cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወላይትኛ መዝሙሮች (Wolaita gosple songs) wolaitaigna mezimur (spritual) (protestant) (wolayta)

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ መዝሙሮችን እና መጽሓፍት ማግኘት ትችላላችሁ በተለይ ወላይትኛ #ኢየሱስ #ጌታ #ነው! On this channel, you can find various spiritual songs and books, especially Wolaitigna #Jesus is #Lord!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedMusic31 514
Advertising posts
992Subscribers
No data24 hours
+67 days
+4230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻አዲሱ አመት፥- 2016🌻🌻🌻ወሰን በሌለው መልካም እድሎች የተሸመነ የስኬት መንገድ ይሁንልን፣ ሞታችን አይከተለን፣ መሰደድ እግሩ ይጠር፣ የደረስንበት አዱኛው ይሙላ! ከምንወዳቸው ሰዎች እቅፍ አያውጣን፣ ሰላማችንን አያሳጣን፣ መጽናኛ ማግኛ፥ የመካ’ሻ ዓመት ይሁንልን። የደስታ መከር በጓሯችን ይትረፍ፣ የችግራችን ሰንኮፍ ይነቀል።፥- ልባችንን በሚነኩ፣ ነፍሳችንን በሚያነቁ፣ ኑሮዋችንን በሚያፈኩ፣ ሳቃችንን በሚሞሉ አፍታዎች የተሞላ ይሁን። የነካነው ይለምልም፣ በረከት ከደጃችን ይታጨድ።እያንዳንዱ የፀሀይ መውጫ ሰማዩን በተስፋ ንጋት ይሙላልን፣ እያንዳንዷም ቀን እንደተጠቀለለ ስጦታ  አጓጊ ሆና ትምጣልን። ውሸት ከህሊናችን ክህደት ከልቦናችን ይወገድልን።ያጡ የሚያገኙበት፣ የተዋረዱ የሚከብሩበት፣ የተጨነቁ እፎይ የሚሉበት፣ስለ ፍቅር ስለ አንድነት፣ ስለ እድገት የምንሰማበት የእረፍት አመት ይሁንልን። የኑሮ ውድነቱ ጋብ የሚልበት፣ ጠግበን የምናድርበት፣ የምንተሳሰብበት፣ እጅለእጅ ተያይዘን የምንቆምበት፣ መሰዳደብና መነቋቆር የማንሰማበት፣ ሞትና መፈናቀል የማናይበት፣ ተከባብረን፣ ተዋደን፣ ተናበን የምንኖርበት የተባረከና በፍቅር የተሞላ ይሁንልን። በነፍሳችን ተወራርደን የምንጠብቃት፣ የሁላችን የጋራ ሀገር፣ ኢትዮጵያችን፣ እናታችን፣ ሀገራችን ከነእጽዋቶቿ፣ ወንዙና ጋራዋ በልምላሜ ይድመቁ እንስሳቶቿ፣ በየመስኩ ይቦርቁ፣ ገበሬ ይረስ፣ ነጋዴው ያትርፍ፣ ተማሪው ይለፍ፣2016 የእውነት የምንኖርብት ዘመን ይሁንልን ።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Show all...
12🔥 3
ክርስቲያን ሁሉ መስማት ያለባቸው ወሳኝ የአማኑኤል አሞጽ ምስክርነት👆👆👆 🎙 Title: "ምስጥራዊ አሰራር" 🎸@wolaitagosplesongs 🎸 🎸@wolaitagosplesongs 🎸
Show all...
ክርስቲያን ሁሉ መስማት ያለባቸው ወሳኝ የአማኑኤል አሞጽ ምስክርነት👆👆👆 🎙 Title: "ምስጥራዊ አሰራር" 🎸@wolaitagosplesongs 🎸 🎸@wolaitagosplesongs 🎸
Show all...