን ለመበትን የአስለቃሽ ጭስ መተኮሳቸው ተሰምቷል። የዛሬው ታላቅ ሰልፍ የወታደራዊ ክንፉና የሲቪሉ አስተዳደር ስምምነት ከፈፀሙ በኃላ የተካሄደ ከፍተኛው ተቃውሞ ነው። በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ውስጥ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ከቤተመንግስቱ በቅርብ ርቀት ላይም የነበረ ሲሆን የፀጥታ ኃይሎች ሰልፉን ለመበተን የአስለቃሽ ጭስ ተጠቅመዋል። ከካርቱም በተጨማሪም በፖርት ሱዳን ፣ ካሳላ ፣ ኒያላ እና አትባራ ህዝባዊ ተቃውሞዎች ተካሂደዋል። Video Credit : Ataf Mohamed ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...

file

442
0
በሞጣ ከተማ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ የሽጉጥ እና የብሬን ጥይት ተያዘ። በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በተሽከርካሪ ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ 2 ሽህ 819 የሽጉጥና የብሬን ጥይት መያዙን የሞጣ ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር አማረ አንለይ እንዳሳወቁት ህዳር 20/2014 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 በሞጣ ከተማ 03 ቀበሌ ቴሌ አካባቢ በተደረገ የተሽከርካሪ ድንገተኛ ፍተሻ 2 ሽህ 819 የሽጉጥና የብሬን ጥይቶች መያዛቸውን ገልፀዋል። ኃላፊው ፥ ከባህር ዳር ወደ ግንደወይን ሲጓዝ የነበረ " ኮድ =3 27010 አ.ማ " አይሩፍ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ 2 ሽህ የሽጉጥ እና 819 የብሬን ጥይቶች መያዛቸውንና ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራው በመጣራት ላይ መሆኑን ገልፀዋል። ምክትል ኮማንደር አማረ ፥ " የተከፈተብንን የህልውና ዘመቻ በድል ለማጠናቀቅ ህብረተሰቡ አካባቢውን በንቃት በመጠበቅ ፣ ፀጉረ ልውጦችንና ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን ለፖሊስ በመጠቆም የጀመረውን እንቅስቃሴ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባዋል " ብለዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
401
0
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ለዶ/ር ኢሌኒ ዘውዴ ገብረ መድኅን ሰጥቶት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰረዝ ወሰነ! የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሰኔ 29/ 2005 ዓ.ም ለዶ/ር ኢሌኒ ገ/መድኅን የኢትዮጵያ ምርት ገበያን በማቋቋምና በመምራት ላበረከቱት አስተዋጽኦ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ (Honorary Degree of Humane Letters (DHLitt) የሰጣቸው መሆኑ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ ዶ/ር ኢሌኒ ሰሞኑን የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል ተብሎ ይጠራ በነበረው ድርጅት አማካኝነት በድብቅ በተዘጋጀ የበይነመረብ ስብሰባ ላይ ሙያዊነትን ያልጠበቀ፣ አድሏዊ፣ የአንድን ቡድን ፍላጎት ብቻ ያንጸባረቀ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ዋና ዋና እሴቶች የሚፃረር ሀሳብን በማራመዳቸው ዩኒቨርሲቲው ለዶ/ር ኢሌኒ የሰጠውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በድጋሚ ሲያጤን እና ሲመረምር መቆየቱ ተገልጿል፡፡ በዚህም መሠረት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1152/2011 አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀጽ 4 እና በዩኒቨርሲቲው የሴኔት ደንብ አንቀጽ ቁጥር 6 ንዑስ አንቀጽ 16 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ህዳር 21 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ለዶ/ር ኢሌኒ ዘውዴ ገ/መድሕን ሰጥቶት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ (Honorary Degree of Humane Letters (DHLitt) እንዲሰረዝ መወሰኑን ገልጿል፡፡ [EBC] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
567
0
የአዲስ አበባ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሚገኙት የአሜሪካ እና እንግሊዝ ኤምባሲዎች ማብራሪያ እንዲሰጡት ጠየቀ! የአዲስ አበባ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከሰሞኑ ኤምባሲዎቹ በኢትዮጵያ ላይ እየተከተሉ ያሉትን ያልተገባ አካሄድ በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጡት በደብዳቤ ጠይቋል፡፡ አላስታየር ማክ ፍይል በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ከ22 በላይ ህጋዊ እውቅና የተቸራቸው ፓርቲዎችን የያዘው የጋራ ምክር ቤቱ ለአምባሳደር ጊታ ፓሲ እና አምባሳደር አላስታየር ማክ ፍይል በስም ጠቅሶ በጻፈው ድብዳቤ አሜሪካና እንግሊዝ በዚህ ወቅት ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን መቆም ሲገባቸው ለሽብር ቡድኑ በማድላት ከፍተኛ ደባ እየሰሩ ናቸው ሲል ኮንኗል፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ በመግለጫው አሜሪካ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች መተዳደሪያ የሚሆነውን የአጎዋ እድል በመሰረዝም ከፍተኛ ጫና ማሳደሯን ጠቅሷል፡፡ የአሜሪካ መንግስት በሰብአዊነት ሰበብ በኢትዮያዊያን መሃከል ልዩነትን በመፍጠርና እርስበርስ መከፋፈል እንዲኖር እያደረገው ያለው እንቅስቃሴ ከህወሃት ያልተናነሰ በደል ነው ያለው ምክር ቤቱ ድርጊቱን አውግዟል፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙት የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ኤምባሲዎች በከተማዋ ውስጥ ሰላም እንደሌለ በማስመሰል ተደጋጋሚ መግለጫዎችን በማውጣት ሽብር እየፈጠሩ ነው ያለው የጋራ ምክር ቤቱ፤ ኤምባሲዎቹ የሚያወጧቸውን የተቃረኑ መግለጫዎች ቆም ብለው እንዲፈትሹ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የሁለቱም ሃገራት ኤምባሲዎችም ሆኑ መንግስታት ሽብር ከመንዛት እንዲቆጠቡ ያሳሰበው የጋራ ምክር ቤቱ የእኛን የአፍሪካዊያን ጉዳይ እኛው እንድንፈታው ተውልን በማለት መጠየቁንም ምክር ቤቱን ደብዳቤ ዋቢ በማድረግበማድረግ አሻም ዘግቧል፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
509
0
ትዊተር ኩባንያ "በቃ!" በሚል መሪ ቃል የምዕራቡ ዓለም ሀገራት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በማውገዝ የትዊተር ዘመቻ የሚያደርጉ የኢትዮጵያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የትዊተር ገጾችን እንደዘጋ ተሰምቷል። ኩባንያው ስንት የትዊተር ገጾችን እንደዘጋ ግን ገና አልታወቀም። የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤትም ትዊተር ኩባንያ አፍቃሬ-ኢትዮጵያ የሆኑ ድምጾችን እያፈነ ነው ብሎ እንደሚያምን ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የፕሬስ ሴክሬታሪ ቢልለኔ ሥዩም ተናግረዋል። የሕወሃት ደጋፊዎች በኩባንያ ውስጥ በብዛት እንደሚገኙ መንግሥት ለኩባንያው ማሳወቁንም ቢልለኔ አስታውቀዋል። [Wazema] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
569
0
ከተናጠል ተኩስ አቁም እርምጃው በኋላ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ይጣራል ተባለ! በሚኒስትሮች የተዋቀረው ግብረኃይል ከዚህ በፊት ኢሰመኮ እና ተመድ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ይፋ ባደረጉት ሪፖርት የተሰጡ ምክረ ሀሳቦችን እንደሚያስፈጽም እና በአማራና አፋር ክልሎች ያለውን ሁኔታ እንደሚያጣራ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የሰብዓዊ መብት ክትትል ለማድረግ ከህዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ስራ የገባዉ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የፌደራል መንግሥት ከወሰደው የተናጠል ተኩስ አቁም እርምጃ በኋላ የተከሰቱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ እንደሚያተኩር የጽሕፈት ቤቱ ፕሬስ ሰክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገልጸዋል። ግብረኃይሉ አራት ኮሚቴዎችን ማቋቋሙንም ተናግረዋል፡፡ ኮሚቴዎቹ የምርመራና የሕግ ክትትል ኮሚቴ፣ የስደተኞችና የውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ ኮሚቴ፣ የጾታዊ ጥቃቶች ጉዳይ ኮሚቴ እና የሀብት አጠቃቀም ኮሜቴ ናቸው፡፡ ቢልለኔ ለውጭ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ ግብረኃይሉ በሕግ አግባብ ፍትሀዊ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ያደርጋል ብለዋል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽን ጋር በታህሳስ ወር ይፋ ያደረጉት የምርመራ ውጤት ጦርነቱ ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች ከተስፋፋ በኋላ ያለውን አለማካተቱ የሚታወስ ነው። [AddisZeybe] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
561
0
ጫወታው አልቋል ስልህ! #Ethiopia : የጠሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለዲያስፖራው ምስጋና አቅርቦ ለአንድ ሚሊዮን ዲያስፖራ ጥር አድርገዋል:: ጥሪው መጪው የገና በአልን ሀገሩ ላይ በመምጣት እንዲያከብር ነው! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info

IMG_1224.mp4

597
1
“አሸባሪው ሕወሓት የግብጽ አጀንዳ ተሸካሚ ነው” አቶ ማሀሪ ማዕሾ-የቀድሞው የትግራይ አስተዳዳሪ አሸባሪው ሕወሓት ግብጽ የሰጠችውን ኢትዮጵያን የማፍረስ ፕሮጀክት አስፈጻሚ መሆኑን የቀድሞው የትግራይ አስተዳዳሪ አቶ ማሀሪ ማዕሾ ገለጹ::በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎችና ለአገር መከላከያ ሰራዊት 156 ሺህ ብር መለገሳቸውንም አመልክተዋል:: የቀድሞው የትግራይ አስተዳዳሪ አቶ ማሀሪ ማዕሾ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ግብጾችና የተወሰኑ ምዕራባውያን ኢትዮጵያን ለበርካታ ጊዜያት በጦርነት ሞክረው ሞክረው ማሸነፍ አልቻሉም::ይህ አልሳካ ሲላቸው ኢትዮጵያን የማፍረስ አጀንዳቸውን ለአሸባሪው ሕወሓት ሰጥተው በእሱ በኩል እየተፍጨረጨሩ ቢሆንም አሁንም አይሳካላቸውም፤ በተባበረ የኢትዮጵያውያን ክንድ ይመክናል ብለዋል:: ለአሸባሪው ሕወሓት ኢትዮጵያን የማፍረስ ፕሮጀክት ቀርጸው የሰጧቸው ግብጾች ናቸው ያሉት አቶ ማሀሪ፤ ግብጾች ብዙ ጊዜ ኢትዮጵያን በጦርነት ሞክረው አልተሳካላቸውም፤ይህ አልሆን ሲላቸው ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርሳቸው በዘር ከፋፍለን እናባላቸው ፤ ይህን ማድረግ ሲቻል ኢትዮጵያን ማፍረስ ቀላል ነው ብለው ለአሸባሪው ሕወሓት አጀንዳውን ሰጥተው በአሁኑ ጊዜ በእሱ በኩል ለማስፈጸም ጥረት እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል:: ግብጾችና የተወሰኑ ምዕራባውያን አገራት ኢትዮጵያ ውስጥ ስርቆት ከተስፋፋ፣ ኢትዮጵያዊነት ከተዳከመና ዘረኝነት ከገነነ ኢትዮጵያን ማፍረስ ቀላል ነው ብለው በስውርም ሆነ በግልጽ ሲሰሩበት እንደቆዩ አውስተው፤ይህን ዕቅዳቸውን ለማስፈጸም አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ሼኔን እንደ መሳሪያ እየተጠቀሙባቸው ይገኛሉ ብለዋል:: (EPA) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio2
Show more ...
1 511
2
እማማ ፊሽካ ዘመቱ!! ምግቦችን በተለያዩ ስያሜዎች በመሰየም የሚታወቁት እማማ ፊሽካ ዘመቱ። በአዲስ አበባ ከተማ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳድር ዘማቾችን ወደ ግንባር ሸኝቷል። ከዘማቾች መካከልም የ80 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ወ/ሮ ቤዛ ገ/ሥላሤ ወይም በቅፅል ስማቸው እማማ ፊሽካ እንደሚገኙበት ከመከላከያ ሠራዊት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ጠላቶቻችን በዓይን ብሌናችን ስለመጡብን ለሀገር ኅልውና ለመዝመት ምንም ዓይነት የዕድሜ ልዩነት አይገድብም ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንኳን ዘምተዋል፤ እኔ የፈለኩት ከእሳቸው ፊት እና ኋላ እያልኩኝ ቦምብ ካለ እየተንከባለልኩኝ እላዬ ላይ እንዲፈነዳ ነው የምዘምተው ብለዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 651
4
ልዩ መረጃ‼️ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ! #Ethiopia : የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ሚኒስትሩ በነገው እለት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ይወያያሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 314
1
በሰሜን ሸዋ፣ በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞንና በሰሜን ወሎ አካባቢዎች ለምትገኙ ሁሉ❗️ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ የተላለፈ ማሳሰቢያ‼️ ሀ/ ለሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችንና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ከፍተኛ ማጥቃት ጠላት ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሆኖበታል። የቻለውን ዘርፎ፣ ያልቻለውን አውድሞ ለመሸሽ ጠላት እየሞከረ ነው። አሸባሪው ኃይል በምንም መልኩ ከገባበት አካባቢ ተገቢውን ቅጣት ሳያገኝ መውጣት የለበትም። ወይ ይማረካል፤ ወይ ርምጃ ይወሰድበታል። በመሆኑም፦ 1. በተወረሩ አካባቢዎች የገባችሁ የአሸባሪው የሕወሐት አባላት፣ የመከላከያ ኃይላችን በከፍተኛ ሁኔታ የሕወሐትን ጦር እየደመሰሰ መሆኑን ዐውቃችሁ ሕይወታችሁን ለማትረፍ ስትሉ፣ በአስቸኳይ መሣሪያ አውርዳችሁ እጃችሁን እንድትሰጡ እናሳስባለን፡፡ ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን ለሚደርስባችሁ ቅጣት ኃላፊነቱ የራሳችሁ ነው። 2. እጅ የሚሰጡ የአሸባሪው የሕወሐት አባላትን ሕዝቡ በክብካቤ ይዞ ለጸጥታ አካላት እንዲያስረክብ፤ የጸጥታ አካላትም በሕግና በሥርዓት እንዲይዟቸው ትእዛዝ ተሰጥቷል። ለ/ በተወረሩ አካባቢዎች ለምትገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች 1. በግንባርና በተወረሩ አካባቢዎች የምትገኙ መላው ሕዝባችን፣ ተደራጅታችሁ የዘረፈውን ንብረት በማስቀረት፤ መኪናዎቹ እንዳያልፉ መንገዱን በሙሉ በድንጋይና በግንድ በመዝጋት የአሸባሪውን ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር አውሏቸው፤ በየገደሉ፣ በየሸጡ፣ በየጫካው እየተደራጃችሁ ጠላት መግቢያ መውጫ እንዲያጣ በማድረግ፣ በምንም መልኩ ጠላት ወደኋላ እንዳይመለስ ባለበት እንድታስቀሩ ጥሪ ቀርቦላችኋል። አንድም ጠላት ወደ ኋላ ሸሽቶ ማምለጥ የለበትም። ወይ እጁን መስጠት አለበት ወይም ርምጃ ሊወሰድበት ይገባል። 2. ጠላት የጦር መሣሪያዎችን ይዞ ማምለጥ የለበትም። በየግንባሩ ያላችሁ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጠላት ይዞ የሚሸሸውን ማንኛውም የነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጠላትን ማርካችሁ ወይም ደምስሳችሁ እንድትታጠቁ፤ የቡድንና ሌሎች መሣሪያዎችን ደግሞ ማርካችሁ ለመከላከያ እንድታስረክቡ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ ያሳስባል፤ በምትኩ ሌላ የነፍስ ወከፍ መሣሪያ ይሰጣችኋል። ©የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 392
2
1 158
0
" ዛሬ ጠዋት በADF ካምፖች ላይ ከኮንጎ አጋሮቻችን ጋር በጋራ የአየርና የመድፍ ጥቃቶችን ፈፅመናል " - የኡጋንዳ ጦር ቃል አቀባይ የኡጋንዳ ጦር ከጎረቤት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) ሃይሎች ጋር በመሆን በAllied Democratic Force (ADF) ታጣቂ ቡድን ላይ በጋራ የአየር ድብደባ እና የመድፍ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ። የኡጋንዳ መከላከያ ሃይል ቃል አቀባይ በይፋዊ ትዊተር ገፃቸው ላይ ፥ " ዛሬ ጠዋት በADF ካምፖች ላይ ከኮንጎ አጋሮቻችን ጋር በጋራ የአየር እና የመድፍ ጥቃቶችን ፈፅመናል " ብለዋል። የኡጋንዳ ባለስልጣናት በዚህ ወር መጀመሪያ በሀገሪቱ ዋና ከተማ ካምፓላ ለደረሰው የአጥፍቶ ጠፊ የቦንብ ጥቃት ADFን ተጠያቂ አድርገዋል። የታጠቀው ቡድን በምስራቃዊ ኮንጎ ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ ጥቃቶችን ፈጽሟል በሚልም ይከሰሳል። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት ዛሬ ማክሰኞ እንዳስታወቀው የኡጋንዳ ጦር በምስራቅ ኮንጎ የሚገኙ የታጣቂዎቹ ካምፖች ላይ ከኡጋንዳ ግዛት በመሆን የአየር ድብደባ እና የከባድ መሳሪያ ጥቃት መፈፀሙን ገልጿል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 283
0
1 071
0
#PVH " ሰራተኞቹን ወደ 4 ድርጅቶች እንዲዘዋወሩ የማድረግ ስራ ተሰርቷል " - አቶ ፍፁም ከተማ የአሜሪካው ድርጅት PVH ስራ አቁሟል። በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲሰራ የነበረው PVH የተባለው የአሜሪካ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት ድርጅት እኤእ ህዳር 25 ቀን 2021 እንደሚዘጋ ከዚህ ቀደም አሳውቆ ነበር። ድርጅቱ ለአምስት ዓመታት ሲሰራ የነበረ ሲሆን ከሲቪል፣ ከነጋዴው እና ከመንግስት ጋር በመሆን የሀዋሳ ኢንዲስትሪ ፓርክ የተሻለ እንዲሆን መጣሩን ገልጿል። በፓርኩ ውስጥ ከሚገኙ የአካባቢውና አለም አቀፍ የንግድ አጋሮቹ ጋር አስተማማኝ ዘላቂ የንግድ ስራ መስራት እንደሚቀጣል፤ በፓርኩ ካሉ ሌሎች ድርጅቶች ጋርም በሽርክና እንደሚሰራ አረጋጧል። በድርጅቱ ስም የወጣው መግለጫ እንደሚጠቁመው ድርጅቱ ስራ ያቆመው ከኢትዮጵያ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተያያዘ እንደሆነ ነው የሚያመለክተው። ነገር ግን ቀደም ሲል ድርጅቱን ለ3ኛ ወገን ለማስተላለፍ ድርድር ላይ እንደነበር የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ዘግቧል። የሀዋሳ ኢንዲስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ፍፁም ከተማ የአሜሪካው PVH ከህዳር 16 ጀምሮ ስራ ማቆሙን አረጋግጠው የድርጅቱ መዘጋት በአንድ ጊዜ የተወሰነ ሳይሆን ወራት ያስቆጠረና ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር አይያያዝም ብለዋል። አቶ ፍፁም ከተማ ፥ " የPVH መዘጋት በአንድ ጊዜ የመጣ አይደለም። በአንድ ሳምንት ወይም በአንድ ቀን የተወሰነ ውሳኔ አይደለም። ድርጅቱ ከዚህ በፊትም ፋብሪካውን ለሌላ አካል ለማስተላለፍ ብዙ ጥረት ሲያደርግ ነበር " ብለዋል። ድርጅቱ ያለውን ፋብሪካ እና የጨርቃ ጨርቅ ማመረቻ ቁሳቁሶችን ለሌላ በፓርኩ ውስጥ ለሚገኝ ኩባንያዎች ያስተላልፋል እንጂ በኢትዮጵያ ውስጥ በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የነበረው የኢቨስትመንት ስራ ሙሉ በሙሉ አላቋረጠም ሲሉ ተናግረዋል። አቶ ፍፁም " PVH ጋርመንት ላይ የብዙ ብራንዶች ባለቤት ነው። የተለያዩ ምርቶችን በራሱ እዚህ ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያመርታል እንዲሁም ለሌሎችም ካምፓኒዎች ትዕዛዝ በመስጠት ለPVH ምርት እያመረቱ ኤክስፖርት የሚያደርጉ ድርጅቶችም አሉ። በአሁን ሰዓት እራሱ የሚያመርትበትን ፋብሪካ ነው ያቆመው እንጂ ለሌሎች ትዕዛዝ መስጠቱም አላቆመም" ብለዋል። ቃሏን ለሬድዮ ጣቢያው የሰጠች አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ክስተቱ ያልጠበቁት እንደሆነና ድርጅቱ በመዘጋቱ ሁሉም ሰራተኛ ማዘኑን ገልፃለች። " እዛ ሰርተን ነው ቤት ክራይ የምንከፍለው፣ የምንበላው ፣ የምጠጣው ቤታችንን የምንመራው ድርጅቱ በመዘጋቱ በጣም አዝነናል " ብላለች። የድርጅቱ ሰራተኞች ድርጅቱ ቃል በገባው መሰረት ቃሉ አክብሮ ሊደረግ የሚገባውን እንዲያደርግ እና ለከፋ ችግር ሳይጋለጡ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ፍፁም ከተማ ሰራተኞች ስራ እንዳያጡና ምደባ እንደተሰጣቸው አሳውቀዋል። አቶ ፍፁም ፥ "PVH በአጠቃላይ 1300 ሰራተኞች ነበሩት እነዚህን ሰራተኞች በሀገሪቷ ህግ መሰረት የማሰናበት ስራ የሚገባቸውን ካሳ የመክፈል ስራ በጥንቃቄ ፤ ትልቅ ስም ያለው ድርጅት ነው ስሙን በሚመጥን መልኩ በጥንቃቄ ያንን ተግባራዊ አድርጎ ሰራተኞቹን ወደ አራት ድርጅቶችን እንዲዘዋወሩ የማድረግ ስራ ተሰርቷል። " ብለዋል። ስራ አስኪያጁ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ መደበኛ ስራውን መቀጠሉን ያሳወቁ ሲሆን ከAGOA ጋር ተያያዙ መሰል ችግሮችን በጥናት ተመስርቶ መፍትሄ እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ሲሉም ተናግረዋል። የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አሁን ላይ ስራ ያቋረጠው PVHን ጨምሮ ሌሎች 23 ድርጅቶች የተለያዩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶችን እያመረቱ ለውጭ ገበያ እያቀረቡ ሲሆን በፓርኩ 35 ሺህ ሰራተኞች እየሰሩ ናቸው። Credit : ጋዜጠኛ ዮናታን ዘብዲዮስ (ቪኦኤ) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 153
0
ከሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጆች ጋር ውይይት ተደረገ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዛሬው እለት ከንግድ ሚኒስቴር እና ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር በመሆን በሲሚንቶ ምርትና በገበያ ሰንሰለት ዙሪያ ከሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጆች ጋር ውይይት መደረጉን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል። ሚኒስትሩ ፥ በሲሚንቶ የንግድ ሰንሰለት ላይ እየታዩ ባሉ ኢኮኖሚያዊ አሻጥሮች ዙሪያ የተደረገ ጥናት ለፋብሪካዎቹ አመራሮች እንደቀረበላቸው ገልፀዋል። ችግሮቹን ለመፍታት ስለሚወሰዱ ጠንካራ እርምጃዎች የጋራ መግባባት ላይ ደርሰናልም ብለዋል። " በተለይም ፋብሪካዎቹ ለረጅም ግዜ ሚያነሱትን የሎጅስቲክስ ችግር በአሁኑ ሰዓት እየፈታን ሲሆን ወደፊትም የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት በፍጥነት ወደ ተግባራዊ እርምጃ ገብተናል " ብለዋል ኢ/ር ታከለ ኡማ። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 131
0
1 060
0
ሰበር ዜና! የኢትዮጵያ አየር ኃይል በመቀሌ በተጠኑ ቦታዎች ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት ፈፅሟል። #ለተጨማሪ_መረጃ፦ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 160
0
ሰበር ዜና! #አቃት እና #ገጣጢት የሚባሉ ምሽጎች ተሰብረዋል:: የህወሃት ወራሪ የኮንክሪት ምሽግ ሰርቶ የተቀመጠባቸው ቦታዎች ናቸው:: ጁንታው የተማመነባቸው እነዚህ ምሽጎች በጀግኖች የኢትዮጵያ ሀይሎች ተሰብረዋል። በዚህ ኦፕሬሽን ሁለት ታንኮች እና በርካታ የጦር መሳርያዎች የተማረኩ ሲሆን ቁጥራቸው ብዙ የጁንታው አባላት ድባቅ ተመተዋል:: ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 203
1
በቦረና በድርቅ ለተጎዱ እንስሳት የሚውል መኖ በ52 ሔክታር መሬት ላይ እየለማ መሆኑ ተነገረ! ለተከሰተው መጠነ ሰፊ ድርቅ ድጋፍ የሚያሰባስብ ኮሚቴ ሥራ መጀመሩ ተሰምቷል።በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በተከሰተው መጠነ ሰፊ ድርቅ እየደረሰ የሚገኘውን የቁም እንስሳት ዕልቂት ለመከላከል፣ ለተጎዱ እንስሳት የሚያገለግል መኖ በ52 ሔክታር መሬት ላይ እየለማ መሆኑ ተነገረ፡፡ በኦሮሚያ፣ መስኖና አርብቶ አደር ቢሮ የጥናትና ምርምር ዳይሬክተር አቶ ከተማ ኡርጋ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የድርቁ ሁኔታ ካለው አስከፊነት አኳያ ሰፊ ጉዳት ሳያደርስ እንዴት መድረስ ይቻላል የሚለውን ከክልሉ ግብርና ቢሮ፣ ከውኃና ኢነርጂ ቢሮ፣ ከኦሮሚያ አደጋ ሥጋትና መልሶ ማቋቋም ኮሚሽንና ሌሎች አካላት ጋር ከአጭር እስከ ረጅም ጊዜ የታለመ ዕቅድ ተዘጋጅቷል፡፡ [Reporter] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 251
1
የኢትዮጵያ ቡና መሸጫ ዋጋ ከባለፈው ዓመት የ58 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ! የኢትዮጵያ ቡና መሸጫ ዋጋ ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ58 በመቶ ዕድገት ማሳየቱ ተገለጸ።ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ቡና የመሸጫ ዋጋው አንድ ኪሎ 3.3 ዶላር የነበረ ሲሆን፣ በዚህ ዓመት የጥቅምት ወር የተሸጠበት ዋጋ ደግሞ ወደ 5.3 ዶላር ከፍ ማለቱ ተጠቁሟል። የመሸጫ ዋጋው ጭማሪ ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የኹለት ዶላር ዕድገት አሳይቷል። ‹ዋይ ቻርት የፋይናንስ ሶፍትዌር እና መዋዕለ ንዋይ ጥናት ተቋም› ባወጣው ጥናት፣ የኢትዮጵያ ቡና (ኮፊ አረቢካ) ባለፈው የጥቅምት ወር የመሸጫ ዋጋው በኪሎ 5.3 ዶላር መድረሱን ጥናቱ አስቀምጧል።ጥናቱ እንደሚያሳየው፣ በ2012 የአንድ ኪሎ የኢትዮጵያ ቡና የመሸጫ ዋጋ 2.8 ዶላር የነበረ ሲሆን፣ በኹለት ዓመት ውስጥ የመሸጫ ዋጋ የ2.5 ዶላር ጭማሪ አሳይቷል። [Addis Maleda] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 463
2
ለህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ! በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል። ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም እየተሸነፈ መሆኑን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በተደናበረ ዕቅድ የገባው ጠላት ተደናብሮ መውጣት እንደማይችል ተናግረዋል። ለህወሓት ዓላማ የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በመስጠት ራሳቸውን እንዲያተርፉ፣ የትግራይ ወላጆችም ልጆቻችን የት ደረሱ ብለው እንዲጠይቁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።የኢትዮጵያ ፍላጎት ሰላምና ልማት ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደዚህ ጦርነት የገባነው ተገድደን ነው ብለዋል። ማሸነፋችን ግን አይቀሬ ነው ሲሉም ገልጸዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 297
2
እስራኤል 3 ሺህ ቤተ እስራኤላዊያን ከኢትዮጵያ ልትቀበል መሆኑን አሶሼትድ ፕሬስ(ኤፒ) ዘግቧል፡፡ እስራኤል መንግስት እንዳስታወቀው ላለፉት 25 ዓመት ወደ ቴልአቪቭ ለማቅናት ሲጠባበቁ የነበሩ 3 ሺህ ዜጎችን ለመቀበል ተወስኗል፡፡ሀገሪቱ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በፈረንጆቹ 2015 በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበሩ 6 ሺህ ቤተ እስራኤላዊያንን ለመቀበል በወሰነው መሰረት መሆኑን ሲጂቲኤን አፍሪካ ዘግቧል፡፡ የሀገሪቱ ስደተኞች ሚኒስትር ፕኒና ታማኖ እንዳሉት እስራኤል ቤተ እስራኤላዊያንን ከኢትዮጵያ ወደ ሀገሯ ማስገባት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በድምሩ 140 ሺህ ዜጎችን ቴልአቪቭ ደርሰዋል፡፡ይሁንና አሁንም በርካታ ቁጥር ያላቸው ቤተ እስራኤላዊያን በኢትዮጵያ ከቤተሰቦቻቸው ተነጥለው እየኖሩ መሆኑን ያነሱት ሚኒስትሯ 3 ሺህ ዜጎች እንዲገቡ መወሰኑን መልካም ነው ብለዋል፡፡ የቤተ እስራኤላዊያን ማህበር ሊቀመንበር በበኩሉ ውሳኔው ጥሩ መሆኑን ገልጾ ወደ ቴልአቪቭ እንዲገቡ የተፈቀደላቸው ዜጎች መቼ እና እንዴት የሚለው አብሮ አለመወሰኑን ጠቁሟል፡፡የአሁኑ የእስራኤል መንግስት ውሳኔ ከ25 ዓመታት በላይ በከፋ ችግር ውስጥ ሆነው ሲጠባበቁ ለነበሩ ዜጎች ጥሩ ዜና መሆኑን ገልጾ አሁንም በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በእስራኤል ካሉ ቤተሰቦቻቸው ጋር ለመቀላቀል በመጠባበቅ ላይ ናቸው ብሏል፡፡ [Alain] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 330
3
#Russia የዓለም ሃያላን ሀገራት የላቀ የጦር መሳሪያ ለመስራት እየተሯሯጡ በሚገኙበት በዚህ ሰዓት ሩሲያ ሌላኛውን የተሳካ ዚርኮን ሃይፐርሶኒክ ኩሩዝ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን ዛሬ አስታውቃለች። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሙከራውን በማጠናቀቅ ተልዕኮ ከአድሚራል ጎሮሽኮቭ የጦር መርከብ የተወነጨፈው የዚርኮን ሚሳኤል 400 ኪሎ ሜትር ርቆ የሚገኝ ኢላማውን በተሳካ ሁኔታ እንደመታ ገልጿል። ሩሲያ፣ አሜሪካ፣ ቻይና እና ፈረንሳይ ተመሳሳይ ሙከራ ሲያደርጉ ነው የቆዩት። የሩሲያ ፕሬዜዳንት ፑቲን እኤአ የካቲት 2019 በሰጡት መግለጫ በባህር ሆነ በምድር በ1000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለ ኢላማ መምታት የሚችል መሳሪያ እየተገነባ መሆኑ አስታውቀው ነበር። የዛሬው የሩሲያ ሙከራ የመጣው ቻይና ባለፈው ሃምሌ ያደረገችው ሙከራ ከድምፅ ፍጥነት በላይ 5 ጊዜ እጥፍ የሚፈጥን መሆኑን የምዕራባውያን ምንጮች ከዘገቡ በኃላ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ እና ዘ ሞስኮ ታይምስ ዘግበዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...

file

1 146
1
በመጪዎቹ ሶስት ዓመታት በቢሊዮኖች በሚቆጠር የአሜሪካ ዶላር ወጪ ቻይና በርካታ ፕሮጀክቶችን በአፍሪካ ታከናውናለች! በመጪዎቹ ሶስት ዓመታት በቢሊዮኖች በሚቆጠር የአሜሪካ ዶላር ወጪ ቻይና በርካታ ፕሮጀክቶችን በአፍሪካ አህጉር እንደምታከናውን የቻይና ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ገልጹ። የቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም (ፎካክ) ስምንተኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ በሴኔጋል ርዕሰ መዲና ዳካር እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን በመሩት የልዑካን ቡድን አማካኝነት በመድረኩ እየተሳተፈች ትገኛለች። በመድረኩ መክፈቻ ላይ የቻይና ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በዌቢናር ባስተላለፉት መልዕክት በመጪዎቹ ሶስት ዓመታት በቢሊዮኖች በሚቆጠር የአሜሪካ ዶላር ወጪ ቻይና በርካታ ፕሮጀክቶችን በተለያዩ የአፍሪካ አገሮች እንደምታከናውን ገልጸዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 158
1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዛምቢያ አየር መንገድን በሽርክና ለማቋቋም ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት አጠናቆ ነገ ስራ ሊጀምር ነው! በዚህም አየር መንገዳችን 45 ፐርሰንት ሼር ሲኖረው የደቡብ አፍሪካው የኢንደስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን (IDC) ደግሞ 55 ፐርሰንት ሼር ይዞ የዛምቢያ አየር መንገድን መስርተዋል። የመጀመርያው በረራ ነገ ጠዋት እንደሚደረግ የታወቀ ሲሆን ከዛምቢያዋ መዲና ወደ ንዶላ ከተማ በሚደረግ በረራ ስራው ይጀምራል ተብሏል፣ ሌሎች ወደ ጆሀንስበርግ እና ሀራሬ የሚደረጉ አለም አቀፍ በረራዎችም በቅርብ ግዜ ይጀመራሉ ተብሏል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ ቀደም በቶጎ፣ ማላዊ፣ ቻድ፣ ሞዛምቢክ፣ ጊኒ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከሚገኙ መንግስታት እና ድርጅቶች ጋር ስምምነት አድርጎ አየር መንገዶችን በተለያየ መዋቅር ስራ እንዳስጀመረ ይታወሳል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 416
3
#BREAKING ሊዮኔል ሜሴ 7ተኛ ባሎንዶሩን ማሸነፉን አረጋግጧል። የወንዶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆኗል ! ለ65ተኛ ጊዜ በተካሄደው የ ፍራንስ ፉትቦል የአመቱ የወንዶች ምርጥ ተጫዋች የሽልማት ስነ-ስርዓት አሸናፊው ታውቋል። በዚህም መሰረት የ2021 የአመቱ ምርጥ የወንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ ለሰባተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችሏል። የባየር ሙኒኩ የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሊዋንዶውስኪ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል። 2ኛ - ሎዋንዶውስኪ (ሙኒክ) 3ኛ - ጆርጂንሆ ( ቼልሲ ) 4ኛ - ካሪም ቤንዜማ ( ሪያል ማድሪድ ) 5ኛ - ንጎሎ ካንቴ ( ቼልሲ) 6ኛ - ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( ማንችስተር ዩናይትድ ) 7ኛ - ሞሀመድ ሳላህ ( ሊቨርፑል ) 8ኛ - ኬቨን ዴ ብሮይነ ( ማንችስተር ሲቲ ) 9ኛ - ኪሊያን ምባፔ ( ፒኤስጂ ) 10ኛ - ጂያንሉጂ ዶናሩማ ( ፒኤስጂ ) ሆነው ተመርጠዋል። (share) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 283
3
1 111
0
አርቢት ምሽግ ተሰበረ! ትናንት ምሽት በጋሸና እስከ ምሽቱ 3 ሰአት በነበረው ውጊያ አርቢት ምሽግ ተሰብሯል። ምሽጉ የተሠራው በኮንኩሪት ሲሆን፣ 13 ቀን በመድፍ ተደብድቧል፣ በድሮን ተመቷል፣ ከዛም መከላከያና ልዩ ኃይል በእግረኛ ሰብረውት ገብተዋል። ( ታደለ ጥበቡ ) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 317
2
Attention ‼️ #Switzerland : ሀገረ ስዊዘርላንድ ኦሚክሮን በሚባለው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ምክንያት ከ20 ሀገሮች ለሚመጡ ዜጎቿም ሆነ ቱሪስቶች 10 ቀን ኳራንቲን ግዴታ ማድረግ እንዳለባቸው አሳሰበች! ኦሚክሮን - አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ አሳሳቢነቱ ቀጥሏል። የኔዘርላንድስ ሹሞች በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ ልውጥ ዝርያ (ኦሚክሮን) የተያዙ 13 ሰዎችን መገኘታቸውን ገልፀዋል፡፡ በኦሚክሮን የተያዙት ሰዎች ከደቡብ አፍሪካ በአየር ተጓጉዘው ኔዘርላንድስ የደረሱ እንደሆኑ ብሉምበርግ ፅፏል፡፡ በልውጡ ዝርያ የተያዙት ሰዎች መነሻቸውን ከኬፕታውን እና ከጆሃንስበርግ ከተሞች እንዳደረጉ ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ በሁለቱ በረራዎች ከደቡብ አፍሪካ ከመጡት መንደኞች 61ዱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ መሆኑ እንደተረጋገጠ በመረጃው ተጠቅሷል፡፡ ከመካከላቸው 13ቱ በአዲሱ ልውጥ ዝርያ የተያዙ ናቸው ተብሏል፡፡ አዲሱ ልውጥ ዝርያ በጤና ሊቃውንት ዘንድ ሳይቀር ከፍተኛ ሥጋት መፍጠሩ ይነገራል፡፡የተወሰኑ አገሮችም ወደ አዲስ የጉዞ ክልከላ እየገቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ሕንድ ለዓመት ከ9 ወራት አቋርጣ የቆየችው አለም አቀፍ ገቢ እና ወጪ በረራ ሰሞኑን ለመቀጠል የነበራትን እቅድ በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ ልውጥ ዝርያ (ኦሚክሮን) የተነሳ ዳግም አዘግይታለች፡፡ ኦሚክሮን የኮሮና ቫይረስ ልውጥ ዝርያ መነሻው ከደቡብ አፍሪካ መሆኑ ይነገራል፡፡ ብሪታንያ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ኔዘርላንድስ፣ ዴንማርክ፣ ቤልጂየም፣ ቦትስዋና፣ እስራኤል፣ አውስትራሊያ እና ሆንግ ኮንግ ልውጡ ዝርያ የተገኘባቸው ናቸው ተብሏል፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 291
0
#AddisAbaba የአዲስ አበባ ፖሊስ ፥ የኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዪ ሀገራትን የገንዘብ ኖቶች ለማባዛት በዝግጅት ላይ የነበሩ የካሜሮን እና የኮትዲቭዋር ዜግነት ያላቸው ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ግለሰቦቹ በጋራ በመሆን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አማዶ የእንግዳ ማረፊያ ውስጥና በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ብራይት የእንግዳ ማረፊያ ውስጥ የገንዘብ ኖቶችን በማዘጋጀት ላይ እያሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል። የግለሰቦቹን ህገወጥ እንቅስቃሴ ሲከታተል የነበረዉ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ተጠርጣሪዎቹን ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጥቆማ በመስጠት ነው በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ ያስደረገው። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ሲዉሉ ፦ - 107 ሺህ 330 ትክክለኛ የኢትዮጵያ ብር፣ - የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች፣ - ባለ 200 በርካታ ፎርጅድ የኢትዮጵያ ብሮች፣ - ዱቄት መሳይ ኬሚካል፣ - ፈሳሽ ኬሚካሎች፣ - የወረቀት መቁረጫ፣ - በርካታ ቾክ፤ በርካታ ወረቀት፣ - 9 ሞባይል ስልኮች እና ሌሎች ቁሳቁሶች መያዛቸዉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳውቋል። Credit : #ENA ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 598
1
1 357
0
1 371
0
1 433
0
#Ethiopia : የህወሃት የሽብር ቡድን ዳግም ስጋት ሊሆን በማይችልበት ደረጃ እስከሚሆን ድረስ የተጀመረዉ ሁሉን አቀፍ ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአፋር ክልል ምክርቤት አፈ-ጉባኤ ገለጹ። የአፋር ክልል ምክርቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አሲያ ከማል በአፋር ግንባር በህወሃት ጁንታ የሽብር ቡድንን ላይ ለተገኘዉ አንጸባራቂ ድል እንኳን ደስአላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አሲያ እንደገለጹት የህወሃት አሸባሪ ቡድን የታሪካዊ ጥላቶቻችን ተላላኪ በመሆን በሀገርና በህዝባችን ላይ ታሪክ ይቅር የማይለዉ ክህደት ፈጽሟል። የሽብር ቡድኑ በተቆጣጠራቸዉ የአማራና አፋር ክልል አካባቢዎች ሴቶችና ህጻናትን ጨምሮ በንጹን ዜጎች ላይ የጅምላ ግድያ የመሰረተ-ልማት ውድመትና የህዝብና መንግስት ሃብት ዘረፋ በመፈጸም ቡድኑ ምንም አይነት ፖለቲካዊ አላማ የሌለው በፍጹም ተስፍ መቁረጥ ውስጥ የሚገኝ አይን ያወጣ ሽፋታ መሆን ለአለም ማሳየቱን ወይዘሮ አሲያ ገልፀው ይህን የሽብር ቡድን በመከላከያ ሰራዊቱና ልዩ ሀይሉ እንዲሁም በህዝቡ ንቁ ተሳትፎ በኢትዮጵያዉያን የተባባረ ክንድ በየግንባሩ ድባቅ እየተመታ ይገኛል ብለዋል። በተለይም የህወሃት ሽብር ቡድን በአፋር በኩል ሀገሪቱን ገቢና ወጪ ንግድ መስመርን በመቆጣጠር ሀገር ለማፍረስ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫዉ አድርጎ በተደጋጋሚ ሜሌን ለመያዝ የሞት ሽረት ትግል ማድረጉን ያወሱት አፈ ጉባኤዋ በኢትዮጵያዊነቱ ፈጽሞ የማይደራደረዉ የአፋር ህዝብ ከልዩ ሃይሉና መከላከያ ሰራዊቱ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ ጥላቱን መፈናፈኛ በማሳጣት የአባቶቹን አኩሪ ታሪክ ማደሱን ገልፀዋል። ወይዘሮ አሲያ እንደገለፁት የጁንታዉ ሰራዊት በአፋር በኩል ከፍቷቸዉ በነበሩ የተለያዩ የጦር ግንባሮች ሳይወድ በግድ እያገሸገሸውም ቢሆን መራር ሽንፈቱን ተጎንጭቶ ያሰለፈዉም ሰራዊት እንደቅጠል አርግፎ በድል ተጠናቋል። ይሁንና ይህ ማለት ጦርነቱ ተጠናቀቀ ማለት ባለመሆኑ የህወሃት ጁንታ ዳግም የሀገርና የህዝብ ጥላት መሆን በማንችልበት ደረጃ እሰከሚንኮታኮት ድረስ ተጠናክሮ ይቀጥላል። በመጨረሻም ወይዘሮ አሲያ የአፋር ህዝብም እንደወትሮዉ ሁሉ የጠላቱን እንቅስቃሴና ሴራ ቀን ከለሊት ነቅቶ በመመከት ህዝባችን ከመንግስትና ከሰራዊቱ ጎን በመቆም እየቀረበ ለመጣው ሀገራዊና ህዝባዊ ድል እያበረከተ ያለዉን የማይተካ አስተዋጽኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል። ክብርና ሞገስ ለጀግናው ለአፋር ልዩ ሃይል፣ ለአፋር ሚሊሺያና ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን!!!
Show more ...
1 363
1
ኢትዮጵያ አፍጋኒስታን አይደለችም -አሜሪካዊው ፀሀፊ ሎውረንስ ፍሪማን። #Ethiopia : አሜሪካን ዜጎቼ ከኢትዮጵያ በፍጥነት ውጡልኝ ስትል ታዋቂው ፀሀፊ አዲስ አበባ ገብተዋል። የአዲስ አበባን አየር እንዳጣጣሙም ያዩትን ሀቅ በማህበራዊ ሚዲያ አጋርተዋል። "አዲስ አበባ የተረጋጋች ናት። ምግብ ቤቶቿም በምሽት ክፍት ናቸው።አየር መንገዱም በተለመደ እንቅስቃሴ ላይ ነው።ከአሜሪካን ስንመጣም ሙሉ በሚባል ደረጃ ሰው ጭኖ ነው ነበር ብለዋል። አለማቀፍ ሚዲያዎችንና የሀሰት ባለሟሎችንም ቅጥፈታችሁን ተውት ሀሰተኛ መረጃችሁን አቁሙ እዚህ አፍጋኒስታን የለም ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 415
1
"የተቀመጠው የሰዓት እላፊ ገደብ አምራች ኢንዱስትሪዎችን አይመለከትም"፦ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የተቀመጠው የሰዓት እላፊ ገደብ ለሁሉም አምራች ኢንዱስትሪዎች እንደማይመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ።አሁን ባለው አገር የማዳን ግዳጅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ይታወቃል፡፡ በዚህ ምክንያትም በአንዳንድ አካባቢዎች የሰዓት እላፊ ገደብ የተደረገ ቢሆንም በአምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ ገደቡን ተግባራዊ ማድረግ ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ጫና ስለሚያሳድርና ኢንዱስትሪዎችንም ወደ ኪሣራ ስለሚያስገባቸው የተቀመጠው የሰዓት እላፊ ገደብ ለሁሉም አምራች ኢንዱስትሪዎች እንደማይመለከት ታውቆ፤ ኢንዱስትሪዎቹ አስፈላጊ የሆነ የራሳቸውን የጥበቃ ሥርዓት ከወትሮው በተለየ መልኩ አጠናክረው መደበኛ ሥራቸውን በተለመደው ሁኔታ እንዲቀጥሉ እንዲደረግ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ አሳስቧል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 582
1
የሲዳማ ክልል ለአገር መከላከያ ሠራዊት የ105 ሚሊየን ብር ድጋፍ አበረከተ የሲዳማ ክልል ለአገር መከላከያ ሠራዊት 80 ሚሊየን የገንዘብ እና የ25 ሚሊየን ብር የአይነት በአጠቃላይ የ105 ሚሊየን ብር ድጋፍ አበርክቷል። የአሸባሪው የሕወሓት ኃይል ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያለመው ህልሙ ቅዠት ሆኖ ቀርቷል ያሉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ አሸባሪ ቡድኑ ወደ ኋላ እየፈረጠጠ ያለው በአንድነት በመቆማችን ነው ብለዋል። እኔ እያለሁ ሀገር አትፈርስም በማለት ራሳቸው ወደ ግንባር በመዝመት ምሳሌ የሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ተከትለን ሁላችንም ይህን የሽብር ቡድን እስከወዲያኛው ለመቅበር ልንዘምት ይገባል ብለዋል፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 610
0
1 348
0
" የሰላዮች ልዑካን እንጂ ታዛቢዎች አልነበሩም " - ኒኮላስ ማዱሮ በዓለም ላይ አነጋገሪ ከሚባሉት የሀገራት መሪዎች አንዱ የሆኑት የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ትላንት በሀገራቸው ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ቀርበው የሰጡት ቃል መነጋገሪያ ሆኗል። በቬንዝዌላ ባለፈው ሳምንት ክልላዊ ምርጫ የተካሄደ ሲሆን ፕሬዜዳንት ማዱሮ ይህንን ምርጫ ለመታዘብ የተላኩትን የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላትን “ሰላዮች” ሲሉ ጠርተዋቸዋል። የማዱሮ ይህን ውግዘት ያሰሙት ታዛቢዎቹ በአራት አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቃዋሚ እጩዎች የተሳተፉበት ምርጫ ካለፉት አመታት በተሻለ ሁኔታ የተካሄደ ነበር ካሉ በኃላ ነው። ይሁን እንጂ በምርጫው በአስተዳደራዊ ምክንያቶች በእጩዎች ላይ የዘፈቀደ እገዳዎች፣ የምርጫ ማእከላት መዘግየቶች እና "በዘመቻው ውስጥ የመንግስት ሀብቶችን መጠቀምን" በተመለከተ ያሉ ክፍተቶችን ታዛቢዎቹ አንስተዋል። የገዢው ሶሻሊስት ፓርቲ መሪ ማዱሮ " የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች የምርጫውን ሂደት ለማበላሸት ፈልገው አልቻሉም " ብለዋል ። ማዱሮ ፥ " የሰላዮች ልዑካን - ታዛቢዎች አልነበሩም! በነጻነት በሀገሪቱ ዙሪያ እየተዘዋወሩ የሀገሪቱን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ህይወት እየሰለሉ ነበር" ሲሉ ተደምጠዋል። በሀገሪቱ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ በተላለፈው ስርጭት ፕሬዜዳንት ማዱሮ ምርጫው "እንከን የለሽ፣ ቆንጆ" ነበር ብለዋል። የታዛቢ ልዑኩ ለፕሬዜዳንቱ ውግዘት ወዲያውኑ ምላሽ አልሰጠም። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 499
0
1 410
0
#Update በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭት አውድ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የተቋቋመው የሚኒስቴሮች ግብረ-ሀይል ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። ግብረ ኃይሉ ዛሬ በይፋ ስራ መጀመሩን አሳውቋል። * ዝርዝር መግለጫው ከላይ ተያይዟል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 316
0
1 402
0
#ሪፖርት Afar Region | Conflict Situation የአፋር ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ህወሓት በክልሉ ላይ በፈፀመው ወረራ በ4 ዞኖች (21 ወረዳዎች) 377,000 ሰዎች መፈናቀላቸውን እና በአሁን ሰዓት በክልሉ 1.3 ሚሊዮን ህዝብ ለችግር ተጋልጧል ሲል አሳውቋል። - በአሁኑ ወቅት በክልሉ ከ376,502 በላይ ተፈናቃዮች አሉ። - ከ205,178 በላይ ሰዎች ከአውሲራሱ፣ ከብላቲራሱ፣ ከፋንቲራሱ እና ከሃሪራሱ ዞኖች አዲስ ተፈናቃዮች ናቸው። - ከፍተኛ ቁጥር ያለው አዲስ ተፈናቃይ የተመዘገበው ከጭፍራ (42156)፣ አዳአር (33,696)፣ ዳዌ (30,000)፣ ሃዳሌላ (21,000)፣ ሳማሮቢ (18,000) እና ተላሌክ (23,288) ነው። (እኤአ በህዳር 2021) - መፈናቀሉ አሁንም በአውሲራሱ፣ ቀብላቲራሱ፣ ፋንቲ ራሱ እና ሃሪራሱ ዞኖች እንደቀጠለ ነው። - በአጠቃላይ በግጭት ምክንያት የተከሰተው ሰብአዊ ቀውስ በአፋር ክልል 21 ወረዳዎች ውስጥ ወደ 1.3 ሚሊዮን ሰዎችን ለችግር አጋልጧል። (የአፋር የአደጋ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 422
0
1 268
0
1 546
0
1 549
1
1 557
0
የኢፌዴሪ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ግንባር ከዘመቱበት ቀን ጀምሮ የወገን ጦር አንፀባራቂ ድሎችን በማስመዝገብ ላይ ሲሆን የሽብር ቡድኑ የአርሚ እና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደምስሰዋል ፡፡ ብዙ ቁጥር ያለው የጠላት ሃይልም መጠነ-ሰፊ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል፡፡ አገርና ተቋም የከዱት የጁንታው ቁንጮ አመራሮች ለእኩይ አላማቸው ካዋቀሯቸው አገር አፍራሽ የጦር ክፍሎች መካከል በአርሚ 24 በ241ኛ ኮር ስር ኩህለን በመባል የሚጠራው ክ/ጦር አንዱ ሲሆን ከሰሞኑ በሰራዊታችን እየተወሰዱ ባሉ ማጥቃቶች ከክ/ጦሩ አመራሮች ጀምሮ የተደመሰሱ ሲሆን የቀረው ሃይልም ቁስለኛና ምርኮኛ ለመሆን ተገዷል፡፡ በሰራዊታችን ከተማረኩት መካከል የሻለቃ አመራር የነበረው ከሀዲው መ/አ ተስፋለም አፅብሃ ፣ ብሬ መሃሪ ፣ ሳሙኤል ገ/ህይወት እና በላይ ገ/መስቀል በየደረሱበት ሁሉ ይፈፅሟቸው የነበሩ ግፍና በደሎችን ዘርዝረዋል ፡፡ በበላይ አመራሮቻቸው እየታዘዙ ያልደረሱባቸውን አካባቢዎች እንደያዙ አድርገው ህዝቡን ሲያሸብሩ እንደነበርና በየከተሞችና ገጠሮች ሲደርሱም ህዝብ እየጨፈጨፉ የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ማዕከላትን በሰኞ ገበያ ፣ በተንታ ፣ በደሴና በሌሎች አካባቢዎች እንዲሁም በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዘረፋና ውድመት በመፈፀም የቤት ቁሳቁሶችንና የድርጅት ንብረቶችን በመኪና እየጫኑ ወደ ትግራይ መላካቸውን መስክረዋል፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 527
2
በማህበራዊ ሚዲያዎች "የአማራ ክልል ልዩ ኀይል ምክትል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን ከህወሓት ጋር ግንኙነት ስለአላቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል" በሚል እየተራገበ የሚገኘው ዜና ከእውነት የራቀ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። እውነታው ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን በአሁኑ ሰዓት ከሌሎች የፀጥታ ጓዶቻቸው ጋር በመሆን ሰራዊቱን በአግባቡ እየመሩ ያሉ እንደሆነ ተገልጿል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 472
0
ብሔራዊ ባንክ የብድር ክልከላውን ሙሉ በሙሉ አነሳ! ለባለፉት አራት ወራት ተግባራዊ የነበረው የብድር ክልከላ ሙሉ በሙሉ መነሳቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ አስታወቀ። ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ብድር አገልግሎት ለሁሉም ደንበኞቻቸው እንዲሰጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ሪፖርተር ከምንጮቹ አረጋግጧል። ክልከላው የተጣለው "የኢኮኖሚ አሻጥርን" ለመከላከል እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ተግባራዊ ተድርጎ የነበረው በትይዩ እና በህጋዊ የውጭ ምንዛሬ ግብይት ላይ ያለው ልዩነት መስፋቱን ተከትሎ ነበር። [ሪፖርተር] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 661
1
የባልሲሊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ትምህርት ቤት እና የዊልፍሬድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሣይንስ የትምህርት ክፍል ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ፥ ምንም ዓይነት የህወሓት ወታደር ወደ አዲስ አበባ ሲገባ አለማየታቸውን ገለጹ። አን ህወሓት በሰሜኑ ክፍል በአማራ እና አፋር ክልሎች ወረራ እንደፈጸመ መረጃው እንዳላቸው ጠቁመዋል። “ህወሓት ወደ አዲስ አበባ ገብቷል” እና የመሳሰሉትን የሃሰት መረጃዎች የሚነዙት የአሸባሪ ቡድኑ ደጋፊዎች እንደሆኑም ገልጸዋል። ከሎስ አንጀለስ ወደ አዲስ አበባ የመጣው እና በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩት ኢትዮ – አሜሪካዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዳኛቸው ተሾመ በበኩላቸው ÷ አዲስ አበባ በሕወሓት ቁጥጥር ስር ልትገባ ነው የሚለው መረጃ ሠይጣናዊ ዕቅዳቸውን የሚያንጸባርቅ እና የአገርን ክብር የሚነካ ነው ሲል ይናገራሉ፡፡ አያይዘውም የውጪ ዲፕሎማቶች፣ ምግባረ ሠናይ ድርጅቶች እና ኮርፖሬሽኖች ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡና በአገሪቷ ላይ ኢኮኖሚያዊና ሌሎች ጥፋቶች እንዲከሰቱ ለማድረግ የተሸረበ ሴራ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚሳኤል ሊመታ ይችላል ተብሎ በአሜሪካ የወጣው መረጃም መሰረተ ቢስ እንደሆነና አየር መንገዱ ከውጪ በረራ የሚያገኘውን የውጪ ምንዛሬ እንዲያጣ ያለመ ነው ብለዋል፡፡ ይህ አገሪቷን የማሽመድመድ ሴራም በምዕራባውያንና በአሜሪካ በቅንጅት እየተሰራም ነው ማለታቸውን “የብላክ አጀንዳ ሪፖርት” ኤዲተር አን ጋሪሰን በዛሬው ዕለት በዩቲዩብ ባጠናቀረችው ዘገባዋ አመላክታለች፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 824
2
በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል ያለውን የረጂም ጊዜ ወዳጅነት የሚፈታተን ትንኮሳ እየተደረገ ቢሆንም ኢትዮጵያ ወዳጅነቷን አስጠብቃ ትቀጥላለች ሲል መንግሥት ገለፀ፡፡ ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ላላት ጉርብትና ከፍተኛ ዋጋ የምትሰጥና ይህንንም በተግባር ማሳየት የቻለች አገር መሆኗንም አስረድቷል፡፡ሱዳን የወረረችውን የኢትዮጵያ መሬት በተመለከተ የሁለቱን አገራት የቀየ ግንኙነት በማጎዳ መልኩ እንደሚፈታ የኢትዮጵያ ፍላጎትና እምነት መሆኑንም አጽንኦት ሰጥቷል፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሱዳን በኩል ሰርገው የሚገቡ የጥፋት ኃይሎች በኢትዮጵያና ዜጎቿ ላይ ጥፋት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ መንግሥት እርምጃ እንደወሰደባቸው ጠቁመዋል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ የውጭ መገናኛ ብዙኃን ይህንን ክስተት የሚዘግቡበት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን ሚኒስትር ዴኤታዋ ጠቁመው መንግሥት የሱዳን የመከላከያ ሰራዊት አባላትን አጥቅቷል የሚለው ዘገባ ሃሰተኛ ነው ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያና ሱዳን ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው አገራት እንደመሆናቸው ሱዳን በችግር ውስጥ በምትገባበት ወቅት ኢትዮጵያ ወዳጅነታቸውን እና ጉርብትናን በሚመጥን መልኩ ድጋፍ ማድረጓን መንግሥት ጠቁሟል፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 575
0
የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒ አዲስ አበባ እንደተለመደው ሠላም ናት ሲሉ የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጸ! የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒ አዲስ አበባ እንደተለመደው ሰላም ናት ፣ ይልቁንም የቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች ተሞልቷል ሲል የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጸ። ከ30 ዓመታት በላይ በአፍሪካ የፖሊሲና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ምርምር በማድረግ የሚታወቀው ላውረንስ ፍሪማን በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ መግባቱን ገልጾ ፣ አዲስ አበባ የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒው በተለመደ ሠላማዊ እንቅስቃሴዋ ላይ ትገኛለች ብሏል። በከተማዋ የሚገኙ የንግድ ተቋማት፣ ሆቴሎች፣ ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በሙሉ አቅም አገልግሎት እየሰጡ ነው ሲልም አመላክቷል። ይልቁንም የቦሌ አለም አቀፍ አየር መንግድ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች መሞላቱን ነው የገለጸው። “ውሸትና ሐሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ይቁም እዚህ አፍጋኒስታን የለችም የአገዛዝ ለውጥ ለማድረግ የሚካሄደው እንቅስቃሴም ይቁም” ሲል መናገሩን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 450
0
ሁሉም ህብረተሰብ ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅ አለበት!!”፦ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በግንባር እና በተወረሩ አካባቢዎች የሚገኙ ሁሉም ህብረተሰብ ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅ እንዳለበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳሰበ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የህልውና ዘመቻ ወደ ተሟላ የማጥቃት እርምጃ እንደገባ ያስታሰወሱት ሚኒስትር ዴኤታዋ ወራሪው ቡድን ለአብነት በጭፍራ በመስኪዶች ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን ጠቁመዋል። የሽብር ቡድኑ የኃይማኖት ቅዱሳን ቦታዎችን በማርከስ፣ የኃይማኖት መፅሀፍቶችን በማቃጠል እና ውድመት በመፈፀም እና የአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ስነ-ስቦናዊ ጫና ለማድረግ አቅዶ መንቀሳቀሱን አስታውቀዋል። ጠላት በወገን ጦር ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት እንደሚገኝ ያስታወሱት ሚኒስትር ዴኤታዋ አሸባሪው ቡድን ሲሸሽ በህብረተሰቡ ውስጥ ገብቶ እንዳይሸሸግ ህብረተሰቡ ተደራጅቶ ነቅቶ እንዲጠብቅም ነው ያሳሰቡት። ህብረተሰቡ ሰራዊቱን በጠንካራ ደጀንነት እየደገፈ እንደቀጠለ እና አሁንም በዚሁ መልኩ ህብረተሰቡ ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 436
0
1 410
0
#Dasenech የኮንሶ ዞን ለዳሰነች ወረዳ ህዝብ 23 አይሱዙ መኪና የእንሰሳት መኖ ድጋፍ አድርጓል። የዳሰነች ወረዳ የሀገር ሽማግሌዎች ከኮንሶ ዞን ለተደረገላቸው የእንሰሳት መኖ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። የደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ዋና አስተዳደር በዝናብ እጥረት አማካኝነት እንሰሳት መሞታቸው አሳውቆ ከኮንሶ ዞን ለተደርገው ድጋፍ አስተዳደሩ ምስጋና አቅርቧል። የኮንሶ ዞን አስተዳደር አሁን ላይ ያደረገው 23 አይሱዙ መኪና የመኖ ሳር ድጋፍ ሲሆን ቀጣይነት እንደሚኖረው አሳውቋል። በግጦሽ እጦት ምክንያት በርካታ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ከ45ሺህ በላይ ቤተሰብና ከ300 ሺህ በላይ የቀንድ ከብቶች ተፈናቅለው ከ207 ሺህ 700 በላይ ከፍተኛ አደጋ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል። መረጃው ከኮንሶ ዞን መንግስት ኮ/ጉ መምሪያ ያገኘነው ነው። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 497
0
የተቀጣጠለው የ #NoMore ንቅናቄ ፦ አሜሪካንን ጨምሮ ሌሎች የምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና በሀገራቱ ሚዲያዎች የሚሰራውን የኢትዮጵያን ህዝብ የማሸበር የሀሰተኛ መረጃ ዝውውር በመቃወም በተለያዩ ሀገራት #NoMore በሚል በርካታ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኤርትራ ዜጎች የተቀውሞ ሰልፍ እያደረጉ ይገኛሉ። ትላንት እሁድ እንዲሁም ቅዳሜ በአይርላንድ (ደብሊን ፣ ኮርክ፣ ጋልዌይ) ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ኖርዌይ፣ ጣልያን የተቃውሞ ሰልፎች ተደርገዋል። በተጨማሪ በአሜሪካ ነጩ ቤተ መንግስት መቀመጫ ዋሽንግቶን ዲሲ ትላንት የተቃውሞ ሰልፍ የተደረገ ሲሆን ሀገሪቱ ከኢትዮጵያ የውሥጥ ጉዳዮች እጇን እንድትሰበስብና በሀገሪቱ ያሉት ሚዲያዎች በሀሰተኛ መረጃ ህዝብን ከማሸበር እንዲታቀቡ ተጠይቋል። በ #NoMore ዘመቻ በተለይ በማህበራዊ ሚዲያው ከኢትዮጵያውያን በተጨማሪ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች እየተሳተፉበት ሲሆን ከነዚህ መካከል በጉልህ የሚጠቀሱት የቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናት ናቸው። የቻይና መንግሥት ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል አቀባይ ዌንቢን ፣ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁዋን ቹኒንግ፣ በሊባኖስ የቻይና ኤምባሲ ኮንሱላር ካኦ ይ የ #NoMore በቃ ንቅናቄ ድጋፋቸውን በይፋዊ የትዊተር ገጻቸው ያንፀባሩቁ ናቸው። ባለልስጣናቱ፥ " O ዴሞክራሲ፤ በስምሽ ስንት ወንጀሎች ተፈጸመ "ብለዋል። ባለስልጣናቱ ከመልእክታቸው ጋር ያያዙት ምስል " ለUS ኢምፔሪያሊዝም ቀጣዩ ማን ነው?" የሚል ሲሆን አፍጋኒስታን፤ ኢራቅ፤ ሊቢያ እና የመን ወድመዋል፤ ማነው ተረኛው? "ሲልም ያጠይቃል። ከፖለቲካ ሰዎች በተጨማሪም ሴኔጋላዊ-አሜሪካዊው ዓለም አቀፍ ድምፃዊ ኤኮን #NoMore ንቅናቄን ተቀላቅሏል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_b
Show more ...
1 424
1
1 361
0
1 609
0
1 650
1
1 373
0
1 361
0
1 642
0
አስደሳች ዜና !!! #Ethiopia : ቤተሰቦቹ ከቤኒን አፍሪካ ፈረሳይ ውስጥየተወለደው የpan Africanism አቅንቃኝ በፈረሳይኛ ተናጋሪዎች ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ታዋቂ እና ተእፅኖ ፈጣሪ ከሆኑት አንዱ የሆነው Activist kemi Seba የNOMORE Movement ን ተቀላቅሏል ኢትዮጵያን በምንችለው መርዳት አለብን ኢትዮጵያ ከተሸነፈች አፍሪካም ትሸነፋለች ብሏል ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info

IMG_0880.mp4

1 978
5
#Ethiopia : ታዋቂው አለም አቀፍ አርትስት @akon እና ባለቤቱ @rozybn #NoMore ሀሽ ታግን ተቀላቅለዋል ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
2 016
5
የተረጋገጠ መረጃ! በሰሜን ወሎ ሃብሩ ወረዳ ከጭፍራ ሸሽቶ ጨለማን ተገን አድርጎ በመጓጓዝ ላይ የነበረ የወራሪው ሀይል በድሮን ድብደባ እምሽክ ተደርጓል። #ለተጨማሪ_መረጃ፦ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
2 101
1
ብዙዎች ያልተገነዘቡትና እለት ተአለት የሱማሌ ክልል ሴራን እንደ አመጣጡ እያከሸፈው ያለው የምስራቁ ኮከብ ሙስጠፌ ላይ ላዩን የሚመለከት ሰው እንደ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ሠላም የለም ይላል። ጥያቄው፦ ይሔ ሰላም እንዴት መጣ? የሚለው ነው። በፕሬዝዴት ሙስጠፌ ሙሁመድ ዑመር የሚመራው የሶማሌ ክልል የለውጥ አመራር ባይኖር ምሥራቁም እንደ ሰሜን ነበር የሚሆነው:: ሰሞኑን ስለ ሱማሌ ክልል ጹሁፎች ሳበዛ አንዳንዶች አረ ስለ ሰሜን ምስራቁ ሰላም ነው ያላችሁኝ ሰዎች አላችሁ ሙስጠፌና እንደ ሙስጠፌ ያሉ የክልሉ አመራሮች በምስራቁ የመጣውን የኢትዮጵያ ጠላትና እሳት እንዴት እያዳፈኑት ነው? #Ethiopia : በአሁኑ ወቅት ጀቡቲ፣ ሶማሊያና ኬኒያ ከኢትዮጵያ በሚዋሰኑበት የሶማሌ ክልል ከ 2,400 ኪ.ሜ በላያ ጀግናው የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ወጥሮ በመያዙ ነው ቀጠናው ሰላም የሆነው:: በሱማሌ ክልል ጠላት አይተኛም እኛም መተኛት የለብንም የሚሉ ኢትዮጵያዊ መሪዎች ነው ያሉን:: እኛ ብንተኛ አሸባረዎች በቀላሉ ያልፋሉ ፤ መሃል ሃገር ሠላም አይሆንም። በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ የተሰጠን የሃገር አደራ በብቃት ተወጥተን ነው በዚህ ወሳኝ ጊዜ የሶማሌ ህዝብ ታሪክ በደማቃ መጻፍ ያለብን በማለት 24 ሰዓት መሥራት አለብን በሚል እመነት እየሰሩ ያሉ የክልል መሪዎች እና አመራሮች ነው ያሉን። ለዚህ ደግሞ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ ሙሁመድ ኡመር እና ምክትላቸው ኢብራሂም ኡስማን ፋራህ ናቸው:: ከአሜሪካ ጀምሮ ኬኒያ ሶማሊያ ውስጥ ያሉትን የጁንታውን ሴራ በማክሸፍ ውስጥ ያሉትን ባንዳዎች ለቅሞ ለህግ በማቅርብ የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ከአልሸባብ ጋራ ደንብር ላይ ጦርነት ማድረግ አንድ አንዴ አልሽባብ ስጋት እንዳይሆኑ በማለት ወደ ጎሮቤት ሶማሊያ ድንበር የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ከ 3 እስከ 5 ኪ.ሜ ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት አሸባሪውን ደምስሶ ወደ ድንበር መመለስን ያካትታል:: በአጠቃላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የድንበር ጥበቃ ሥራ የመረጃ ሥራ የውስጥ ባንዳዎችን ከማጥራት ሥራ ጎን ለጎን የክልሉ የልማት ሥራ ይህን ሁሉ ሃላፊነት ነው በአመራሮቹ ጫንቃ ላይ የወደቀው:: የመሪዎቻችን እንቅለፍ በጣም ትንሽ ነው፤ በ 24 ሣዓት 4 ሰአት ብቻ ነው የሚተኙት። ከምሽቱ 10 ሣዓት ተኝተው ጠዋት 2 ሳዓት ቢሮ የሚገቡት፤ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው በዚህ ወሳኝ ግዜ ሁላችንም የራሳችን ድርሻ ብንወስድ ሀገራችን ተከብራ ህዝባችን የብልጽግና ማማ ላይ እንደሚወጣ አልጠራጠርም የምስራቆቹ ኮኮቦች በርቱ ለማለት እወዳለሁ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
2 272
3
2 117
0
የመከላከያ ሠራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ተቆጣጥረዋል! ሠራዊቱ ጭፍራ እና አካባቢውን የመቆጣጥር እና የማጽዳት ሥራዎችን አጠናቆ በቀጣይ ግዳጁ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው ተብሏል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
2 266
2
" የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የትኛውም ሉአላዊ ሀገር ላይ ጥቃት የመፈፀም አጀንዳ የለውም " - ዶ/ር ለገሰ ቱሉ የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት በሱዳን ጦር ላይ ጥቃት ሰነዘረ እየተባለ የሚነዛው ወሬ #ሀሰተኛ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ። ሚኒስትሩ ይህን ያሳወቁት ለብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት ቃላቸው ነው። ዶ/ር ለገሰ ፥ " አሸባሪው ኃይል በተለያየ መልኩ ሱዳን ውስጥ የሚያሰለጥናቸውን ሰርጎ ገቦች በተለያየ ቦታ በተለይም በመተማ አካባቢዎች በተለያየ ጊዜያት ያስገባል ፤ በተለያየ ጊዜ ኢትዮጵያን የሚተናኮሉ ሰርጎ ገቦች ይገባሉ፤ በዚህ መሰረት በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰርጎ ገቦች ፣ ሽፍታዎች እና አሸባሪዎች በዛ መስመር ገብተው ነበር በዛ መስመር የገባውን ኃይል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የአካባቢው ሚሊሻ መቷቸዋል ፤ ደምስሷቸዋል " ብለዋል። የተለያዩ ሚዲያዎች እንደሚነዙት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሱዳን ጦር ላይ ጥቃት ፈፅሟል የሚለው መሰረተቢስ ነው ሲሉ አስረድተዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የትኛውም ሉአላዊ ሀገር ላይ ጥቃት የመፈፀም አጀንዳ የለውም ያሉት ዶ/ር ለገሰ ፥ " ቢኖረው ኖሮ የሱዳን ኃይሎች ወረው በግድ የያዙት መሬት አለ ፤ ይሄንንም በሰላማዊ ሁኔታ በውይይት እና በድርድር እንፈተለን ብሎ የተቀመጠ ነው የኢትዮጵያ መንግስት ፤ አዲስ የመጣ የተከሰተ ነገር የለም " ሲሉ ተናግረዋል። ነገር ግን የህወሓትን ተልዕኮ ለማስፈፀም እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ ሽፍታዎችን ደምስሰናቸዋል ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
2 106
1
ሰበር ዜና❗ የደብረብርሃን ከተማ ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ። ከንቲባው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ከሕወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ተጠርጥረው እንደሆነ የኢሳት የደህንነት ምንጮችን ገልጸዋል። ከንቲባው በፌዴራል ኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ፣በብሔራዊ እና መረጃ ደህንነት ግብረኃይል በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቻችን አክለዋል። ከንቲባው አቶ ደስታ አንዳርጌ እስከ ሕዳር 18 ምሽት ድረስ ኃላፊነታቸው ላይ የነበሩ ቢሆንም ትላንት ሕዳር 18 ሌሊት ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። (ምንጭ :- ኢሳት) ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 716
2
1 781
0
የአየርላንድ መንግስት እና ሚድያዎች በኢትዮጵያ ላይ የያዙት የአንድ ወገን አቋም ተወገዘ በደብሊን ኢትዮጵያዊን እና ወዳጅ ህዝቦች የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል #Ethiopia : ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና እና ጣልቃ ገብነት ሰልፈኞቹ በፅኑ አውግዘውል። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በአየርላንድ ደብሊን፣ ኮርክ፣ ጋሎዌይና ሌሎች ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም የአየርላንድ ዜጎች መሳተፋቸውን 'ቮይስ ፎር ኢትዮጵያ አየርላንድ' የተሰኘው ግብረ ሃይል አባል ወይዘሮ ራሔል ዳልተን ለ #ኢዜአ ገልጸዋል። በተለይም የአየርላንድ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የያዘውን የአንድ ወገን አቋም አውግዘዋል። የአየርላንድ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሳይሞን ኮቬኔይ ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚሰጧቸው አስተያያቶች የተሳሳቱና ሊታረሙ የሚገባቸው መሆኑን ሰልፈኞቹ ገለፀዋል። የአየርላንድ መገናኛ ብዙሃን በተለይም 'አርቲኢ ኒውስ' እና 'አይሪሽ ታይምስ' በኢትዮጵያ ዙሪያ የሚያወጧቸውን አፍራሽና አድሏዊ ዘገባዎችን ሰልፈኞቹ ያወገዙ ሲሆን ከዚህ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ጥሪ ተላልፏል። የ '#NoMore' መፈክሮች ያነገቡት በአየርላንድ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ከኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት ጎን መሆናቸውን ተናግረዋል። በቅርቡም ዳያስፖራው ከ100 በላይ ለሚሆኑ የአየርላንድ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ደብዳቤ ማስገባቱን አስታውሰዋል። በአየርላንድ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ኢትዮጵያያን ለመደገፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ መሆናቸውን አክለዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @et
Show more ...
1 730
0
1 658
0
አሸባሪው የህወሃት ጁንታ ዳግም እንዲመለስና ንፁሃንን እንዲጨፈጭፍ አንፈቅድም:- የሶማሊ ክልል ዲያስፓራ ማህበረሰብ በአሜሪካ ሚኒሶታ እና አከባቢው የሚኖሩ የሶማሊ ክልል ተወላጆች እና ዲያስፖራ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ሀገር የማዳን ትግል ድጋፋቸውን ገለፁ። ዛሬ ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የተውጣጡ የዲያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ እና በህዝቦቿ ላይ ምዕራባዊያን እና አሸባሪ ህወሃት ለመመለስ የሚያደርጉት ዘመቻና እንቅስቃሴ ፍፁም ተቀባይነት የለውም ብለዋል። ባለፉት ሦስት አስርተ አመታት አሸባሪው ህወሃት በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ በተለይ በሶማሊ ክልል ህዝብ ላይ ያደረሰው በደል እና ግፍ የሚረሳ አይደለም ብለው፣ አሁን ላይ ከአሸባሪው ቡድን ጋር ዳግም ጋብቻን ፈጥረው የሶማሊ ክልል ህዝብን እንወክላለን የሚሉት የመላው ሶማሊ ህዝብ ጠላት ናቸው ተብሏል። በሚኒሶታ በተካሄደው የድጋፍ ኮንፈረንስ ላይ ዲያስፖራው ከለውጡ በኋላ በነፃነት በመንቀሳቀስ በሶማሊ ክልል በሰፈነው አስተማማኝ ሰላም በከተሞች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፈሰስ እንደቻሉ ገልፀው፣ ባለፉት ሦስት የለውጥ አመታት የተገኘውን ሰላምና ልማት ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን እንደሚታገሉ ገልፀዋል። አሁን በኢትዮጵያ ላይ የሚደረጉ አግባብ ያልሆኑ ጫናዎች ምክንያት በአሜሪካ የሚኖሩ የሶማሊ ክልል ዲያስፖራ ማህበረሰብ ከሀገራቸው ጎን በመሆን ይህንን ከባድ ጊዜ በጋራ ለማለፍ እንሰራለን ብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ በፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ሙሁመድ የሚመራው የሶማሊ ክልል መንግሥት እና ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የሶማሊ ክልል ዲያስፖራ ማህበረሰብ ሙሉ ድጋፍ እንዳለውም ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሀገርን ከጥፋት ለማዳን እራሳቸው ግንባር ድረስ በመሄድ ሠራዊቱን ለመምራት ላሳዩት ቁርጠኝነት ቆራጥና ጠንካራ መሪ መሆናቸው ያሳያል ነው ያሉት ዲያስፖራው። በመጨረሻም ውጭ ሀገር ተቀምጠው በኢትዮጵያ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያዎች ዲያስፖራውን ለማሳሳት የሚደረጉ እንቅስቃሴን በመታገል ከህልውና ዘመቻው አካል ከመሆን ባሻገር፣ ሀገሪቷ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እንዳይገጥማትና ወገን እንዳይቸገር ገንዘብ በህጋዊ መንገድ እንዲላክ ከስምምነት ላይ ተደርሷል። በቅርቡ በሶማሊ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች ጉብኝት ያደረጉ አካላት ለዲያስፖራው ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ይህ መሠል ኮንፈረንሶች በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚቀጥል በማጠቃለያው ላይ ተገልጿል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 738
0
የአሸባሪው ሕወሓት ድርጊት በአሜሪካ የተቀነባበረ ነው ሲል እንግሊዛዊው ጸሐፊ ግርሃም ፒብልስ ገለጸ የአሸባሪው ሕወሓት ድርጊት በተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲዎች ውስጥ ያሉ አካላትን ጨምሮ በአሜሪካ እና በሌሎች የውጭ ኃይሎች የተደገፈ መሆኑን እንግሊዛዊው ጸሐፊ ግርሃም ፒብልስ ገለጸ፡፡ "ዘ ግሬት ትረስት"ን በማቋቋም በስሪላንካ፣ ኢትዮጵያ እና ህንድ የትምህርት ፕሮጀክቶች ላይ ትልቅ ስራ የሰራው በጎ አድራጊና ጸሐፊ ግርሃም ፒብልስ "በአሜሪካ የተቀነባበረው የኢትዮጵያ ግጭት" በሚል ርዕስ ካውንተር ፐንች በተሰኘ መጽሔት ላይ ሀተታ አስነብቧብ፡፡ አሸባሪው ሕወሓት በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግሥት በኃይል ለመገልበጥ እና እንደገና ሥልጣን ለመያዝ እየሞከረ መሆኑን አንስቷል፡፡ ሙከራው በተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲዎች ውስጥ ያሉ አካላትን ጨምሮ በአሜሪካ እና በሌሎች የውጭ ኃይሎች የተደገፈ ነው የሚል እምነትም ያለው ሲሆን፤ ይህ ደግሞ ለአገርና ለአካባቢው ጥፋት ነው ሲል ድርጊቱን ኮንኗል፡፡ ግጭቱ የተጀመረው ሕወሓት ጥቅምት 24 በኢትዮጵያ በሰሜን እዛ ላይ በፈጸመው ክህደት መሆኑን ጸሐፊው ጠቅሷል፡፡ ይሁን እንጂ አሜሪካና፣ እንግሊዝ፣ የአውሮፓ ኅብረትና መሰል አገራት ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን መቆም ሲገባቸው ለአሸባሪው እየወገኑ ነው ብሏል፡፡ የኢትዮጵያን መንግሥት በሕገወጥ ለመተካት ከሚደረገው እንቅስቃሴ ጀርባ የባይ ደን አስተዳደር እንዳለ መረጃዎች በሰፊው እየወጡ እንደሚገኙም ገልጿል፡፡ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ይህን ሁሉ የተቀነባበረ ድርጊት ይክዳሉ ነው ያለው፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @et
Show more ...
1 795
1
ይህ ጦርነት በትምህርት ላይ ያደረሰው ጉዳት፦ • በአማራ ክልል 1 ሺህ 660 ትምህርት ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል። • 277 ትምህርት ቤቶች እና ሁለት የመምህራን ኮሌጆች ሙሉ በሙሉ ውድመት ደርሶባቸዋል። • 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጭ ሆነዋል። 47 ሺህ መምህራን ደግሞ ከሥራ ተፈናቅለዋል፡፡ • በአፋር ክልል እስከ አሁን 455 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውመዋል፡፡ • በመንግስት የጉዳት መጠኑንና በቀጣይ ለሚሠራው ሥራ ጥናት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ምንጭ፦ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 618
2
ህወሃት ቀብሮት የነበረውን እጅግ አውዳሚ የጦር መሳሪያ በኤርትራ ኃይሎች ሲወጣ የሚያሳይ ቪዲዮ! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info

10000000_426438825641088_7121389985456899336_n.mp4

1 656
30
1 620
0
160ሚሊየን ብር ተሰብስቧል! ኢትዮጵያ ሀገራችንን የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል በመዲናችን አዲስ አበባ የሚገኙ የጎንደር ባልሃብቶች ሙሁራን ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት የድጋፍ ማሰባሰብ ፕሮግራም በሸራተን አዲስ ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል። #ለተጨማሪ_መረጃ፦ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 617
0
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ 3 ሚሊዮን ብር ቃል ገብቷል! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 830
1
በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ምርታቸውን የሚያከፋፍሉላቸው ወኪል የንግድ ድርጅቶችን ስምና አድራሻ #በአስቸኳይ ለመንግስት እንዲያሳውቁ ትዕዛዝ ተላለፈ። ትዕዛዙን ያስተላለፈው የማዕድን ሚኒስቴር እንደሆነና ሚኒስቴሩ ይህን ትዕዛዝ ሊያስተላልፍ የቻለው ከንግድ ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንትና ኮሚሽን ጋር በመሆን ከሲሚንቶ ምርትና የግብይትና ሥርጭት ሥርዓት ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ለጀመረው የጋራ ጥረት መረጃ ለማግኘት እንደሆነ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። በማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተፈርሞ በአገሪቱ ለሚገኙ ሁሉም ሲሚንቶ ፋብሪካዎች የተላከው ደብዳቤ ፥ " የፋብሪካችሁን የሲሚንቶ ምርት በወኪልነት የሚያከፋፍሉ ኩባንያዎች ስም ዝርዝርና የሚገኙበትን አድራሻ በመግለጽ በአስቸኳይ እንድትልኩልን " ሲል ያመለክታል፡፡ በሲሚንቶ ምርት ግብይት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን የሚፈታ አዲስ መመርያ እስኪዘጋጅ ድረስም ለአዲስ የምርት አከፋፋይ ወኪሎች ፋብሪካዎች ፈቃድ እንዳይሰጡ ደብዳቤው እንደሚያሳስብ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 677
0
" ኢትዮጵያ ሱዳንን አላጠቃችም " - ጄነራል ብርሃኑ ጁላ የሱዳን ጦር በድንበር አካባቢ በርካታ ወታደሮቼ የኢትዮጵያ ወታደሮች በፈጸሙት ጥቃት ተገደሉብኝ ሲል ክስ አሰምቷል። የሱዳን ጦር ትላንት ባወጣው መግለጫ ፤ “በአል-ፋሻቃ የሚገኘውን የመኸር ምርትን ለመጠበቅ ኃላፊነት የተሰጣቸው ሃይሎቻችን… በኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች እና ሚሊሻዎች በቡድን ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል፣ ገበሬዎችን ለማስፈራራት እና የመኸር ወቅትን ለማበላሸት ፈልገው ነበር” ሲልም ነው ክስ ያሰማው። የሱዳን ጦር በመግለጫው ላይ ምን ያህል ወታደሮቹ እንደተገደሉበት ባይገልፅም ሮይተርስ የዜና ወኪል የወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበ በጥቃቱ ቢያንስ 6 ወታደሮች ተገድለዋል። ይህንን መረጃ ከትላንት ጀምሮ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እየተቀባበሉት ሲሆን ትላንት ምሽት በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ላይ የቀረቡት የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ ሱዳንን አላጠቃችም ብለዋል። ጄነራል ብርሃኑ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ያላቸው ትስስር ጥብቅ መሆኑን በመግለፅ ጎረቤት ሀገሯን ሱዳንን የምታጠቃበት ምንም ምክንያት የለም ሲሉ ገልፀዋል። ጄነራል ብርሃኑ ጁላ "የድንበር ጭቅጭቅ አለ ይሄ የድንበር ጭቅጭቅ በሰላማዊ መንገድ ነው መፈታት ያለበት የሚል ፅኑ አቋም አላት ኢትዮጵያ ፤ ኢትዮጵያ አሁን ከጁንታው ጋር ጦርነት ላይ እያለች በጣም ብዙ ትርፍ ኃይል ኖሯት ሱዳንን የምታጠቃበት አይነት ቁመና ላይ አይደለችም ያለችው " ሲሉ ተናግረዋል። መሬትን በተመለከተ በሰላምና በድርድር በህግ ይመለሳል ብለዋል። ጄነራል ብርሃኑ ፥ " ብዙ ጊዜ የመሬት ጭቅጭቅ መጨረሻ ፍርድ ቤት ነው የሚሄደው ይሄን ስለምናውቅ እኛ ሱዳንን የመተናኮል ፍላጎት የለንም ነገር ግን ሱዳን የመተናኮል ምልክቶች እያሳየች ነው፤ ጁንታውን በብዛት አስገብታለች እንደገና የታላቁ የህዳሴ ግድብን ለማደናቀፍ እየሰራች ነው እናውቃለን፤ እነሱ የላኳቸው ኃይሎች እየመጡ እየደመሰስናቸው ነው። የራሳችንን ተላላኪ መደምሰስ እንጂ ለምን ትልካላችሁ ብለን ከሱዳን ጋር ወደአታካራ መግባት አንፈልግም ፤ ከሱዳን ጋር ግጭትም ጦርነትም አንፈልግም፤ ከሱዳን ጋር ያለን ግንኙነት እንዲሻሻል ነው የምንፈልገው በጣም ይሻሻላል ብለንም እናስባለን። እንዳንድ የሱዳንን ህዝብ እና መንግስት የማይወክሉ ግን በሌላ ሶስተኛ ወገን የተገዙ የኢትዮጵያ እና ሱዳንን ግንኙነት ለማበላሸት የሚሰሩ አሉ ፤ እነማን እንደሆኑም ለይተን እናውቃቸዋለን፤ ታሪክ ይፈርዳል፤ የኢትዮጵያ እና የሱዳን ህዝብ ችግሩን በህዳሴ ግድብም ይሁን በመሬት ይገባኛል ጥያቄ ይፈታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን " ሲሉ ለቴሌቪዥን ጣቢያው ተናግረዋል። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show more ...
1 803
1
1 452
0
#እናመሰግናለን! «ኢትዮጵያ ሀገራችንን የማዳን ጥሪ» በሚል መሪ ቃል በመዲናችን አዲስ አበባ የሚገኙ የጎንደር ባልሃብቶች ሙሁራን ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት የድጋፍ ማሰባሰብ ፕሮግራም በሸራተን አዲስ ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል። _የጎንደር ዩኒቨርስቲ 5 ሚሊዮን ብር ቃል ገብቷል! _የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ 5 ሚሊዮን ብር ቃል ገብቷል! _የሰመራ ዩኒቨርስቲ 1.5 ሚሊዮን ብር ቃል ገብቷል! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 555
1
1 426
0
አቶ ወርቁ አይተነው 50 ሚሊየን ብር ቃል ገብተዋል! ኢትዮጵያ ሀገራችንን የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል በመዲናችን አዲስ አበባ የሚገኙ የጎንደር ባልሃብቶች ሙሁራን ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት የድጋፍ ማሰባሰብ ፕሮግራም በሸራተን አዲስ ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል። አቶ ወርቁ በዝግጅቱ ላይ በመገኘት 50ሚሊዮን ብር ለመለገስ ቃል ገብተዋል! #እናመሰግናለን! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
1 468
1
Last updated: 27.11.21
Privacy Policy